751 || የሮማውያንን (ቢዛንታይን) ጦር በማሸነፍ ሶሪያን ነፃ ያወጣው ጦርነት የትኛውነው?
Anonymous Quiz
50%
የየርሙክ ጦርነት
31%
የሁነይን ጦርነት
19%
የቃሰዲያ ጦርነት
👍6
752 || በኡሁደ ጦርነት ወቅት ቦታቸውን በመልቀቅ ሽንፈትን ያመጡት የጦር ክፍሎች እነማን ነበሩ?
Anonymous Quiz
68%
ቀስተኞቹ
23%
እግረኞቹ
9%
ፈረሰኞቹ
👌6
753|| በታላቅ የበድር ጦርነት ላይ የተገደለው የቁረይሾች ዋነኛ መሪና የሙስሊሞች ጠላት ማን ነበር?
Anonymous Quiz
23%
አቡ ለሀብ
62%
አቡ ጃህል
14%
አቡ ሱፍያን
👌6
754 || ነብዩ (ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም) የመካን ህዝቦች በይፋ ወደ አስላም ለመጣራት መጀመሪያ የወጡበት ተራራ የትኛው ነው?
Anonymous Quiz
26%
የኑር ተራራ
44%
የኡሁድ ተራራ
30%
የሶፋ ተራራ
👌7👍1
755 || ሑልፉል ፍዱል (የክቡራን ቃል ኪዳን) ስምምነት የተደረገው በማን ቤት ውስጥ ነበር?
Anonymous Quiz
39%
በአል-አርቀም ቤት
26%
በዐብዱላህ ቢን ጂዲዓን ቤት
19%
በአቡ ጧሊብ ቤት
16%
በኡመያ ቢን ኸለፍ ቤት
👌5
756|| ነብዩ (ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም) ከጧይፍ ሲመለሱ ወደመካ ለመግባት ጥገኝነት (ጂዋር) የሰጣቸው የትኛው ያልሰለመ የመካ መሪነበር?
Anonymous Quiz
13%
በአቡ ለሀብ
14%
በአቡ ጃህል
40%
በሙጥዒም ቢን ዐዲይ
33%
በወለዲ ቢን ሙጊራ
👍9✍1
757 || አሏህ ለነብዩ ዘከርያ (ዐ.ሰ) ልጂ የህያን እንደሚያገኝ ባበሰረው ጊዜ ለምልክት ያህል ለስንትቀን ሰዎችን እንዳያነጋግር አዘዘው?(ሱረቱል መርየም)
Anonymous Quiz
19%
ለ7 ቀን
26%
ለ40 ቀን
53%
ለ3 ቀን
2%
ለ1 ቀን
👌3🍓3
758 || ነብዩ ዩሱፍ (ዐ.ሰ) በንጉሱ ሚስት ተከሰው ወደ ወህኒ ከመግባታቸው በፊት በቤተ መንግስቱ እስር ቤት ውስጥ ለስንት ዓመት ቆዩ?(ሱረቱ ዩሱፍ:42)
Anonymous Quiz
31%
ለ12 ዓመታት
27%
ለ5 ዓመታት
29%
ከ3-9 ዓመታት
13%
ለ20 ዓመታት
👌2
759|| አሏህ ለነብዩ ኑህ መርከቧን እንድጭንና ቅጣቱ (የጥፋት ውሃው) መምጣቱን ለማወቅ የሰጠው የመጀመሪያ ምልክት ምን ነበር?(ሱረቱ ሁድ:40)
Anonymous Quiz
21%
ከባድ መብረቅና ነጎድጓድ
25%
ከምድጃ (ፉርን)ውስጥ ውሃ መፍለቁ
29%
የባህር ሞገድ መርከቧን ማንቀሳቀሱ
24%
ሰማይ ጥቁር ደመና መሸፈኑ
👌4
760 || ኩቱቡ ሲታህ(ስድስቱ መፀሀፍት)ውስጥ የማይካተተው የቱ ነወ?
Anonymous Quiz
15%
ሶሒሕ ሙስሊም
16%
ሱነን ኢብኑ ማጀህ
11%
ሱነን አቢ ዳውድ
57%
ሙስነድ ኢማም አህመድ
🏆4👍3
761 || ነብዩ (ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም) እኔ የእውቀት ከተማነኝ እሱ ደግሞ በሯ ነው ያሉት ማን ነው?
Anonymous Quiz
54%
አቡበክር
13%
ዑስማን
13%
ዑመር
20%
አሊ
🏆6👍3
762 || በቁርዓን ውስጥ"ጣሉጥና ጃሉጥ" (ሳኦልና ጎልያድ) ታሪክ የተጠቀሰው በየትኛው ሱራ ውስጥነው?
Anonymous Quiz
49%
ሱረቱል በቀራህ
21%
ሱረቱ አል -ዒምራን
26%
ሱረቱል ማኢዳህ
4%
ሱረቱል መርየም
👍3
763 || ከአስሩ የጀነት ተበሳሪዎች መካከልበመጨረሻ የሞተው ሶሐባ ማን ነው?
Anonymous Quiz
22%
አሊ
34%
ሰዕድ ኢብኑ አቢ ወቃስ
21%
ሰዒድ ኢብኑ ዘይድ
23%
አቡ ኡበይዳህ
👍5
764 || በቁርዓን ውስጥ "ፈቢአይ አላ ኢረቢኩማ ቱከዚባን "የሚለውአንቀፅ ለሰውና ለጂን ስንት ጊዜ ቀርቧል?
Anonymous Quiz
23%
11
23%
41
21%
21
33%
31
🏆4💯3
765 || በቁርዓን ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ የወረደውና ሙሉ በሙሉ ስግደት (ሱጁድ) ያለበት አንቀፅ የያዘው ሱራ ማን ነው?
Anonymous Quiz
35%
ሱረቱ አን-ነጂም
47%
ሱረቱል አለቅ
11%
ሱረቱል በቀራህ
7%
ሱረቱል ኢኽላስ
👍4🏆3
766 || በአውሮፓ ምድር (ስፔን) ለ800 ዓመታት የቆየ የእስልምና ግዛት ምን ይባላል?
Anonymous Quiz
25%
ሮም
19%
ባዛንቲየም
54%
አል-አንደሉስ
3%
ሲሲሊ
👍3🏆2
767 || በቁርዓን ውስጥ"አል-መሐሊል" የተባለውና የአይሁዶች ሰንበትን ህግ በመጣሳቸው ምክንያት የተቀጡበት ታሪክ በየትኛው ሱራ ይገኛል?
Anonymous Quiz
41%
ሱረቱል አዕራፍ
25%
ሱረቱ ያሲን
8%
ሱረቱል ጂን
26%
ሱረቱ ሁድ
👍1
768 || ቁርዓን በአጠቃላይ ስንት ሒዝብ (የንባብ ክፍሎች)አሉት ?
Anonymous Quiz
10%
30 ሒዝብ
31%
60 ሒዝብ
49%
114 ሒዝብ
10%
90 ሒዝብ