🕋ISLAMIC ZONE🕋
15.8K subscribers
1.54K photos
178 videos
1 file
548 links
"ወደ መልካም ነገር ያመላከተ ሰው የሰራ ሰውን አጅር ያህል ያገኛል" ረሱል (ﷺ)

ሌላኛውን የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ @hanif_tube

For comment an& promotion
▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼
@Islamic_zone_bot
Download Telegram
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ይህ የኢራን ወታደራዊ እርምጃ ነው። ወራሪዋ እስራኤል በደማስቆ በሚገኘው የዲፕሎማቲክ ማረፊያዋ ላይ ላደረሰችው ጥቃት ምላሽ!
የወራሪዋ እስራኤል መንግስት ሌላ ስህተት ከሰራ የኢራን ምላሽ አስከፊና ከባድ ይሆናል ሲል ማስጠንቀቂያ ሰጥቷል።

በተያያዘ ዜናም
  በወራሪዋ እስራኤል ዙርያ ላሉ ሀገራት ከጥቃታችን በፊት ማስጠንቀቂያ ሰጥተናል እርምጃችንን ለማሰናከል የሚሞክር ካለ የገፈቱ ቀማሽ ይሆናል።

ሉብናን የኢራንን ሚሳኤል አመክናለሁ ማለቷ መዘገቡን ተከትሎ በውጭ ጉዳይ ሚኒስትሯ በኩል ይህ አቋማ እንዳልሆነና እየተሰራጨ ያለው መረጃ ሐሰተኛ መረጃ መሆኑን ይፋ አድርጋለች።


🕋🕌@islamic_zonee🕌🕋
ረመዳን ከመሄዱ ገና  4ኛው ቀኑ ነው!


ያለንበት ሁኔታስ እንዴት ይሆን! 🥺
ረመዳን ውስጥ ቀን ከሌት ሚቀራው ቁርአን
ተዘግቶ ወደ መደርደሪያው ተመልሶ ይሆን💔
መስጂድ ሞልቶ ሲሰገድ የነበረው ሰላት 1, 2 ሰልፍ ብቻ ሁኖ ይሆን! 😭
አላህ ሆይ በዒባዳክ ላይ ፅኑ ባሮችህ አድርገን! 🥹🤲


🕋🕌@islamic_zonee🕌🕋
የአላህ ባሪያዎች ሆይ! ትንሹ ኢድ የሚባል ነገር በሸሪዓ የለም፡፡
*
ምስጋና ለአላህ ነው፤ ሁለት የመደሰቻ በአላትን የደነገገ፡፡ አሁንም ምስጋና ይገባው ይህንን ሸሪዓ ከመበረዝ እጠብቀዋለሁ ብሎ ቃል የገባው አላህ፤ የሃይማኖት ድንጋጊን ሁላ ለራሱ ብቻ ያደረገ፤ በዚህም ላይ ታላቅ ጥበቡን ያሳየ፡፡ እንደሌሎቸ ሀይማኖቶች፤ ቀሳውስት እንደበረዙት (እንደጨመሩበት እና እንደቀነሱበት) እንዳይሆን በግልፅ ሸሪዓዊ ድንጋጌን ለራሱ ብቸኛ አውጪ ያደረገ፡፡
ሱና ፆም ፆመን ዝም ብሎ ማለፍ እንጂ ከአላህ የተደነገገ በዓል የለም፡፡ ትንሹ ኢድ የሚባል ነገር፤ ከነብያችንም (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም)፤ ከሰሃባዎቻቸው (ሪድዋኑላሂ አለይሂም)፤ ከ3 ምርጥ ትውልድ፤ ከ4 አኢማዎች አላገኘንም፡፡ ታድያ ለምንድን ነው እኛ ያልታዘዝነውን የምንሰራው???
ሰኞ እና ሀሙስ ፆመን ምንም በአል ከሌለ፤ 13፣14፣15 ፆመን ምንም በአል ከሌለ፤ የሸዋል 6 ከየት መጣ??? አላህን እንፍራ፡፡
አንዳንድ ቦታ ያውም ከዋናው ኢድ በላይ ይህን ቀን ያከብሩታል፡፡
እወቅ የአላህ ባሪያ ከሽርክ ቀጥሎ ሸይጧን ዘንድ የተወደደው ወንጀል ቢድዓ ነው፡፡ ሁሉም ቢድዓ ጥመት ነው፤ ጥመት ሁሉ ለእሳት ነው፡፡
አላህ በደነገገልን 2 ኢዶች፤ ከዛ በጁምዓ ብቻ እንብቃቃ፡፡ ሁሉ ነገር የሌለው ይቀላውጣል፡፡ አላህ ግን ይህን ዲን ሞልቶታል፤ ታድያ እንደ አህለል ኪታብ መጨማመሩ ምን አስፈለገ፤ የአላህን ቁጣ ለመውረስ ካልሆነ፡፡
የአላህ ባሪያዎች ሆይ! ትንሹ ኢድ የሚባል ነገር በሸሪዓ የለም፡፡ ተጠንቀቁ አስጠንቅቁ፡፡


