JUN2019™️
2.02K subscribers
1.09K photos
26 videos
335 files
571 links
JUNFRESH – Academic Hub
Get the latest announcements, updates, and deadlines.
📚 Access study materials.
📝 Find midterm & final exam's .
📩 for any information & suggestion

DM ⚜️@JUNSP1⚜️
Download Telegram
Jimma university Freshman #C.English Skill I


♦️English Skill I

♦️Mid exam

♦️2018 E. C
Join for more
@JUN2018FRESH
Share
❤2
📢IMPORTANT REMINDER FOR ALL FRESHMAN STUDENTS

👍 Please take note of the following updates:

1⃣ International Nursing Applicants

🔴 Students who applied for International Nursing and have been accepted should expect the official list of accepted students to be released tomorrow or the day after tomorrow.

2⃣ Field Change (Natural Science to Social Science)

🔴Students who wish to change their stream from Natural Science to Social Science are advised to wait until the next semester. The department/stream change process will take place during the second semester.

👈Please stay informed and share this information with other concerned students.

✅Share
@JUN2018FRESH
JUN2019™️
📢 IMPORTANT NOTICE | FOR JIMMA UNIVERSITY SECOND-YEAR STUDENTS Subject: Commencement and Adjustment of Non-Cafeteria Payments Regarding the Non-Cafeteria payments for second-year students, we would like to inform you that the necessary adjustment processes…
#Non-Cafe

ለ2ኛ ዓመት ተማሪዎች፦ Non-Cafeteria

የNon-Cafeteria ምዝገባ ሂደት መዘግየትን በተመለከተ ጥያቄ ከቀረበ በኋላ፣ ከሬጅስትራር ጽሕፈት ቤት ምላሽ ደርሶናል።

በተቻለ መጠን የመጀመሪያውን ክፍያ በሚቀጥለው ሰኞ ለመክፈል እየተሞከረ ነው።

ስለዚህ፣ ክፍያው ከሚቀጥለው ሰኞ ጀምሮ እስኪፈጸም ድረስ  ታገሱ።


@JUN2018FRESH
@JUN2018FRESH
👍1🔥1
List of 2nd year_Cost sharing_2019.pdf
422.8 KB
#costsharing #2ndyear #Engineering

Here are the list of students from #JIT for non cafeteria registration
JUN2019™️
በJUCAVM መስተካከል ያለባቸዉን አንዳንድ ነገሮችን ለሚመለከተው አካል እናሳውቃለን በተለየ መልኩ ደሞ 1,የውሃ አቅርቦትና ጥራት ላይ 2,የWi-Fi አቅርቦትና ፍጥነት ላይ 3, የመብራት አቅርቦትና ጥገና ሁኔታ ላይ 4,የሱፐርማርኬትና የምግብ ቤቶች አቅርቦት ላይ 🛒🍽️ 5,የመማሪያና የዶርም ክፍሎች የቀለም ሁኔታ ላይ 🏫 6, የመጸዳጃ ቤቶች ሁኔታ ላይ 🚻 የ6 ቱንም ጥያቄዎች እና ቅሬታዎችን በዝርዝር…
📢 3, የመብራት አቅርቦትና ጥገና ሁኔታ ላይ 💡
በጂማ ዩኒቨርሲቲ የግብርናና የእንስሳት ሕክምና ኮሌጅ (JUCAVM) ካምፓስ ውስጥ በርካታ የመብራት ፖሎች የማይሰሩ ሲሆን፣ በዶርም ኮርሪደሮችና በተማሪዎች መኝታ ክፍሎች ውስጥም ብዙ መብራቶች ከስራ ውጭ ሆነዋል።

