Forwarded from Ĉool❤műsic & pic🎤 🎼 🎸🎶 Me🎧🎧😋😜 (🙏Dear Z😜)
ግራ ገባሽ አደል እውነት አለሽ የተወዛገብኩ ነፈዝ ፍጥረት ያፈቀርኩሽ ጅል ትዝታ ነኝ ምን ላርግ ብለሽ ነው
ሮቤል የማርቆስ ልጅ
@joinas123 @joinas123
@atDancesuqad@join143
ሮቤል የማርቆስ ልጅ
@joinas123 @joinas123
@atDancesuqad@join143
Forwarded from Ĉool❤műsic & pic🎤 🎼 🎸🎶 Me🎧🎧😋😜 (🙏Dear Z😜)
ብሽቅ ነሽ ኡፍ እሺ እንዴት ልውቀስሽ
ባለጥፋት... ለጥፋት ዝክር ምደግስ ይመስል ሁሌ ላንቺ ልቤ ሲያለቅስ ፍቅሬ ወደ ኩርፊያ ተቀይሮብኝ እንዳልጠላሽ እሰጋለሁ
የማርቆስ ልጅ
@atDancesuqad❤️143
@atDancesuqad❤️143
ባለጥፋት... ለጥፋት ዝክር ምደግስ ይመስል ሁሌ ላንቺ ልቤ ሲያለቅስ ፍቅሬ ወደ ኩርፊያ ተቀይሮብኝ እንዳልጠላሽ እሰጋለሁ
የማርቆስ ልጅ
@atDancesuqad❤️143
@atDancesuqad❤️143
👍1
Forwarded from Ĉool❤műsic & pic🎤 🎼 🎸🎶 Me🎧🎧😋😜 (🙏Dear Z😜)
እዛ ቦታ ላይ ነበር የውቤን ውበት ያየውት ይገርማችህዋል.........
ከለታት ግን ሌላ ቀን
ሮቤል የማርቆስ ልጅ
😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@atDancesuqad😔143
@atDancesuqad😔143
ከለታት ግን ሌላ ቀን
ሮቤል የማርቆስ ልጅ
😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@atDancesuqad😔143
@atDancesuqad😔143
👍1
Forwarded from Ĉool❤műsic & pic🎤 🎼 🎸🎶 Me🎧🎧😋😜 (🙏Dear Z😜)
☺️ግን ካሁን በፊት ብዙ ማላስታውሳቸውን ቀናቶች አልፍያለው ህይወት ግራ አጋብታኝ ባንቺ ባለመመለስ ውስጥ አዝኛለሁ😢
ሮቤል የማርቆስ ልጅ
@joinas123 @joinas123
@joinas123 @joinas123
ሮቤል የማርቆስ ልጅ
@joinas123 @joinas123
@joinas123 @joinas123
Forwarded from Deleted Account
👩🦯ጨፍነሽ አፍቅረሽ ታውሬ ወድጄሽ👩🦯 👩❤️👨ልባችን ጠፋ ግልጦ ተጫውቶብን👩❤️👨 😐ገልድሙን አውልቆ ጠፋ🤨
❤️❤️ ሮቤል የማርቆስ ልጅ❤️❤️
@joinas123 @joinas123
@joinas123 @joinas12
❤️❤️ ሮቤል የማርቆስ ልጅ❤️❤️
@joinas123 @joinas123
@joinas123 @joinas12
Forwarded from Rolnas
አይገርምም ለመድኩት! 😔
ቢቀፍም ገፋሁት!🥹
ስቃይ ይለመዳል? ብለሽ አትጠይቂኝ
ታዲያ ምን ላድርገው : የመዳኔን ተስፋ : ከፊቴ ስትነጥቂኝ😢
ያው...ለመኖር ሲባል
..አይደለም ጎጆቤት መቃብር ይሞቃል።😖
ቢቀፍም ገፋሁት!🥹
ስቃይ ይለመዳል? ብለሽ አትጠይቂኝ
ታዲያ ምን ላድርገው : የመዳኔን ተስፋ : ከፊቴ ስትነጥቂኝ😢
ያው...ለመኖር ሲባል
..አይደለም ጎጆቤት መቃብር ይሞቃል።😖
👍1
Forwarded from Rolnas
ለቤዚ የተፃፈ ደብዳቤ✍
ስትፈልጊኝ ግን አለሁ እሺ የትም አልሄድም ምናልባት አንድ ቀን ከዚች ምድር ብርቅም በፅሁፍ አወራሻለሁ ምናልባት ደሞ ቀርቤሽ ከኖርኩም ባካል የልብሽን እሰማሻለሁ ብቻ አብሬሽ ነኝ ሮባ ነበርኩ
ስትፈልጊኝ ግን አለሁ እሺ የትም አልሄድም ምናልባት አንድ ቀን ከዚች ምድር ብርቅም በፅሁፍ አወራሻለሁ ምናልባት ደሞ ቀርቤሽ ከኖርኩም ባካል የልብሽን እሰማሻለሁ ብቻ አብሬሽ ነኝ ሮባ ነበርኩ
👍1
Forwarded from Rolnas
📝ባንድ ቃል ያንጀቴን ስሜት ስስቴ ብዬ ጠርቼሽ የለ ለነገ እግዚአብሔር ያውቃል ዛሬን ግን ዛሬን እየኖርኩ አፈቅርሻለሁ ነገን ስኖርም እንደዛው 😍
ሮቤል የማርቆስ ልጅ🥺
ሮቤል የማርቆስ ልጅ🥺
👍2