🕋🕌@islamic_zonee🕌🕋
የሸዋል ዒድ ሚባል በዲን የተደነገገ ነገር የለም!!

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿مَن عَمِلَ عَمَلًا ليسَ عليه أمْرُنا فَهو رَدٌّ.﴾

“የእኛ ትዕዛዝ የሌለበትን ስራ የስራ ስራው ተመላሽ ነው።”

📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 1718

ኢማሙ ማሊክ (رحمه ﷲ) እንዲህ ይላሉ፦

“በኢስላም ውስጥ አዲስ ቢድዓን ፈጥሮ ያ ቢድዐ መልካም ናት ብሎ የሞገተ በርግጥም የአላህ መልእክተኛ ተልእኳቸው ላይ ሸፍጥ ሰርተዋል ብሎ ምግቷል። ምክንያቱም አላህ እንዲህ ብሏል፦ ‘ዛሬ ለናንተ ሀማኖታችሁን ሞላሁላችሁ’ያኔ ዲን ያልነበረ ዛሬ ዲን አይሆንም።”

📙 አል‐ኢቲሷም ሊሻጢቢይ:  1/28


🕋🕌@islamic_zonee🕌🕋
የመጨረሻው ልብስህ → ከፈን፣
የመጨረሻው መኪናህ → ቃሬዛ (የሬሳ ሳጥን)፣
የመጨረሻው መኖሪያህ → ቀብር!

نسأل الله الثبات حتى الممات💦🤲🏻


🕋🕌@islamic_zonee🕌🕋
أَلَا إِنَّهُمْ هُمُ الْمُفْسِدُونَ وَلَٰكِن لَّا يَشْعُرُون

َ
🕋🕌@islamic_zonee🕌🕋
أَوَلَمۡ يَعۡلَمُوٓاْ أَنَّ ٱللَّهَ يَبۡسُطُ ٱلرِّزۡقَ لِمَن يَشَآءُ وَيَقۡدِرُۚ إِنَّ فِي ذَٰلِكَ لَأٓيَٰتٖ لِّقَوۡمٖ يُؤۡمِنُونَ(52)

"አላህ ሲሳዩን ለሚሻው ሰው የሚያሰፋ የሚያጠብም መኾኑን አያውቁምን? በዚህ ውስጥ ለሚያምኑት ሕዝቦች ግሣጼዎች አሉበት!!"

Surah Az-Zumer; 52


🕋🕌@islamic_zonee🕌🕋
የእርዳታ ጥሪ

ሼክ አብዱለጢፍ ሸረፈዲን ከትግራይ ጦርነት ጋር ተያይዞ ለሁለት አመታት በአዋሽ አርባ እና በከሚሴ ከእስር ቤት በእንግልት ላይ ነበሩ። እስር ቤት ውስጥ በፀና መታመም የጀመሩ ሲሆን ከተፈቱ በኋላ በሀገረ በቱርክ የህክምና ክትትል እየተደረገላቸው የነበረ ሲሆን፣ አሁን ላይ የህክምና ወጪው ከቤተሰብ አቅም በላይ ስለሆነ በዚህ በኮሚቴ በተከፈተ አካውንት ድጋፍ እንድታደርጉላቸው ጥሪ ቀርቧል

