ሙስሊም መሪ ላይ አምፆ የወጣ ሁሉ ኸዋሪጅ አይባልም። ሙስሊም መሪ ስንል በቁርኣን የሚያስተዳድር ማለታችን መሆኑን ልብ ይሏል።ሙስሊም መሪ ላይ ያመፀ ሁሉ ኸዋሪጅ ቢባል ኖሮ ሰለፎች ኡመዊና ዐባሲይ ዐባሲይ ከዐባስይ እየተገ/ዳደሉ የመጡትን ሁሉ ኸዋሪጅ ይሏቸው ነበር።
ግና ሰለፎች አሸንፎ ለመጣ ሁሉ በይዐህ እየሰጡ መሪነቱን አፅድቀው አሳልፈዋል።የሰለፎች መንሀጅ ይህ ነው።አሸንፎ የመጣ መሪ በቁርኣን እስካስተዳደረ ድረስ ሸሪዐዊ መሪ ነው።
ሸይኹል ኢስላም ሙሐመድ ኢብኑ ዐብዱልወሃብ ረሒመሁላህ እንዲህ ይላል፦
«በአንድ ወይም በብዙ ሃገራት ላይ አሸንፎ የመጣ መሪ በሁሉም ነገር ላይ የመሪነት ብይን እንዳለው የሁሉም መዝሃብ መሪዎች ተስማምተዋል። ይህ ባይሆን ኖሮ ዱንያ (ተረጋግታ)አትቆምም ነበር ። ምክንያቱም ሰዎች ለረጅም ዘመን ከኢማሙ አህመድ ዘመን በፊት ጀምሮ እስከ ዘመናችን ድረስ በአንድ መሪ ላይ ተሰባስበው አያውቁም።»
[አዱረሩ ሰኒያህ ፊል አጅዊበቲ ነጅዲያህ 9/5]
አዎ!የኺላፋን ስርአት በቅብብሎሽ ያስተናገዱ ኡመዊዮችና ዐባስዮች አንዱ አንዱን እየተዋጋና እያሸነፈ የመጡ ናቸው። ከሰለፎች አንዱንም አንዱ ኸዋሪጅ ነው አላሉም። ይልቁንም መሪነታቸውን እያፀደቁ ነው ያለፉት። ያ ባይሆን ኖሮ ዱንያ ተረጋግታ አትቆምም ነበር ይላሉ ኢብኑ ዐብዲልወሃብ ። ምክንያቱም እኔ ለዛንኛው መሪ በይዐህ ስለሰጠሁ አሸንፎ ለመጣው አልሰጥም ቢባል ሙስሊሞች ሙሉ ለሙሉ የማያባራ ጦርነት ውስጥ ስለሚገቡ።
ስለሆነም አንድን መንግስት ተዋግቶ አሸንፎ ስልጣን የያዘና በቁርኣን ያስተዳደረ በኢስላም ስሙ «ሙስሊም መሪ» እንጅ ኸዋሪጅ አይደለም።
የቴሌግራም ቻናል ፦ t.me/ismaiilnuru

ትክክለኛውን መልስ ምረጥ/ጪ ።
▪️ከሚከተሉት አንዷን ያለ ኒካሕ መገናኘት ይቻላል።
▪️ከሚከተሉት አንዷን ያለ ኒካሕ መገናኘት ይቻላል።
Anonymous Quiz
14%
ሀ ▪️ የሟች ወንድም ያገባት የሟች ሚስት
74%
ለ ▪️ በጂሃድ የተማረከች ሴት
5%
ሐ ▪️ ባሏ ፈቷት የወለደች እርጉዝ ሴት
8%
መ▪️ ሁሉም
ከ5 በላይ የንግድ ተቋማት በስሟ እንዲንቀሳቀሱ አድርጎ ነበር።በመካከላቸው አለመግባባት ተከሰተ ። መፋታት ነበረባቸውና ተፋቱ። ከተፋቱ በኋላ «ይህ የኔ ሐቅ አይደለም» ብላ ሁሉንም ሱቆች አስረከበችው። ዲን የገባት ሴት ማለት ይች ነች!
እርሱ ደግሞ ለልጆቹ ተቆራጭ አደረገ። ፈትቻታለሁና ሚስቴ አይደለችም ብሎ አልተዋትም። ይልቁንም ለርሷም ለብቻ ተቆራጭ አደረገ። ዲን የገባው ወንድ ማለት ይህ ነው! ሁለቱም ኪታብ ያንጋጉ ሆነው አይደለም። ያወቋትን የተገበሩ ሆነው እንጂ!
