አንድ ሰው ቁርአንን ተምሮት (አውቆት)
በቀኑም በምሽቱም ምንም ሳይቀራው
መተኛቱ ከባባድ ከሚባሉ ወንጀሎች
መካከል አድርገን እንቆጥረው ነበር ይላሉ ።
الزهد للإمام أحمد (٢٤٥)
➥@Islamic_visions
በቀኑም በምሽቱም ምንም ሳይቀራው
መተኛቱ ከባባድ ከሚባሉ ወንጀሎች
መካከል አድርገን እንቆጥረው ነበር ይላሉ ።
الزهد للإمام أحمد (٢٤٥)
➥@Islamic_visions
❤3🔥1
□የፈጅር አዛንን ስሰማ
ሁለት አማራጮች አሉህ
ህልምህን መቀጠል ወይም
ህልምህን ለማሳካት ተነስተህ መስገድ!
ወንድ ከሆንክ ብድግ በል🙂↕️
#ሰላተል_ፈጅር አህባቢ♡
↴↴
↬@islamic_visions
ሁለት አማራጮች አሉህ
ህልምህን መቀጠል ወይም
ህልምህን ለማሳካት ተነስተህ መስገድ!
ወንድ ከሆንክ ብድግ በል🙂↕️
#ሰላተል_ፈጅር አህባቢ♡
↴↴
↬@islamic_visions
🔥4👍2
🕊4👍2
□ባላቸውን ለስራ፣ ልጆቻቸውን ለትምህርት የሚቀሰቅሱ ሚስቶች በሞሉበት አለም ባሏን እና ልጆቿን ለፈጅር ሰላት የምትቀሰቅስ ሚስት ምንኛ የታደለች ነች።
#ሰላተል_ፈጅር አህባቢ♡
↴↴
↬@islamic_visions
#ሰላተል_ፈጅር አህባቢ♡
↴↴
↬@islamic_visions
👏5👍1
□#ለፈገግታ😂
ብልጠት ወይስ ተንኮል?
አስር ወንዶችና አንዲት ሴት በገመድ ላይ ተንጠልጥለዋል ፤ ሆኖም ገመዱ ከአስር ሰው በላይ የማንጠልጠል አቅም የለውምና ከአስራ አንዱ አንድ ሰው ገመዱ ሳይበጠስ በፊት እራሱን መስዋዕት አድርጎ ገመዱን ለቆ መዝለል ወይም መውደቅ ነበረበት። ታዲያ ብቸኛዋ ሴት እንዲህ የሚል ሀሳብ አቀረበች ፦ ህይወቴን ሙሉ ለባሌና ለልጆቼ መስዋዕት ስከፍክ ኖርያለሁ ስለዚህ ለኔ የለመድኩትና የማይከብድ ስለሆነ እኔ እራሴን መስዋዕት አደርጋለሁ ነገር ግን ገመዱን ከመልቀቄ በፊት ሞቅ ባለ ጭብጨባ ሞራል ስጡኝ አለቻቸው ። የሴቷ መስዋዕት መክፈል እጅግ ያስደሰታቸው አስሩም ወንዶች በደስታ ተውጠው ገመዱን ለቀቁና ማጨብጨብ ጀመሩ። የወንዶቹን እናንተ ገምቱ ሴቷ ግን ድናለች ።

😁8🔥2👏1
🎉3🏆3❤2
ኢብኑል ቀይም رحمه الله እንዲህ አሉ:-
''የታመመን ቀልብ #ከቁርኣን በላይ.
የሚያድነው መድኃኒት የለም።''
♡ ㅤ ❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲
╰┈➤@islamic_visions
''የታመመን ቀልብ #ከቁርኣን በላይ.
የሚያድነው መድኃኒት የለም።''
♡ ㅤ ❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲
╰┈➤@islamic_visions
❤6
የጊዜ ጉዳይ እንጂ በአላህ ላይ ተስፋ
ሳንቆርጥ ያደረግናቸው ዱአዎች ሁሉ ደርሰው፣
ተሳክተው እናያቸዋለን
أنشا الله ☺️
ሳንቆርጥ ያደረግናቸው ዱአዎች ሁሉ ደርሰው፣
ተሳክተው እናያቸዋለን
أنشا الله ☺️
❤5
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
ያጀመዓ ዛሬ ያጋጠመኝን አንድ ክስተት ላጋራችሁ ምን መሰላችሁ አጋጣሚ ሱቅ ሄጄ እዚው ሰፈር ውስጥ ማለት ነው ከዛ ባለሱቁ እየሰገደ ነበር 🥹 እስከሚጨርስ ያው ሰው መጣ ብሎ ቶሎ ቶሎ እንደይሰግድ ብዬ ትንሽ ራቅ ብዬ ቆምኩ የሆኑ ክርስቲናኖች መተው ሲያዩት እየሰገደ ነው ከዛ "ውይ ሰላት ላይ ነው"ብለው አጠገቤ ቆሙ
አያችሁ ሰላታችን ምን ያክል እንደሚያስከብረን በአላህ አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላደረገን ጌታ 🥰

🍓3
ህፃን ልጅ እያጫወትከው ወደ ላይ ስትመረውረው ይስቃል። ምክኒያቱም ወርውረህ እንዴ ማተወው....