ይህም በተለይ በምሽት የተማሪዎችን ደህንነት፣ እንቅስቃሴና የኑሮ ምቾት እየተፈታተነ ይገኛል።

⚠️ በተለይ የሚያሳስቡ ጉዳዮች፦
- በካምፓሱ ውስጥ በርካታ የመንገድ መብራት ፖሎች አለመስራት።
- በዶርም ኮርሪደሮች ያሉ መብራቶች መበላሸት።
- በተማሪዎች መኝታ ክፍሎች ውስጥ የማይሰሩ መብራቶች መኖር።
- በምሽት የተማሪዎች የደህንነትና የእንቅስቃሴ ችግር።

🙏 ለሚመለከታቸው የዩኒቨርሲቲ አመራሮችና የጥገና ክፍል ይህንን ችግር በአስቸኳይ በመመልከት የተበላሹ መብራቶችን እንዲጠግኑና ተገቢውን የብርሃን አቅርቦት እንዲያረጋግጡ ጥያቄያችንን እናቀርባለን።

💡 ብርሃን ለደህንነት፣ ለምቾትና ለተሻለ የተማሪ ኑሮ አስፈላጊ ነው!
📢 4, የሱፐርማርኬትና የምግብ ቤቶች አቅርቦት ላይ
በጂማ ዩኒቨርሲቲ JUCAVM ካምፓስ ውስጥ ለተማሪዎች የሚያስፈልጉ በቂ ሱፐርማርኬቶችና የምግብ ቤቶች አለመኖር ተማሪዎችን  እያስቸገረ ይገኛል።

ተማሪዎች መሠረታዊ ፍጆታዎችንና የምግብ አገልግሎትን ለማግኘት ከካምፓሱ ውጭ ለመሄድ ይገደዳሉ።

🙏 ለዩኒቨርሲቲው አመራር በካምፓሱ ውስጥ በቂ አቅርቦት ። በተመጣጣኝ ዋጋ የሚያገለግሉ ሱፐርማርኬቶችና የምግብ ቤቶች እንዲኖሩ ተገቢው እርምጃ እንዲወሰድ ጥያቄያችንን እናቀርባለን።

📌 የተማሪዎች መሠረታዊ ፍላጎቶች በቅርብ መሟላት አለባቸው!

📢 5, የመማሪያና የዶርም ክፍሎች የቀለም ሁኔታ ላይ 🏫
በJUCAVM ካምፓስ ውስጥ በመማሪያ ክፍሎችና በዶርሞች የመስኮትና የበር አካባቢዎች ላይ የተቀባው ጥቁር ቀለም በጊዜ ሂደት ተፋቆና ተላጦ በመነሳቱ እንደገና መቀባት ያስፈልጋል።

በተለይ Bulk ዶርሞች፣ የመማሪያ ክፍሎች (Classrooms) እና የወንዶች ዶርሞች ይህ ሁኔታ የተማሪዎችን የግል ግላዊነት (Privacy) እና ምቾት ከመንካቱም በተጨማሪ፣ በቀን የፀሐይ ጨረር በቀጥታ ወደ ክፍሎቹ እንዲገባ ያደርጋል።

🙏 ለሚመለከታቸው አመራሮች የተበላሸው ቀለም በድጋሚ እንዲቀባና ተገቢው እድሳት እንዲደረግ ጥያቄያችንን እናቀርባለን።

📌 ለተማሪዎች ምቹ፣ ግላዊነትን የሚያስጠብቅና ተስማሚ የመማሪያና የመኖሪያ አካባቢ ያስፈልጋል!

📢 6,  የመጸዳጃ ቤቶች ሁኔታ ላይ 🚻
በJUCAVM ካምፓስ የሚገኙት የመጸዳጃ ቤቶች የቆዩ በመሆናቸው በተደጋጋሚ የመደፈንና የመሙላት ችግር ይከሰታል በተለይም የዳርፉር  ተጠቃሚዎች።

⚠️ ችግሩ ከመጸዳጃ ቤቶቹ ዕድሜና አወቃቀር ጋር የተያያዘ ስለሆነ

🙏 ለሚመለከታቸው አመራሮች የመጸዳጃ ቤቶቹ በአግባቡ እንዲጠገኑ፣ ካስፈለገም አዲስ እንዲገነቡ ወይም የቆዩት በሙሉ እንዲታደሱ ጥያቄያችንን እናቀርባለን።

📌 ዘላቂ መፍትሄ እንጂ ጊዜያዊ ጥገና ብቻ አይበቃም!

