ሙሴም ለሕዝቡ መለሰላቸው፤ “አትሸበሩ፣ ጸንታችሁ ቁሙ፤ እግዚአብሔር (ያህዌ) ዛሬ የሚያደርግላችሁን መታደግ ታያላችሁ፤ ዛሬ የምታዩአቸውን ግብፃውያንን ዳግም አታዩአቸውም። እግዚአብሔር (ያህዌ) ስለ እናንተ ይዋጋል፤ እናንተ ያለባችሁ መታገሥ ብቻ ነው።”
ዘፀአት 14፥13-14
ዘፀአት 14፥13-14
#ውሸት_እና_እውነት!
እንዲህ የሚል የጥንት አፈ-ታሪክ አለ፡፡ “ውሸት” እና “እውነት” አንድ ቀን ተገናኙ፡፡ ውሸት ለእውነት፣ “ዛሬ እጅግ ደስ የሚልና አስገራሚ ቀን ነው” አላት፡፡ እውነት ወደ ሰማይ አሻቅባ ካየች በኋላ እውነትም ግሩም ቀን ነበረና በአዎንታ ተነፈሰች፡፡
አብረው ረዘም ላለ ጊዜ ካሳለፉ በኋላ አንድ ኩሬ ጋር ደረሱ፡፡ ውሸት ለእውነት፣ “ውኃው ደስ የሚል ነው፡፡ ለምን አንድ ላይ ውኃ ውስጥ ገብተን አንታጠብም?” አላት፡፡ እውነት በጥርጣሬ ውኃውን ከሞካከረች በኋላ በእርግጥም ጥሩ መሆኑን አረጋገጠች፡፡ ብዙም ሳይቆዩ ልብሳቸውን አውልቀው መታጠብ ጀመሩ፡፡
ውሸት በድንገት ከውኃው በመውጣት የእሱን ልብስ እዛው ትቶና የእውነትን ልብስ ለብሶ ከአካባቢው ተሰወረ፡፡ በድርጊቱ በጣም የተበሳጨችው እውነት በፍጥነት ከውኃው በመውጣት ውሸትን አግኝታ ለመያዝና ልብሷን ለማስመለስ ብትሞክርም ልታገኘው ስላልቻለች ወደ ውኃው ተመልሳ ለዘላለም ተደብቃ ቀረች፡፡
ይኸው እስካሁን ድረስ እውነትን የሚፈልጋት ሰው ስለጠፋ ውሸት የእውነትን ልብስ ለብሶ በአለም ዙሪያ እየዞረ የሕብረተሰቡን የውሸት ጥማት እያረካ ይኖራል፡፡
ምንም እንኳን ከእውነት ይልቅ ውሸት የሚወደድበትና የሚፈለግበት የእብደት ዘመን ቢሆንም ምንጊዜም ከእውነት ጋር መሆን ታላቅ የህሊና እረፍት ነው። ዛሬ እውነት ብትቀበርም በትንሳኤ ውሸትን በአደባባይ ታሳፍራለች።
የጨለማ ጉልበትና ፅናት
ብርሃን እስኪመጣ ብቻ ነው!!

🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐
🖐 እግዚአብሔር አዲስ ጅማሬን ይስጣችሁ፣ እግዚአብሔርን በምትጠብቁት በዚያ ፤ በእግዚአብሔር ፊት ባለቀሳችሁበት፤ ባነባችሁበት፤ እግዚአብሔርን በጠበቃችሁበት በእነዚያ ጊዜዎች እግዚአብሔር ከካሳ ጋር ያስጀምራችሁ፣
🖐 እግዚአብሔር የተበላ ዘመናችሁን በመካስ ያስጀምራችሁ፣ እግዚአብሔር አዲስ ጅማሬን ይስጣችሁ፣ ጀምራችሁ መታደስ ለምትፈልጉ እግዚአብሔር በአዲስ መልክ በማስጀመር አዲስ ጅማሬን ያድርግላችሁ፣ አዲስ መቀጠልን ያድርግላችሁ፣ አዲስ መራመድን፤ መፈታትን፤ መሔድን፤ መከናወንን ያድርግላችሁ
🖐 የእግዚአብሔር እጅ ታግዛችሁ፣ የእግዚአብሔር ጣት ትርዳችሁ፣ የእግዚአብሔር መንፈስ በሙላት ይምራችሁ፣ የእግዚአብሔር ምሪት በህይወታችሁ አሁንም ይገለጥላችሁ፣ እግዚአብሔርን በግልጽ እስክትከተሉ፤ በነገሮቻችሁ የእግዚአብሔርን ፈቃድ በግልጽ እስክታውቁ ድረስ የእግዚአብሔር መንፈስ ይምራችሁ፣ በእግዚአብሔር መንፈስ ሒዱ፣ ተከናወኑ፣ እግዚአብሔር ይፍታችሁ፣ እግዚአብሔር ያከናውናችሁ፣
🖐 እግዚአብሔር ከፍጻሜ ያድርሳችሁ፣ እግዚአብሔር ካሰበው ያድርሳችሁ፣ እግዚአብሔር ወዳሰበው መራመድ ይሁንላችሁ፣ ወደ አዲስ ጅማሬ ወደ አዲስ መከናወን፣ ወደ አዲስ ስኬት እግዚአብሔር ያድርሳችሁ፣
🖐 የእግዚአብሔር እጅ ታፍጥናችሁ፣ የእግዚአብሔር እጅ ታከናውናችሁ፣ መከናወን ለወንዶች ለሴቶች ይሁን፣ ለጀመራችሁትና ለምትጀምሩት ነገር ሁሉ መከናወን ይሁን፣ ለምታገለግሉ አዲስ ጅማሬ ይሁን፣ ለምትነግዱ አዲስ ጅማሬ ይሁን፣ ለምትሠሩ አዲስ ጅማሬ ይሁን፣ ለምታመርቱ አዲስ ጅማሬ ይሁን፣ ህዝብን ለምታገለግሉ አዲስ ጅማሬ ይሁን፣ ለቤታችሁ አዲስ ጅማሬ ይሁን፣ ለልጆቻችሁ በትምህርት ዙሪያ አዲስ ጅማሬ ይሁን፣ በህይወት በጤና ጉዳይ አዲስ ጅማሬ ይሁን፣ ጤናችሁን እግዚአብሔር በአዲስ ይመልከተው፣ እንደገና አዲስ እርምጃ ይስጣችሁ፣ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ባረኳችሁ፣ በዚህ ተባረኩ
🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐
ከድህረ ገፅ የተወሰደ አሜን ይሁንባችሁ።

ማቴዎስ 6 (Matthew)
2፤ እንግዲህ ምጽዋት ስታደርግ፥ ግብዞች በሰው ዘንድ ሊከበሩ በምኩራብ በመንገድም እንደሚያደርጉ በፊትህ መለከት አታስነፋ፤ እውነት እላችኋለሁ፥ ዋጋቸውን ተቀብለዋል።
3-4፤ አንተ ግን ምጽዋት ስታደርግ ምጽዋትህ በስውር እንዲሆን ቀኝህ የምትሠራውን ግራህ አትወቅ፤ በስውር የሚያይ አባትህም በግልጥ ይከፍልሃል።

ዘኍልቍ 24 (Numbers)
16፤ የእግዚአብሔርን ቃል የሚሰማ፥ የልዑልንም እውቀት የሚያውቅ፥ ሁሉን የሚችል የአምላክን ራእይ የሚያይ፥ የወደቀው፥ ዓይኖቹም የተከፈቱለት እንዲህ ይላል፡—
17፤ አየዋለሁ፥ አሁን ግን አይደለም፤ እመለከተዋለሁ፥ በቅርብ ግን አይደለም፤ ከያዕቆብ ኮከብ ይወጣል፥ ከእስራኤል በትር ይነሣል፥ የሞዓብንም ማዕዘኖች ይመታል፥ የሤትንም ልጆች ያጠፋል።

5 እግዚአብሔር አምላኬ ሆይ፤
አንተ ያደረግኸው ድንቅ ነገር ብዙ ነው፤
ለእኛ ያቀድኸውን፣
ሊዘረዝርልህ የሚችል ማንም የለም፤
ላውራው ልናገረው ብል፣
ስፍር ቍጥር አይኖረውም።
16አንተን የሚፈልጉ ሁሉ ግን፣
ሐሤት ያድርጉ፤ በአንተም ደስ ይበላቸው፤
ዘወትር የአንተን ማዳን የሚወድዱ፣
“እግዚአብሔር ከፍ ከፍ ይበል” ይበሉ።
መዝሙር 40
አንተ ያደረግኸው ድንቅ ነገር ብዙ ነው፤
ለእኛ ያቀድኸውን፣
ሊዘረዝርልህ የሚችል ማንም የለም፤
ላውራው ልናገረው ብል፣
ስፍር ቍጥር አይኖረውም።
16አንተን የሚፈልጉ ሁሉ ግን፣
ሐሤት ያድርጉ፤ በአንተም ደስ ይበላቸው፤
ዘወትር የአንተን ማዳን የሚወድዱ፣
“እግዚአብሔር ከፍ ከፍ ይበል” ይበሉ።
መዝሙር 40
“ሰው እግዚአብሔርን ይሰርቃልን? እናንተ ግን እኔን ሰርቃችኋል። እናንተም፦ የሰረቅንህ በምንድር ነው? ብላችኋል። በአሥራትና በበኵራት ነው።”
— ሚልክያስ 3፥8
— ሚልክያስ 3፥8
ዘጸአት 13 (Exodus)
21፤ በቀንና በሌሊትም ይሄዱ ዘንድ፥ መንገድ ሊያሳያቸው ቀን በደመና ዓምድ፥ ሊያበራላቸውም ሌሊት በእሳት ዓምድ እግዚአብሔር በፊታቸው ሄደ።
22፤ የደመና ዓምድ በቀን፥ የእሳት ዓምድ በሌሊት ከሕዝቡ ፊት ከቶ ፈቀቅ አላለም።