ሲወርድ ደግሞ እንደምትቀበለው እርግጠኛ ስለሆነ።
የአላህ ክስተቶች ፈተና ሆነው ቢወረውሩህ .... የአላህ እዝነት እንደሚቀበልህ እርግጠኛ ሁን"
በጌታህ ላይ ሁሌም ተስፋ ይኑርህ!!😊
ሲወርድ ደግሞ እንደምትቀበለው እርግጠኛ ስለሆነ።
የአላህ ክስተቶች ፈተና ሆነው ቢወረውሩህ .... የአላህ እዝነት እንደሚቀበልህ እርግጠኛ ሁን"
በጌታህ ላይ ሁሌም ተስፋ ይኑርህ!!😊
👍4😁2
تلاوة سورة الكهف بصوت القارئ الشيخ هيثم الدخين | Surah Al-Kahf Recitation
Qatar Foundation | مؤسسة قطر
القارئ: هيثم الدخين
سورة: الكهف
سورة: الكهف
🔥1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
﴿إِنَّ ٱللَّهَ وَمَلَٰٓئِكَتَهُۥ يُصَلُّونَ عَلَى ٱلنَّبِىِّ ۚ يَٰٓأَيُّهَا ٱلَّذِينَءَامَنُواْ صَلُّواْ عَلَيْهِ وَسَلِّمُواْ تَسْلِيمًا ﴾
قَالَ ﷺ: «مَنْ صَلَّ عَلَيَّ صَلاةً صَلَّ اللهُ عَلَيْهِ بِهَا عَشَراً»
በኔ ላይ አንድ ጊዜ ሶላዋት ያወረደ
አሏህ በርሱ ላይ አስር ጊዜ ሶለዋት
ያወርድለታል
اللهم صل وسلم وبارك على نبينا محمدﷺ
قَالَ ﷺ: «مَنْ صَلَّ عَلَيَّ صَلاةً صَلَّ اللهُ عَلَيْهِ بِهَا عَشَراً»
በኔ ላይ አንድ ጊዜ ሶላዋት ያወረደ
አሏህ በርሱ ላይ አስር ጊዜ ሶለዋት
ያወርድለታል
اللهم صل وسلم وبارك على نبينا محمدﷺ
በቁርኣን ውስጥ most comfortable የሆነ ቃል ፡-
إِن يَنصُرْكُمُ اللَّهُ فَلَا غَالِبَ لَكُمْ ۖ
አላህ ቢረዳችሁ ለእናንተ አሸናፊ የለም፡፡
إِن يَنصُرْكُمُ اللَّهُ فَلَا غَالِبَ لَكُمْ ۖ
አላህ ቢረዳችሁ ለእናንተ አሸናፊ የለም፡፡
❤2👍1
የማያሻማ ጉዳይ ….
ሁሌም ልንኮራበት የሚገባ ሙሉ የሆነ እምነት እንዳለን ሊሰማን ይገባል።
በሼም ወይንም ይሉኝታ መጓዝ ከተጠያቂነት አያድንም።
አቋም አቋም ነው።እምነት እምነት ነው።
لكم دينكم ولي دين
ሁሌም ልንኮራበት የሚገባ ሙሉ የሆነ እምነት እንዳለን ሊሰማን ይገባል።
በሼም ወይንም ይሉኝታ መጓዝ ከተጠያቂነት አያድንም።
አቋም አቋም ነው።እምነት እምነት ነው።
لكم دينكم ولي دين
❤2👌2👍1
ጨዋነት ዝምታ ሳይሆን የሚናገሩትንና የሚናገሩበትን
ቦታ ማወቅ ነው ከንግግር የሚሻል ዝምታ
እንዳለ ሁሉ ከዝምታ የሚሻል ንግግርም
አለ ሁሉም በቦታው ሲሆን
ዝምታም ጌጥ ንግግርም ወርቅ ይሆናል ።
ቦታ ማወቅ ነው ከንግግር የሚሻል ዝምታ
እንዳለ ሁሉ ከዝምታ የሚሻል ንግግርም
አለ ሁሉም በቦታው ሲሆን
ዝምታም ጌጥ ንግግርም ወርቅ ይሆናል ።
👍2💯1