አላህ ﷻ ለፈታሃት ሚስት መልካም መዋልን የአላህ ፈሪዎችና የአሳማሪዎች ባህሪ መሆኑን ገልጿል።
«ለተፈቱ ሴቶችም በችሎታ መጠን ዳረጎት አላቸው፡፡ አላህን በሚፈሩ ላይ ተደንግጓል፡፡»
(አልበቀራህ 241)
«በሀብታም ላይ ችሎታው በድኀም ላይ ችሎታው (አቅሙ የሚፈቅደውን መስጠት) አለበት፡፡ መልካም የኾነን መጥቀም በበጎ ሠሪዎች ላይ የተረጋገጠን፤ (ጥቀሟቸው)፡፡»
(አልበቀራህ 236)
ለፈታሃት ሴት መልካም መዋል ፣ ጨማምረህ መስጠት ዲን ነው ፤ አላህን መፍራት ነው።
መፋታት ማለት የጠላትነት ጅማሮ ማለት አይደለም። ሸይኻችን ዐብዱለጢፍ ይህን አያ እየተረጎሙ ድሮ ላይ ሚስቱን የፈታ ሰው ሌላ ስታገባ በሰርጓ ቀን ሰርገኞችን ያስተናግድ ነበር ወጥ በመቅዳት፣ ሰዎችን በመኻደም ወዘተ ይላሉ። ይህ መልካም መኗኗር ነው።መፋታት ማለት ጠላትነት ስላልሆነ።
ዛሬ ላይ ሰው ተምሯል ዲኑን አውቋል ኪታብ አንጋግቷል የሚባልበት ዘመን ነው።ነገር ግን ሲፋቱ የሚሮጡት ወደ እልክ፣ ክስና ጭቅጭቅ ነው።
እርሷም እሱን ለማስቆጨት ብላ ያልሆነ ሰው ላይ ትወድቃለች።እሱም ለማስቀናት ብሎ ያልታሰበ ትዳር ውስጥ ይገባል።
ቁርአንን ብንተገብር መጋባትም መፋታትም ውበት ነበር!
አላህ ያማልሳቸው አቦ!
የሸይኻን ተፍሲር ፦
👉 https://t.me/tefsirsheykhAll/41

በሃይማኖት አንድ አይደሉም።ነገር ግን በኢስላምና በሙስሊሞች ላይ ምንም ድንበር ሳይለያያቸው ይረዳዳሉ።
አላህ እንደሚተባበሩብን ሲገልፅ እንዲህ ይላል፦
«እነዚያም የካዱት ከፊሎቻቸው ለከፊሉ ረዳቶች ናቸው፡፡ (ከምእምናን መረዳዳትን ከከሓዲያን መቆራረጥን) ባትሠሩት በምድር ላይ ሁከትና ታላቅ ጥፋት ይኾናል፡፡»
(አል አንፋል 73)
የቴሌግራም ቻናል፦ t.me/ismaiilnuru

ሙሽሪኮች ረሱልን (ሰዐወ) ለሐቀኝነታቸው ማስረጃ እንዲያቀርቡ ይጠይቋቸው ነበር።በአንፃሩ ግን ጣኦቶቻቸውን ስለ እውነተኝነታቸው ማስረጃ እንዲያቀርቡ አይጠይቋቸውም!
በተመሳሳዩ ሙርጂአዎች፦
የነፍስ ወከፍ ክላሽ ይዘው ከራሳቸው ላይ የሚከላከሉ ሙጃሂዶችን «አቅሷን ለምን ነፃ አያወጡም?» ብለው ይጠይቃሉ።
በአንፃሩ ግን ጀትና በጀት፣ ታንክና ባንክ፣ ድሮንና ፋልኮን የታጠቁ ወሊየል ኸምሮቻቸውን (መሪ ጌቶቻቸውን) «አቅሷን ለምን ነፃ አታወጡም?» ብለው አይጠይቋቸውም!
የቴሌግራም ቻናል፦ t.me/ismaiilnuru
በተመሳሳዩ ሙርጂአዎች፦
የነፍስ ወከፍ ክላሽ ይዘው ከራሳቸው ላይ የሚከላከሉ ሙጃሂዶችን «አቅሷን ለምን ነፃ አያወጡም?» ብለው ይጠይቃሉ።
በአንፃሩ ግን ጀትና በጀት፣ ታንክና ባንክ፣ ድሮንና ፋልኮን የታጠቁ ወሊየል ኸምሮቻቸውን (መሪ ጌቶቻቸውን) «አቅሷን ለምን ነፃ አታወጡም?» ብለው አይጠይቋቸውም!
የቴሌግራም ቻናል፦ t.me/ismaiilnuru
🕔 ረሱል ﷺ በህይወት ዘመናቸው የሰገዱትና በዚህ ዘመን ጥቂት ሙስሊሞች ብቻ የሚሰግዱት ሶላት የትኛው ነው?
