This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የኢራን ድሮኖች ለመጀመሪያ ጊዜ በመስጂደ-ል-አቅሷ ሰማይ ስር!
لأول مرة , صواريخ إيران فوق سماء المسجد الأقصى المبارك في القدس عاصمة فلسطين المحتلة .
🕋🕌@islamic_zonee🕌🕋

🕋ISLAMIC ZONE🕋 ™
አዲስ ነገር ካለ ጠዋት እለቅላችኋለው
እስራኤል ዛሬ በኢራን ከተቃጣባት ቅጣት 99%ቱን ማክሸፏን ገልፃለች። እውነቷን ከሆነ ያኔ ሐማስ የወጋት ይበልጣል ከዛሬው ከኢራን ጥቃት! በርግጥ ቀድማ ተዘጋጅታ ጠብቃለችም!
🕋🕌@islamic_zonee🕌🕋
🕋🕌@islamic_zonee🕌🕋
ኢራን ጥቃቱን ለማንም ብላ ትክፈተው ዞሮ ዞሮ በተፈጠረው አጋጣሚ የፍልስጢንን በዋናነት የጋዛን ጫና ሊቀንስ እንደሚችል አትርሱ
ሀማስ ኦክቶበር 7 ላይ እስራኤልን በሰአታት ልዩነት ብቻ የኮረኮመችው ያህል ኢራን ከማታ ጀምሮ ማድረግ ባትችል እንኳ ካስወነጨፈቻቸው ሚሳኤሎች እንደሚባለው ብዙሀኑ ቢከሽፍም እንኳ የወራሪው ዜጎች ምሽታቸው በአደጋ ግዜ አላርም ሲንጫረር ማደሩ በጭንቅት ወዲ ወዲያ ሲሯሯጡ ማንጋታቸውን ማየታችን አንድ ነገር ነው

በኢራን የሚሳኤል ጥቃቶች የእስራኤል ኔቫቲም የአየር ማረፊያ ሙሉ በሙሉ ወድሟል። ኢራን የአየር ማረፊያውን ያወደመቺው በ15 ሚሳኤሎች ከደበደበቺው በኋላ ነበር።
የኔቫቲም አውሮፕላን ማረፊያ በወራሪዋ እስራኤል ደቡባዊ ግዛት በቤየር ሼቫ አቅጫ የሚገኝ ስትራቴጂካዊ የጦር ማረፊያ ሲሆን የእስራኤል F-35 ጀቶች ዋና ማዘዢያ ጣቢያ ነው። ይህ የወራሪዋ እስራኤል የጦር ማረፊያ በኢራን አዳሩን ከወደመ በኋላ ሙሉ ለሙሉ ስራ ማቆሙ ታውቋል።
ምንም እንኳ እስራኤል አሜሪካና እንግሊዝ የኢራንን ጥቃት መመከት ችለናል ብለው ለመፅናናትና ለመዋሸት ቢሞክሩም ጉዳቱ እያደር እየለበለባቸው ይገኛል። የኢራን ሚሳኤልችም እስራኤልን አሳማሚ ጥፊ እንደሰጧት ተረጋግጧል።
በኢራን የሚደርስብኝ ጥቃት መጠነኛ ከሆነ አፀፋ አልመልስም ብላ የነበረው እስራኤልም ጉዳቱ ገዘፍ ስላለባት በኢራን ላይ የአፀፋ እርምጃ ለመውሰድ እየመከረች ትገኛለች። የቡድን ሰባት አባል ሀገራትንም ድረሱልኝ ብላለች።

እስራኤል ለተከታታይ 190 ቀናት ለሴቶችና ህፃናት እንኳ ሳትራራ ንጹሐን ፈለስጢናዊያንን በምድር፣ በሰማይ፣ በባህር እሳት ስታዘንብባቸው እንኳን ሊቃወሙ ሲደግፉ የነበሩ ምዕራባዊያንና አውሮፓውያን ደም መጣጮች፤ ትናንት ሌሊት እስራኤል በኢራን ተጠቃች ብለው ውግዘት በውግዘት ሆነዋል። ምንም ሼም የሌላቸው የምድር ላይ ከርከሮዎች ናቸውኮ! ሰው ይታዘበናል እንኳ አይሉም! አሁን እነርሱ ሰብዓዊነት ተሰምቷቸው የሐቅ እንኳ ቢሆን የትኛውንም አይነት ጥቃት የሚያወግዙበት ምን ሞራል አላቸው?
ሺባ የሆነው የጸጥታው ምክር ቤትም በፈለስጢን ጉዳይ በተደጋጋሚ ተሰብስቦ አንድም መፍትሄና ተሰሚነት ሳይኖረው ድኩምነቱን አስመስክሮ ነበር። ዛሬ እስራኤል ተጠቃች ብሎ ሊሰበሰብ ነው፤ ምን እንደሚሉ እንሰማለን። ወራሪዋን ከግፍ ወረራዋ ሳያስቆሙ፤ ከዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ አጥታው የነበረውን ድጋፍ በትናንት ምሽቱ ክስተት ለማግኘት እየተጠቀመችበት ነው። አላህ ያዋርዳትና!

