Jucs Grade 10
793 subscribers
337 photos
4 videos
262 files
17 links
Grade 10
Download Telegram
Forwarded from Girma Tadesse
🖕2👎1
ለክረምት ትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ።
በጅማ ዩኒቨርሲቲ ኮሚዩኒቲ ትምህርት ቤት በተወጣጡ መምህራን ከ 9-12ኛ የተዘጋጀ የክረምት የትምህርት መርሐ ግብር ስላለ ከነገ ማክሰኞ(15/11/2017ዓ.ም.)  ጀምሮ መጥታችሁ ዘወትር 2:30-6:00 ሰዓት እንድትመዘገቡ ስንል በትህትና እናሳስባለን።
ማሳሰቢያ÷የ 2018ዓ.ም. 12ኛ ክፍል ተማሪዎች ክረምቱ የመዘጋጃ ጊዜያቹ ስለሆነ እንድትመጡ ይመከራል።
😁2🤓21
Forwarded from Jucs Grade 12 (Bizuayehu Girmaye)
ለክረምት ትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ።
በጅማ ዩኒቨርሲቲ ኮሚዩኒቲ ትምህርት ቤት በተወጣጡ መምህራን ከ 9-12ኛ የተዘጋጀ የክረምት የትምህርት መርሐ ግብር ስላለ ከነገ ማክሰኞ(15/11/2017ዓ.ም.)  ጀምሮ መጥታችሁ ዘወትር 2:30-6:00 ሰዓት እንድትመዘገቡ ስንል በትህትና እናሳስባለን።
ማሳሰቢያ÷የ 2018ዓ.ም. 12ኛ ክፍል ተማሪዎች ክረምቱ የመዘጋጃ ጊዜያቹ ስለሆነ እንድትመጡ ይመከራል።
2
Forwarded from Habtamu Adugna
Beeksisa
Hagayya 09/12/2017
Kabajamtoota Maatii Barattootaa M/B K/Y/Jimmaatiif
Bara barnootaa 2018 f haalli uffannaa Yuuniifoormii   barattootaa akka walfakkaatuuf jecha  haala armaan gaditti ibsameen kan keessummeeffamu ta'a.
1.Barattoota BSTD(KG)1-3= Haaluma kanaan duraatiin halluu dhiilgee ta'ee, dugda irratti  Uffata adiidhaan barreeffama''JUCS'' jedhu qabaachuu qaba.
2.Kan barattoota kutaa 1-8,  Yuuniifoormii fi Sadariyaa halluun isaa dhiilgee ta'ee  fi Shamizii adii kan qabu ta'ee wanti dabalame
👉 karabaatii halluu dhiilgee fi Shurraaba qorraa ''V- shape'' halluun isaa dhiilgee yuuniifoormiin walfakkaatu.
3.Sad.2ffaa kutaa 9-12  halluun  yuuniifoormii Magariisaa fi shamizii adii ta'ee  wanti dabalame
👉karabaatii halluu yuunifoormiin wal fakkaatu barattoota dhiiraaf (Green Medium Length tie) fi dubaraaf immoo ''Green butter fly tie shape'' ta'a
👉shurraaba qorraa Yuuniifoormii isaaniitiin walfakkaatu dhiiraa fi dubaraaf sadariyyaa''V-Shape'' ta'uu qaba.
         Nagaa Wajjiin!!
Bulchiinsa M/B JUCS irraa
1
Forwarded from Habtamu Adugna
ማስታወቂያ
ነሀሴ 09/12/2017
ለክቡራን ጅማ ዩኒቨርሲቲ ኮሚዩኒቲ ት/ቤት  የተማሪ ወላጆች በሙሉ
2018 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የተማሪዎች ዩኒፎርም  አለባበስ በተመለከተ  ተመሳሳይ እና ወጥነት እንዲኖረው ያመች ዘንድ
1. ለቅድመ 1ኛ  ደረጃ(KG) 1-3: ከዚህ በፊት ሲለብሱት በነበረው ቀለም ይቀጥላል(ቡኒ ቀለም) ይሆናል፤ በጀርባው ለይ  በነጭ ከለር  ጨርቅ  "JUCS" ጽሑፍ ይኖረዋል
2. ከ 1–8 ኛ ክፍል  ዩኒፎርማቸው ከዚህ በፊት በነበረው  ቡኒ ከለር እና ሰደርያ ያለው ሆኖ ነጭ ሸሚዝ ይኖረዋል።
👉በብርድ ጊዜ የሚለበስ እጅጌ ሙሉ  “V-shape”  ቡኒ ከለር ያለው ሹራብ ይሆናል።
👉በነጭ ሸሚዝ ላይ የሚጠለቅ ከዩኒፎርማቸው ጋር የሚመሳሰል ቡኒ  ከለር ያለው ከረባት(tie) የሚለብሱ ይሆናል።
3.ከ9–12ኛ (ሁለተኛ ደረጃ)  ከዚህ በፊት በነበረው አረንጓዴ  ከለር  ዩኒፎርም እና ነጭ ሸሚዝ ሆኖ ይቀጥላል፣
👉 የተጨመረው ከዩኒፎርም ቀለም ጋር  የተመሳሰለ ከረባት ፣ ለወንዶች መካከለኛ ርዝመት ያለው(Green Mediem length tie) ሆኖ ፣ ለሴቶች  ከዩኒፎርማቸው ጋር  የተመሳሰለ ከረባት  “butterfly tie ” ይሆናል።
👉በተጨማሪም ከዩኒፎርማቸው ጋር የሚመሳሰል ወንድ እና ሴት ተማሪዎች   ''Green V-shape'' ሰደርያ ሹራብ  የሚለብሱ ይሆናል።
                ከሰላምታ ጋር
የጅማ ዩኒቨርሲቲ ኮሚዩኒቲ ት/ቤት አስተዳደር
🔑ለተጨማሪ መረጃ ከላይ የተለጠፈውን  ጨርቃ ጨርቅ መደብር ማናገር ይችላሉ።
👎1🤮1
Forwarded from Habtamu Adugna
📢 Top Urgent Notice
Jimma University
Community School (JUCS)
2018 E.C / 2025 G.C Student Registration Announcement
👉This is to notify all concerned that student registration for the 2018 E.C. academic year has been officially announced.
🗓️ Registration Period:
From Nehase 26, 2017 E.C to Pagume 5, 2017 E.C

👉All new KG-1 and continuing regular students are strongly advised to complete their registration within the given timeframe.

No registration will be allowed after the deadline.
2👎1