Anonymous Quiz
19%
ሀ) ሶላቱ ተስቢሕ
39%
ለ) ሶላቱል ኸውፍ
6%
ሐ) ሶላቱል መክቱባ
36%
መ) ሁሉም
በኢስላም ላይ የሚሰሩትን ሸፍጥ ልታስቆማቸው እጃቸውን ስትይዛቸው «የኢጅቲሓድ መስኣላ ነው» ይሉት ንግግር መደበቂያቸው ከሆነ ውሎ አድሯል። ሰዎቹ «ኢጅቲሓድ»ን በተወናበደ ግንዛቤያቸው ወጣቶችን እየሰበኩ የሙስሊሞችን እምነት እና ህይወት አደጋ ላይ ጥለዋል።
ዛሬ ላይ እንደ በግ መስዋእት ሊያደርጉህ ሲፈልጉ እንደ «በፊቶቹ» ንፁሁን እስልምና እንኳ አያስተምሩህም። ይልቅ በሚሸጡልህ ትኬት አዳራሽ ጠርተውህ የሱዳንኛ «ኢስላማዊ» ዘፈን ከዳንሱ ጋር ያስተዋውቁሃል።
«አነ–ዳዒ ቢ ኢማኒ
አነል ኢስላሙ ረባኒይ
ሰኡዕሊ ራየቲ ደውመን x2
ወአህሚ ሶፈ ኢኽዋኒ»
ዐረብኛው ገባህም አልገባህም ወዝ ወዝ እያልክ የእጅ ጣቶችህን እያፋተግክ ታወናጭፋለህ። ትያትር ቤት በሜካፕ አርቲስቶች ከተሳሉ «ሱመያዎች» ጋር ተሰይመህ የኢስላም ጠላቶችን በዳንስ ፣ በድራማና ግጥም «ስትደመስስ» የቀረጹትን ምስል ከቲቪ ቻናሎቻቸው ባሻገር በማህበራዊ የትስስር ገፆች ይበትኑልሃል። ለካንስ ለኢስላም የሚጨነቁ ምርኩዞች ጠፍተው አላለቁም?! ይባልልሃል።
ምላሳቸው የኢስላም ታጋይነታቸውን ትለፍፋለች። በመንጋው አባላት «የሱና አንበሳና ሙፈኪሩል ኢስላም» እየተባሉ ሲወደሱ ሙገሳን ይሸሻሉ ብለን ስንጠብቃቸው ልክ እንደ ጅኖቹ
فزادوهم رهقا
ዘወር ይሉና ደግሞ ኢስላማዊ መንግስትን እንደማይፈልጉና ከመጣም እንደሚዋጉት በግልፅ ይነግሩሃል። የትግላቸውን ፍሬ ስትመለከት የታጋዮቻቸውን ዱንያ ያሞቀ ሲሆን የነቁ ሙስሊሞችን ያሽመደመደና ኢስላማዊ እሴቶችን ያወደመ ሆኖ ታገኘዋለህ።
ፕሮግራም ቀርጸው የ«ኺላፋ» ንድፈ ሀሳቦችን ከ«ተርቢያ» ጀምረው ከጽንሱ እያጨናገፉ «ኺላፋ»ን የሚመኙ ህልመኞች! ሰዎቹ ገና ከመነሻቸው ከሀቅ ጋር እንደ ምዕራብና ምስራቅ የተራራቁ ናቸውና በታሪክ አጋጣሚ ለመድገም ካልሆነ በቀር ሰፈራቸው የ«ኺላፋ»ን ፅንስ ሊሸከም የሚችል ጠንካራ ማህጸን እንደሌላቸው ያውቁታል።
የሸሪዓን ዕውቀት ከባለቤቶቹ ስር ለመቅሰም ጉልበትን ዝቅ ማድረግና ረጅም ጊዜያትን ስለሚጠይቅ ይህን ክፍተት ለመዝጋት በመንፈሳዊ Plagiarism አንቱታን ያተረፉ ልጅ እግር «ዱዓቶችን» አፍርተዋል።
የሌሎችን ጥናትና ምርምር ውጤቶችን የራሳቸው አስመስለው በተመስጦ ሲያቀርቡ የትኛው ሀሳብ ስንተኛው ደቂቃ ላይ እንደተወሳ እንኳ አልቀራቸውም። «አኽላቅ»ን የተላበሱ ስውር ዘራፊዎች!
እነርሱ ከሚሰሩት «ኸይር» ስራ ውጪ ለሚገኝ የትኛውም አይነት ስራ ዕውቅና አይሰጡም። ህዝብ አይን የገባ ስራ ሲያገኙ ግን ፍሬውን ለመልቀም ሲሮጡ እንቅፋት ሊመታቸው ሁላ ይችላል። የድል አጥቢያ ጀግኖች ናቸውና ማንም አይቀድማቸውም።
لا تَحْسَبَنَّ الَّذِينَ يَفْرَحُونَ بِمَا أَتَوْا وَيُحِبُّونَ أَنْ يُحْمَدُوا بِمَا لَمْ يَفْعَلُوا فَلا تَحْسَبَنَّهُمْ بِمَفَازَةٍ مِنَ الْعَذَابِ وَلَهُمْ عَذَابٌ أَلِيمٌ
✍️ ተፃፈ፦
በኡስታዝ ተውፊቅ ሙሐመድ
t.me/ismaiilnuru