ኢስሀቅ
1.48K subscribers
51 photos
19 videos
7 files
18 links
Download Telegram
Live stream finished (45 minutes)
ሪከርዱ የት ነው የሚቀመጠው?
Channel photo updated
አሰላም ዐለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ

አላህ ካለ በቅርቡ የሰላት መማሪያ አፕሊኬሽኑ ይለቀቃል ለሰዎች ፔጁን ሼር ማድረግ አትርሱ

https://t.me/ishaqv
👍50❤6🔥4🥰2
ኢስሀቅ
Video
ለራሴ እልካለሁ ብዬ ለካ እዚ ነው የላኩት። እኔኮ ሚሴጅ ሲበዛ ምንድነው ብያለሁ
😁48
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አት-ተውባህ 9:32-33 · Sheikh Abu Bakr Al-Shatri
🥰34👍11❤1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ቪዲዮ አሰራር ማሳያ
👍32❤8
ይሄንን ቪዲዮ ዬላያቹ እዩት ሼርም አድርጉት

https://vt.tiktok.com/ZSgxqUU1H/
👍26
ቲክቶክ አካውንቴን ለአንድ ወር live ከመግባት ታግዷል።
😢45
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

ጀመዓው ከሰላት አፕሊኬሽን በኃላ ምን አይነት አፕ ይሰራ እስኪ ሀሳባቹን ስጡኝ። አንድ ወሬን ልጠቀምበት
👍13
ሐሳባቹን በግል መንገር ምትፈልጉ
t.me/ishaq_feedback_bot

በዚህ ቦት ላኩልኝ
❤7
አሰላም ዐለይኩም

ይሄ ሁለተኛ የቲክቶክ አካውንቴ ነው ፍሎ አድርጉኝ ለሌሎችም ሼር አድርጉት

https://www.tiktok.com/@ishaqvq?_r=1&_t=ZS-9AtynaTaryx
👍18❤5
አልሐምዱሊላህ አልሐምዱሊላህ

بسم الله الرحمن الرحيم

📖 ቁርአን ትርጉም — Quran Tirgum
በመጨረሻ በGoogle Play Store ላይ ወጥቷል! 🎉

አሰላሙ ዐለይኩም ውድ ወንድምና እህቶች 🌿

ቁርአንን በአማርኛ ለማንበብ፣ ቁርአን ለማዳመጥና ለመረዳት የሚያግዘው አፕሊኬሽን አሁን ከPlay Store በቀጥታ ይገኛል።

✨ በውስጡ፦
📜 ቁርአን በሙስሐፍ ፊደል ከአማርኛ ትርጉም ጋር
📚 ተፍሲር • 🎧 ቂርኣት • 🗂 ርዕሶች • 🔍 ፍለጋ
🔖 ዕልባት፣ ✏️ ማስታወሻ፣ 🖍 ማድመቅ
🎬 አረብኛና አማርኛ ከቂርኣት ጋር ቪዲዮ መሥራት
✏️ በቁርአኑ ላይ ማስመሪያ፣ ማቅለሚያ፣ ቅርጾችና 👆 ማመልከቻ

📲 ለማውረድ፦
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.qurantirgum.amharic

⭐ ከተመቻችሁ ደረጃ (rating) እና አስተያየት ብትሰጡኝ ደስ ይለኛል።

ለሌሎችም አጋሩት — «ወደ መልካም ያመላከተ እንደሠራው ምንዳ አለው» 🤍
جزاكم الله خيرا
👍22❤13🎉4
ኢስሀቅ pinned «አልሐምዱሊላህ አልሐምዱሊላህ بسم الله الرحمن الرحيم 📖 ቁርአን ትርጉም — Quran Tirgum በመጨረሻ በGoogle Play Store ላይ ወጥቷል! 🎉 አሰላሙ ዐለይኩም ውድ ወንድምና እህቶች 🌿 ቁርአንን በአማርኛ ለማንበብ፣ ቁርአን ለማዳመጥና ለመረዳት የሚያግዘው አፕሊኬሽን አሁን ከPlay Store በቀጥታ ይገኛል። ✨ በውስጡ፦ 📜 ቁርአን በሙስሐፍ ፊደል ከአማርኛ ትርጉም ጋር 📚…»
ከዚህ በፊት ያወረዳቹ playstore ግቡና አዲስ የተጨመሩ ነገሮች ስላሉ update አድርጉት
🥰11🔥1
playstore ላይ comment መስጠት አትርሱ ስታርም ስጡት ይበልጥ እንዲዳረስ ይጠቅማል
👍24❤1🔥1