ከተሰማው ዜና ራሺያ ኢራን በእስራኤል ላይ ባደረሰቺው ጥቃት የተነሳ አሜሪካ እጇን ካስገባች ለእስራኤል ከደገፈች ቀጥታ በጦርነቱ ከኢራን ጋር እንደምትቆም ተናግራለች
አዲስ ነገር ካለ የማሰውቃቹ ይሆናል
🕋🕌@islamic_zonee🕌🕋
አዲስ ነገር ካለ የማሰውቃቹ ይሆናል
🕋🕌@islamic_zonee🕌🕋
ግን አንድ ነገር ልንገራቹ
ኢራን በእስራኤል ጥቃት በማድረሷ ብዙም አትደሰቱ
ለጋዛ ወይም ለፍልስጢን አግዛ አይደለም
ወደፊትም አይሆንም
ለ 191 ቀናት እየተገደሉ ነው
እሱ ቢታሰብ ኖሮ ለጋዛ ለማገዝ ቢሆን ኖሮ ...ድሮ ድሮ ነበር
ይህ የ አፃፋ ምላሽ ነው ብቻ ዋናው መመታቷ ነው
🕋🕌@islamic_zonee🕌🕋
ኢራን በእስራኤል ጥቃት በማድረሷ ብዙም አትደሰቱ
ለጋዛ ወይም ለፍልስጢን አግዛ አይደለም
ወደፊትም አይሆንም
ለ 191 ቀናት እየተገደሉ ነው
እሱ ቢታሰብ ኖሮ ለጋዛ ለማገዝ ቢሆን ኖሮ ...ድሮ ድሮ ነበር
ይህ የ አፃፋ ምላሽ ነው ብቻ ዋናው መመታቷ ነው
🕋🕌@islamic_zonee🕌🕋
በኢራን የተፈፀመብን ጥቃት ከጠበቅነው በላይ የከፋ ነው በማለት ወራሪዋ እስራኤል ገልፃለች።
የእስራኤል መከላከያ ሚኒስትርን ዋቢ አድርጎ አልጀዚራ ባወጣው መረጃ በኢራን የተፈፀመው የሚሳኤል ጥቃት ከጠበቅነውና ካሰብነው በላይ ነው ማለቷን ዘግቧል።
አነስተኛ ውድመት ብቻ እንደደረሰባት ወራሪዋ እስራኤል ማስተባበያ ስትሰጥ ብትውልም የኢራን ጥቃት አሳማሚ እንደነበር ለማመን ተገዳለች።
ግዙፉ የእስራኤል የጦርጀቶች ማዘዣና አየር ማረፊያ ኔቫቲም airbase መውደሙ የተረጋገጠ ሲሆን ሌሎች በርካታ ጉዳቶችም በወራሪዋ እስራኤል ወታደራዊ ተቋማት ላይ ደርሰዋል።
በኢራን ላይ ጥቃት ለመፈፀም ወራሪዋ እስራኤል ምእራባውያንን እየተማፀነች ትገኛለች። ኢራን በበኩሏ ወራሪዋ እስራኤል በኢራን ላይ ጥቃት የምትፈፅም ከሆነ ትፀፀታለች አፀፋውም ከአሁኑ በእጅጉ የከፋ ይሆናል በማለት ማስጠንቀቂያ ሰጥታለች።
🕋🕌@islamic_zonee🕌🕋
የእስራኤል መከላከያ ሚኒስትርን ዋቢ አድርጎ አልጀዚራ ባወጣው መረጃ በኢራን የተፈፀመው የሚሳኤል ጥቃት ከጠበቅነውና ካሰብነው በላይ ነው ማለቷን ዘግቧል።
አነስተኛ ውድመት ብቻ እንደደረሰባት ወራሪዋ እስራኤል ማስተባበያ ስትሰጥ ብትውልም የኢራን ጥቃት አሳማሚ እንደነበር ለማመን ተገዳለች።
ግዙፉ የእስራኤል የጦርጀቶች ማዘዣና አየር ማረፊያ ኔቫቲም airbase መውደሙ የተረጋገጠ ሲሆን ሌሎች በርካታ ጉዳቶችም በወራሪዋ እስራኤል ወታደራዊ ተቋማት ላይ ደርሰዋል።
በኢራን ላይ ጥቃት ለመፈፀም ወራሪዋ እስራኤል ምእራባውያንን እየተማፀነች ትገኛለች። ኢራን በበኩሏ ወራሪዋ እስራኤል በኢራን ላይ ጥቃት የምትፈፅም ከሆነ ትፀፀታለች አፀፋውም ከአሁኑ በእጅጉ የከፋ ይሆናል በማለት ማስጠንቀቂያ ሰጥታለች።
🕋🕌@islamic_zonee🕌🕋
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ይህ የኢራን ወታደራዊ እርምጃ ነው። ወራሪዋ እስራኤል በደማስቆ በሚገኘው የዲፕሎማቲክ ማረፊያዋ ላይ ላደረሰችው ጥቃት ምላሽ!
የወራሪዋ እስራኤል መንግስት ሌላ ስህተት ከሰራ የኢራን ምላሽ አስከፊና ከባድ ይሆናል ሲል ማስጠንቀቂያ ሰጥቷል።
በተያያዘ ዜናም
በወራሪዋ እስራኤል ዙርያ ላሉ ሀገራት ከጥቃታችን በፊት ማስጠንቀቂያ ሰጥተናል እርምጃችንን ለማሰናከል የሚሞክር ካለ የገፈቱ ቀማሽ ይሆናል።
ሉብናን የኢራንን ሚሳኤል አመክናለሁ ማለቷ መዘገቡን ተከትሎ በውጭ ጉዳይ ሚኒስትሯ በኩል ይህ አቋማ እንዳልሆነና እየተሰራጨ ያለው መረጃ ሐሰተኛ መረጃ መሆኑን ይፋ አድርጋለች።

