# ሠዋ ሠዉ😁
302 subscribers
563 photos
107 videos
6 files
78 links
𒊹︎︎︎ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን
➪ C̶o̶n̶t̶a̶c̶t̶ u̶s̶, @just_f_u_n_n_y

»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።

° [ 🍟ሠዋ ሠዉ ] °
💬 ᶜʳᵒˢˢ & ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ
ɪɴʙᴏx ᴍᴇ
@thug_l_i_f_e
Download Telegram
እባካችሁ ሹፌሮች ክረምት ስለሆነ በየመንገዱ አትርጩ !
ብርዱ ከፋ አቃፊ ጠፋ አለ አሰፋ 😝😔🤔
#ጋዜጠኛ፡ ደህና ዋልሽ?
#ልጅት፡ ዴህና!
#ጋዜጠኛ፡ ኑሮ እንዴት ነው?
#ልጅት፡ ዴግ ነው!
#ጋዜጠኛ፡ ስምሽን ማን ልበል?
#ልጅት፡ ዴብሪቱ
#ጋዜጠኛ፡ የአባትሽ ስም?
#ልጅት፡ ዴስታ
#ጋዜጠኛ፡ የትውልድ መንደርሽ?
#ልጅት፡ ዴላንታ
#ጋዜጠኛ፡ አውራጃው?
#ልጅት፡ ዴሴ
#ጋዜጠኛው፡ (በመገረም) እናንተ ወሎዬዎች ለምንድን ነው “ደ”ን እንደ “ዴ” የምትናገሩት?
#ልጅት፡ ዴምብ ነዋ!
ቺኳ በጣም ከማጠሯ የተነሳ ቡትስ ጫማዋ አፍኗት ከሞት ነው የተረፈችው።
እውነተኛ ለውጥ በፈተናና በንግር የተሞላ ነው፤ ከንብ ማር የሚፈልግ ሰው ንድፊያውን መታገስ አለበት!
ገንዘብ ሊገዛው የማይችለውን አንድ ነገር ጥቀሱ
በጥዋት ዘይት ለመግዛት ሸማቾች ስለምሰለፍ በጊዜ ልተኛ ደህና እደሩ... እግራችሁን ሳትታጠቡ አትተኙ😜
◇ ጅል ወንድ በሱሪው ኪስ መቀደድ ሲያማርር፤ አራዳው በቀዳዳው ኳሱን ያክበታል።

◇ ማይ ሲስተር፤ የአፍሪካ ቦይፍሬንድ እንደ አፍሪካ መሪ ነው። ቀጣይ የሚመጣው ሁልግዜም የባሰ ነው። #የያዝሺውን አጥብቂ

◇ ማይ ብራዘር፤ ገንዘብ የማትሰጣት ከሆነ ቢያንስ በሰላም ቺት ታድርግብህ አትጨቅጭቃት። #ቺስታም #ፀባይ የሌለህም እንዴት ትሆናለህ😔
"አንቺ እኮ እንደ ወንድ ጡት ምንም ጥቅም የሌለሽ ሰው ነሽ" አላት እኮ😜🤣
ምን አለ አሁን እኔ በTelegram ቀልድ ስልክላችሁ እናንተ ደግሞ በ Money gram ብር ብትልኩልኝ😜😂
tmelsenal
💶💰ብር ስላላቹህ ብቻ ሚስት አላጣም ብላቹህ ምታስቡ ሰዎች....

#አዎ_ልክ_ናቹህ_አታጡም! 😜🤣🤣
አይጥ🐁 ያጠፋልኛል ብዬ የገዛሁት ድመት🐈 በጠዋት አልጋዬ ላይ ይመጣና እ bro ቁርስ የለም እንዴ 😒
የፊልም አክተር እንድትሆን ተፈጥሬ የTelegram ዌይተር ሆኜ መቅረቴን ሳስበው😭😭
እሱ የሰው እህት እየጀነጀነ የሱን እህት ስጀነጅን ያዙኝ ልቀቁኝ ይላል እንዴ😜🤣
Selam temelsenal