የጊቢው  የጤና አገልግሎትና  ሌሎችም ችግሮች እንዳሉ  ሆኖ  የጅማ ዩንቨርስቲ  ፈር ቀዳጅ  የሆነው እናት  ግቢ   ወደ ራስ ገዝነት በመሸጋገር ህደት ውስጥ  ትልቅና  ሚና 
እደሚኖረው  እናምናለን

እናም  የተማሪዎች  ህብረት  ጉዳዩን በመከታተል አፋጣኝ  መልስ    እንድሰጡን በትህትና እንጠይቃለን ።

share 🗣
@JUN2018FRESH
@JUN2018FRESH
👍3❤1
JUN2019™️ pinned «📢IMPORTANT REMINDER FOR ALL FRESHMAN STUDENTS 👍 Please take note of the following updates: 1⃣ International Nursing Applicants 🔴 Students who applied for International Nursing and have been accepted should expect the official list of accepted students to…»
#NonCafe #OfficialNotice

📢 **NOTICE TO SECOND-YEAR STUDENTS**

All second-year students who applied for **Non-Cafeteria Service** and found their Student ID on the official list must visit the Registrar Office at JIT to verify their accounts and sign.

📅 Deadline: Tomorrow, November 13, 2026
⏰ Time: Before 11:00 AM (5:00 LT)
📍 Venue:JIT Registrar Office

⚠️ Additional Information:
- Bring your Student ID.
- Payment will be processed only for students who complete verification and sign.
- Students who previously registered but want to cancel their non-cafeteria service can also visit the office to withdraw their applications.

📌 Don't miss the deadline!


Share
@JUN2018FRESH
@JUN2018FRESH
@JUN2018FRESH
JUN2019™️ pinned «#NonCafe #OfficialNotice 📢 **NOTICE TO SECOND-YEAR STUDENTS** All second-year students who applied for **Non-Cafeteria Service** and found their Student ID on the official list must visit the Registrar Office at JIT to verify their accounts and sign. 📅…»
🥶 Cold Jacket. Colder Drip!

Stay warm, look fresh, and rock your style! 😎

📩 DM: @sophimoh
📞 +251952023231
🌐 https://t.me/sophi_bonda

#JIT #ቦንዳ #JimmaUniversity #StayStylish #Agaro

#AD
@JUN2018FRESH
#metaearth #Me_pass ገንዘብ ስሩ

new account create ስታረጉ 100 birr ከዛ ደሞ በዚህ referral code 1 ሰዉ invite አርጋቹ ስታስገቡ 150 ብር ታገኛላቹ። 100 ሰው ብታደርጉ 15,000 ብር ነው።

ከናንተ የሚጠበቀው app download አድርጋችሁ በ national ID ወይም passport verify ማረግ ብቻ ነዉ ሌላ ምንም አያስፈልግም


ይሄንን ተጠቅማችሁ App Download ማድረግ

https://play.google.com/store/apps/details?id=com.xd.metapass

Referral code 👉
@teqlq7y3

ይሄንን ተጠቀሙ

ያልገባቹ ነገር ካለ 

አሰራሩ ማየት ከፈለጋችሁ 👉 video


Mec ወይም  me pass token የምትሸጡ አናግሩን ለኛ መሸጥ ትችላላቹ

@JUNSP1

#AD
Logic_CriticalThinking_MidExams_Collection_JUN2018FRESH-2.pdf
584 KB
🫥 Logic & Critical Thinking Mid Exam Collection.

🔔 Jimma University.

⏰️ 2013 - 2018 E.C

✔️ የሎጂክ ጥያቄዎች ያሉበት ስብስብ።


Share
@JUN2018FRESH
@JUN2018FRESH
@JUN2018FRESH