ረመዳን ከመሄዱ ገና 4ኛው ቀኑ ነው!
ያለንበት ሁኔታስ እንዴት ይሆን! 🥺
ረመዳን ውስጥ ቀን ከሌት ሚቀራው ቁርአን
ተዘግቶ ወደ መደርደሪያው ተመልሶ ይሆን💔
መስጂድ ሞልቶ ሲሰገድ የነበረው ሰላት 1, 2 ሰልፍ ብቻ ሁኖ ይሆን! 😭
አላህ ሆይ በዒባዳክ ላይ ፅኑ ባሮችህ አድርገን! 🥹🤲

የአላህ ባሪያዎች ሆይ! ትንሹ ኢድ የሚባል ነገር በሸሪዓ የለም፡፡
*
ምስጋና ለአላህ ነው፤ ሁለት የመደሰቻ በአላትን የደነገገ፡፡ አሁንም ምስጋና ይገባው ይህንን ሸሪዓ ከመበረዝ እጠብቀዋለሁ ብሎ ቃል የገባው አላህ፤ የሃይማኖት ድንጋጊን ሁላ ለራሱ ብቻ ያደረገ፤ በዚህም ላይ ታላቅ ጥበቡን ያሳየ፡፡ እንደሌሎቸ ሀይማኖቶች፤ ቀሳውስት እንደበረዙት (እንደጨመሩበት እና እንደቀነሱበት) እንዳይሆን በግልፅ ሸሪዓዊ ድንጋጌን ለራሱ ብቸኛ አውጪ ያደረገ፡፡
ሱና ፆም ፆመን ዝም ብሎ ማለፍ እንጂ ከአላህ የተደነገገ በዓል የለም፡፡ ትንሹ ኢድ የሚባል ነገር፤ ከነብያችንም (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም)፤ ከሰሃባዎቻቸው (ሪድዋኑላሂ አለይሂም)፤ ከ3 ምርጥ ትውልድ፤ ከ4 አኢማዎች አላገኘንም፡፡ ታድያ ለምንድን ነው እኛ ያልታዘዝነውን የምንሰራው???
ሰኞ እና ሀሙስ ፆመን ምንም በአል ከሌለ፤ 13፣14፣15 ፆመን ምንም በአል ከሌለ፤ የሸዋል 6 ከየት መጣ??? አላህን እንፍራ፡፡
አንዳንድ ቦታ ያውም ከዋናው ኢድ በላይ ይህን ቀን ያከብሩታል፡፡
እወቅ የአላህ ባሪያ ከሽርክ ቀጥሎ ሸይጧን ዘንድ የተወደደው ወንጀል ቢድዓ ነው፡፡ ሁሉም ቢድዓ ጥመት ነው፤ ጥመት ሁሉ ለእሳት ነው፡፡
አላህ በደነገገልን 2 ኢዶች፤ ከዛ በጁምዓ ብቻ እንብቃቃ፡፡ ሁሉ ነገር የሌለው ይቀላውጣል፡፡ አላህ ግን ይህን ዲን ሞልቶታል፤ ታድያ እንደ አህለል ኪታብ መጨማመሩ ምን አስፈለገ፤ የአላህን ቁጣ ለመውረስ ካልሆነ፡፡
የአላህ ባሪያዎች ሆይ! ትንሹ ኢድ የሚባል ነገር በሸሪዓ የለም፡፡ ተጠንቀቁ አስጠንቅቁ፡፡

