# ሠዋ ሠዉ😁
288 subscribers
564 photos
107 videos
6 files
81 links
𒊹︎︎︎ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን
➪ C̶o̶n̶t̶a̶c̶t̶ u̶s̶, @just_f_u_n_n_y

»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።

° [ 🍟ሠዋ ሠዉ ] °
💬 ᶜʳᵒˢˢ & ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ
ɪɴʙᴏx ᴍᴇ
@thug_l_i_f_e
Download Telegram
እስካሁን ሳይንስ ያልደረሰበት ነገር ቢኖር ሴቶች ለመለባበስ 2 ሰዓት የፈጀባቸውን ወንዶች በሁለት ደቂቃ ማወላለቅ መቻላቸው ብቻ ነው🙈🙊
#Unmute የሚለዉን #አንሙት ብለህ ያነበብከዉ ልጅ ትዉልድ ቢረሳህ እኔ አልረሳህም። 😊😂
ኢትዮጵያ 💪💪💪 💚💛❤️
ልክ እኔደ ቸኮሌት🍫
ዳቦሽ እየጣመኝ
ምኑ ጎሎብኝ ነወ
ሌላ ሴት የምመኝ
😘😘
ላልተማረ ሰው ገ ፊደል ከዘራ ነው 😜😂🤣
#Teacher ፦ ፈተናው ቀላል ነው አትጨነቁ👨‍🏫

#ፈተናው Orange is ፦

A፡ fruit
B: color
ሁለት ጓደኛሞች ጎርፍ ሊሻገሩ.....

#1: ይሄ ጎርፍ በምንም ታምር አይወስደኝም😎

#2: 😳አንተ ማን ስለሆንክ ነው እማይወስድህ🤔

#1: በቃ አይወስድኝማ😎✌️

#2: ሰውየው አብዷል እንዴ ቆይ እንዴት

#1: ምክንያቱም አልገባማ 😁🤣
ጓደኛሽ ድምፁን አጥፍቶ እንዲፀልይ በፍጹም አትፍቀጂለት። ማን ያዉቃል ይሄ ዱዝ እግዜርን ሌላ ፍቅረኛ እንዲሰጠዉ እየጠየቀ ይሆናልኮ
በኑሮ ውድነቱ ምክኒያት ዛሬ ሻውር አልገባም ይለኛል እንዴ... የዛሬ ሳምንት በረደኝ ብሎ የዛሬ 15 ውሃ ጠፍቶ ሻውር አልገባም እኮ🤔🤔
"እሙዬ ምን ሆነሽ ነዉ ጥቁር ሻርፕ የደፋሽዉ" ይላታል?

#ኧረ_አንተ_ዝምበል 🙊 ሂዩማን ሄይሯ ነዉ
#ከአጎቴ_ጋር_እያወራን_ነዉ "በናንተ ዘመን ቺክ ስትጀነጅኑ እንዴት ነበረ?" አልኩት...

"ኧረ ወግ ስርዓት ነበረዉ። በፍፁም ግን የምንወዳትን ልጅ የኔ ደሃ፣ የኔ ጅል፣ የኔ አይጥ የኔ ቀዉስ፣ የኔ እብድ፣ የኔ ቅብርጥሴ አንልም፤ አባቷ ድፍት ነዉ የሚያደርገን።" አለኝ
Forwarded from Button Maker
ምርጥ ጌምችን 🎮 እና የtechnology መረጃዎችን 💻 እና netflix ወይም DS tv 🎥 በነጻ ማየት የምትችሉበት አፖችን ታገኛላቹ እንዲሁም online እንዴት ብር እንደምትሰሩ እና hacking 📲 አደራረግ የምትማሩበት ምርጥ ቻናል ነው።

Join ለማድረግ👇
ወጣት ልምሰል ብዬ ቀለል ያለ ልብስ ለብሼ ወጥቼ ... ብርድና ዝናቡ ተቀባበሉኝ.... 😜🤣😂
"ወንድ ልጅ cheat ስላደረገ መፋታት ዝናብ ስለዘነበ ሀገርን እንደመልቀቅ ነዉ። My sister ዝናብ የትም ይዘንባል አርፈሽ ተቀመጪ"

#እያላት_ነው_አንዱ 😜😂🤣
ፊትለፊቴ የተቀመጡት ካፕሎች ያስቀናሉ... እሷ ውሃ ነው ይዛ የተቀመጠችው ሄዋኖች ከዚች መልካም ሴት ተማሩ
ባል እና ሚስት ከአንድ ባህር የተቀዱ ሁለት ሌትር ውሃ ናቸው።

ሚስት ለባሏ ዘውግ ባል ለሚስቱ ዘንግ ነው።

አንድ የትዳር አማካሪ ግርግዳ ላይ የተለጥፉ ጥቅስ ነው
😜🤣
ጀለስ ጫት መቃም ያቆመበትን አንደኛ አመት ጫት በመቃም እያከበረው ነው😜🤣
ብዙ አይነት እድለ ቢስ ሰው ልታውቅ ትችላለህ...

#ነገር_ግን ዝናብ ዘንቦ መብራት ጠፍቶ ስልኩ እንደዘጋበት ሰው እድለ ቢስ የለም !!
መኖር ማለት ማግኘት አይደለም፣ መኖር ማለት ማጣትም አይደለም፣መኖር ማለት በሀብት የተጥለቀለቀ ጎጆ መቀየስም አይደለም፣መኖር ማለት በንፁህ ህሊና ከራስ አሳልፎ ለሌሎች ማሰብ ነዉ።