የአካውንት :- 1000392652788
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ

ሸኽ ጡሃ ሸኽ መሀመድ
ሸኽ ሁሴን ሀሰን ሱሩር
ሸኽ አህመድ አሊ ሃሰን


🕋🕌@islamic_zonee🕌🕋
Forwarded from 🕋ISLAMIC ZONE🕋  (Ã/Š)
ህይወትህን መቀየር ፈልገህ ነገር ግን ከየት መጀመር እንዳለብህ ካላወቅ

በረሱል ﷺ ላይ ሶለዋት ማውረድ ጀምር

ሸይኽ ሀቢብ ዑመር

😍😍 اللهم صلِ و سلم و بارك على سيدنا محمد ﷺ 💚🤍صلوت 😘


@Islamic_zonee
●○●○●○●○●○●○●○●○●○●○

◾️የጁመዓ ቀን ሱናዎች


♦️ገላን መታጠብ
♦️ሽቶ መቀባት ለወንዶች
♦️ሲዋክ መጠቀም
♦️ጥሩ ልብስ መልበስ
♦️ሱረቱ ከህፍን መቅራት
♦️በጧት ለጁመዓ ሶላት መሄድ
♦️በነብዩ ﷺ ላይ ሰለዋት ማብዛት


اللهم صل وسلم على نبينا محمد
اللهم صل وسلم على نبينا محمد

http://t.me/islamic_zonee

●□●□●□●□●□●□●□●□●□●□
■ከአንተ ሁሉም ነገር ይገለልና አላህ ብቻ ከአንተ ጋር ይቀራል።
□ ሁሉም ነገር ከአንተ ጋር ይሆን ዘንድ አንተ ከአላህ ጋር ሁን።



🕋🕌@islamic_zonee🕌🕋
አንድ ነገር ከተሰበረ በኋላ ቢጠገን እንኳ እንደ መጀመሪያው ላይሆን ይችላል። በተለይም የሰው ቀልብ! ስለዚህ እንዳማረበት ሳትሰብር ያዘው።



🕋🕌@islamic_zonee🕌🕋
ማስታወሻ፦

ነገ ሰኞ የወርሃ ሸዋል 13ኛ ቀን ነው። ከዚያም 14ኛውና 15ኛው ተከታታይ የአያመ-ል-ቢዽ ቀናቶች ናቸው። የሸዋልን ፆም የምትፆሙ ሁለቱንም ነይታችሁ ብትፆሙ በሁለቱም ትመነዳላችሁ። ነገ ደግሞ ሰኞ ስለሆነ ሸዋላችሁንም፣ አያመ-ል-ቢዻችሁንም፣ ሰኟችሁንም (በአንድ ቀን 3 ምንዳ) ታፍሳላችሁ። ኒያችሁን አሳምሩ



🕋🕌@islamic_zonee🕌🕋
🌟የ ወንድ ልጅ ግርማ ሞገሱ አዛን ሲሰማ ወደ መስጂድ 🕌 መቻኮሉ ነው 🌟ህይወት ከአላህ ጋር ውብ ናት !


🕋🕌@islamic_zonee🕌🕋
በአላህ ላይ እውነተኛ መመካትን እንመካ!

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿لو أنَّكم توَكَّلتم على اللهِ حقَّ توَكُّلِهِ، لرزقَكم كما يرزقُ الطَّيرَ، تغدو خماصًا، وتروحُ بطانًا.﴾

“እናንተ በአላህ ላይ እውነተኛ የሆነ መመካትን ብትመኩ ኖሮ ወፎችን እንደሚመግበው ይመግባችሁ ነበር። ሆዷ ባዶ ሆኖ ጠዋት ትወጣና ከሰዐት በኋላ ሆዷን ሞልታ ትመለሳለች።”

📚 ቲርሚዚ ዘግበውታል አልባኒ ሶሂህ ብለውታል: 2344

"ወደ መልካም ነገር ያመላከተ ሰው የሰራ ሰውን አጅር ያህል ያገኛል" ረሱል (ﷺ)

https://t.me/islamic_zonee ☑️