የሸዋል ዒድ ሚባል በዲን የተደነገገ ነገር የለም!!
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿مَن عَمِلَ عَمَلًا ليسَ عليه أمْرُنا فَهو رَدٌّ.﴾
“የእኛ ትዕዛዝ የሌለበትን ስራ የስራ ስራው ተመላሽ ነው።”
📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 1718
ኢማሙ ማሊክ (رحمه ﷲ) እንዲህ ይላሉ፦
“በኢስላም ውስጥ አዲስ ቢድዓን ፈጥሮ ያ ቢድዐ መልካም ናት ብሎ የሞገተ በርግጥም የአላህ መልእክተኛ ተልእኳቸው ላይ ሸፍጥ ሰርተዋል ብሎ ምግቷል። ምክንያቱም አላህ እንዲህ ብሏል፦ ‘ዛሬ ለናንተ ሀማኖታችሁን ሞላሁላችሁ’ያኔ ዲን ያልነበረ ዛሬ ዲን አይሆንም።”
📙 አል‐ኢቲሷም ሊሻጢቢይ: 1/28

የመጨረሻው ልብስህ → ከፈን፣
የመጨረሻው መኪናህ → ቃሬዛ (የሬሳ ሳጥን)፣
የመጨረሻው መኖሪያህ → ቀብር!
نسأل الله الثبات حتى الممات💦🤲🏻
🕋🕌@islamic_zonee🕌🕋
የመጨረሻው መኪናህ → ቃሬዛ (የሬሳ ሳጥን)፣
የመጨረሻው መኖሪያህ → ቀብር!
نسأل الله الثبات حتى الممات💦🤲🏻
🕋🕌@islamic_zonee🕌🕋
أَوَلَمۡ يَعۡلَمُوٓاْ أَنَّ ٱللَّهَ يَبۡسُطُ ٱلرِّزۡقَ لِمَن يَشَآءُ وَيَقۡدِرُۚ إِنَّ فِي ذَٰلِكَ لَأٓيَٰتٖ لِّقَوۡمٖ يُؤۡمِنُونَ(52)
"አላህ ሲሳዩን ለሚሻው ሰው የሚያሰፋ የሚያጠብም መኾኑን አያውቁምን? በዚህ ውስጥ ለሚያምኑት ሕዝቦች ግሣጼዎች አሉበት!!"
Surah Az-Zumer; 52
🕋🕌@islamic_zonee🕌🕋
"አላህ ሲሳዩን ለሚሻው ሰው የሚያሰፋ የሚያጠብም መኾኑን አያውቁምን? በዚህ ውስጥ ለሚያምኑት ሕዝቦች ግሣጼዎች አሉበት!!"
Surah Az-Zumer; 52
🕋🕌@islamic_zonee🕌🕋
የእርዳታ ጥሪ
ሼክ አብዱለጢፍ ሸረፈዲን ከትግራይ ጦርነት ጋር ተያይዞ ለሁለት አመታት በአዋሽ አርባ እና በከሚሴ ከእስር ቤት በእንግልት ላይ ነበሩ። እስር ቤት ውስጥ በፀና መታመም የጀመሩ ሲሆን ከተፈቱ በኋላ በሀገረ በቱርክ የህክምና ክትትል እየተደረገላቸው የነበረ ሲሆን፣ አሁን ላይ የህክምና ወጪው ከቤተሰብ አቅም በላይ ስለሆነ በዚህ በኮሚቴ በተከፈተ አካውንት ድጋፍ እንድታደርጉላቸው ጥሪ ቀርቧል
የአካውንት :- 1000392652788
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ሸኽ ጡሃ ሸኽ መሀመድ
ሸኽ ሁሴን ሀሰን ሱሩር
ሸኽ አህመድ አሊ ሃሰን