አንድ ሰው በየወሩ ለአንድ የኔቢጤ 10000 ብር ይሰጥ ነበር።
ይህም ለተወሰነ ጊዜ ቀጥሎ ነበር። አንድ ቀን ግን 7500 ብር ብቻ ሰጠው። ለየኔቢጤው ይህ አስገራሚ ነገር ነበር፣
ነገር ግን በልቡ እንዲህ አለ፣ "7500 ብር ከምንም ይሻላል።"
ከዚያም በየወሩ 7500 ብቻ መቀበሉን ቀጠለ ።
ከስድስት ወር በኋላ ደግሞ 5000 ብር ብቻ ሰጠው።
የኔቢጤው ይህ በጣም አስገራሚ ነበር! ለመበሳጨትም ቃጣው ፣
ሰውየውን ጠየቀው፣ "ከዚህ በፊት 10000 ብር ትሰጠኝ ነበር፣ ከዚያም 7500 ብር ሆነ፣ አሁን ግን 5000 ብር ብቻ ሰጠኸኝ። ለምንድን ነው?"
ሰውየውም መለሰለት፣ "በቀድሞው ጊዜ ልጆቼ ትንንሽ ነበሩ፣ እኔም ወጪዬ ዝቅተኛ ነበር፣
ስለዚህ 10000 ብር እሰጥህ ነበር።
ከዚያም አንዷ ልጄ አድጋ ዩኒቨርሲቲ ገባች፣ የዩኒቨርሲቲ ወጪዎችም ከፍተኛ ስለነበሩ 7500 ብር መስጠት ጀመርኩ። አሁን ደግሞ ሁለተኛው ልጄ ዩኒቨርሲቲ ገባ፣ ወጪዎችም ጨመሩ፣ ስለዚህ 5000 ብር ብቻ ያቅሜን ሰጥቻለሁ።"
የኔቢጤውም ጠየቀው፣ "ስንት ልጆች አሉህ?" ሰውየውም መለሰለት፣ "አራት።"
የኔቢጤውም እንዲህ አለ፣ "እና ሁሉንም የልጆችህን ልታስተምር ያሰብከው በኔ ወጪ ነዋ ?!" ብሎት እርፍ
አንዳንድ ጊዜ ሰዎች ደግነትንና መልካም ስራዎችን እንደ መብት ይቆጥራሉ፣ እንደ ለጋስነትህ አይደለም።
ፈጣሪ ሰጪ እንጂ ተቀባይ አያድርገን አሜን

ሉቃስ 2፡11 🎄🎄🎄🎄🎄🎄
ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶላችኋልና።
እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ🙌
ይህ በዓል የሰማያትና የ ምድር ፈጣሪ የሆነው ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለሰው ልጆች ካለው ፍቅር የተነሳ የአንተ፤የአንቺ፤እና የኛ ህይወት ግድ ስለሚለው አምላክ ሆኖ ሳለ በዘላለም ሞትና ኀጢአት እንዳንጠፋ ስለወደደ ክብሩን ሁሉ ትቶ ለኛ ወደዚች ምድር መምጣቱን በጥልቀት የምናስብበት እና የምንረዳበት ይሁንልን፡፡🙌🙌🌲🌲✝
ሁላችሁም መልካም በዓል🥰🥰🙌🙌

#meditation!
👌#ያልኩህ በምትሄድበት ሁሉ አትፍራ ፤አትደንግጥ፤ ጽና፤ በርታ አይዞህ ነዉ ይህ ደግሞ ትዕዛዜ ነዉ ትዕዛዜን ተቀበልና #በድፍረት_ሂድ!...
እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር መሆኑ ማወቅ ፍርሀትን ፤ድንጋጤን ያሳልፋችኋል!
ኢያሱ 1:9 NASV
[9] #በምትሄድበት ሁሉ እግዚአብሔር አምላክህ ከአንተ ጋር ነውና አይዞህ፤ በርታ፤ ጽና፤ አትፍራ፤ አትደንግጥ ብዬ አላዘዝሁህምን?”
Joshua 1:9 NLT
[9] #This_is_my_command—be strong and courageous! Do not be afraid or discouraged. For the Lord your God is with you wherever you go.”
Joshua 1:9 AMP
[9] Have I not commanded you? Be strong and courageous! Do not be terrified or dismayed (intimidated), for the Lord your God is with you #wherever_you_go.”
የተበረከ ቀን ይሁንላችሁ!!