Industrial Parks Development Corporation - Ethiopia
5.91K subscribers
7.6K photos
151 videos
1 file
1.12K links
Download Telegram
የፓኪስታን ባለሀብቶች በተለያዩ ዘርፎች ኢንቨስት የማድረግ ፍላጎት እንዳላቸው ገለጹ

የፓኪስታን ባለሀብቶች ኮርፖሬሽኑ በሚያስተዳድራቸው ኢንዱስትሪ ፓርኮችና ድሬዳዋ ነጻ የንግድ ቀጠና በአልሙኒየም፣ ብረታ ብረትና የፓኬጂንግ ወረቀት ምርት ዘርፍ ላይ ገብተው ኢንቨስት የማድረግ ፍላጎት እንዳላቸው ገልጸዋል።

በኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን የኢንዱስትሪ ፕሮጀክቶች አገልግሎት ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ሽፈራው ሰለሞን የፓኪስታን ባለሃብቶችን ተቀብለው አነጋግረዋል፡፡

ዋና ስራ አስኪያጁ በውይይቱ ኮርፖሬሽኑ በሚያስተዳድራቸው 13 ኢንዱስትሪ ፓርኮችና ድሬዳዋ ነጻ የንግድ ቀጠና ያሉ መሠረተ ልማቶችን፣ የኢንቨስትመንት ማበረታቻዎችን እና ጠቀሜታዎች ዙሪያ ገለጻ አድርገውላቸዋል፡፡

አቶ ሽፈራው በሃገሪቱ ያለው ወጣትና የተማረ የሰው ሃይል ፤ምቹ የኢንቨስትመንት ከባቢ እንዲሁም በመንግስት በኩል የተሠጠው ከፍተኛ ትኩረት ኢንዱስትሪ ፓርኮቹ ኢንቨስት ለማድረግ ትክክለኛ ቦታ መሆኑን ጭምር አብራርተውላቸዋል፡፡

የፓኪስታን ባለሃብቶች በበኩላቸው በኢትዮጵያ በኩል ያለው ምቹ የኢንቨስትመንት ሁኔታና አማራጮች መኖራቸውን ገልጸው በኢንዱስትሪ ፓርኮች ውስጥ በአልሙኒየም፤ብረታ ብረትና የወረቀት ፓኬጂንግ ዘርፎች ላይ ኢንቨስት ለማድረግ የሚያስችላቸውን የቅድመ ኢንቨስመንት ጉብኝት ላይ መሆናቸውን ገልጸዋል፡፡

የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን በሚያስተዳድራቸው ኢንዱስትሪ ፓርኮችና ነጻ የንግድ ቀጠና የፓኪስታን ባለሃብቶች ተሳትፎ ለማሳደግ በፓኪስታን የኢትዮጵያ ኤምባሲ ጋር በቅርበት እየሰራ ይገኛል፡፡ Pakistani Investors Express Interest to Invest in Ethiopia’s Industrial Parks

Pakistani investors have expressed a keen interest to invest in aluminum, steel and packaging sub-sectors in the industrial parks and Dire Dawa Free Trade Zones.

The investors discussed the potential investment opportunity in Ethiopia with the General Manager of the oldest industrial consulting enterprise of the country, Industrial Project Service, Shiferaw Solomon.

The general manager briefed the investors about the investment opportunities in Ethiopia vis-a-vis integrated infrastructure, investment incentives and advantages of investing in the thirteen industrial parks and Dire Dawa Free Trade Zone managed by Industrial Parks Development Corporation.

He also emphasized the opportunities Ethiopia's youthful population workforce create for potential investors aspiring to engage in the manufacturing sector in the light of expanding vocational training and higher education.

Shiferaw also emphasized the favorable investment climate in Ethiopia owing to the government support industrial parks receive to ease bureaucratic hurdles. That makes the parks a prime investment destination, he said.

The Pakistani delegation acknowledged the attractive investment conditions in Ethiopia, noting that their visit was part of a pre-investment assessment aimed at easing their entry into the aluminum, metal, and packaging sub-sector.

IPDC is actively collaborating with the Ethiopian Embassy in Pakistan to attract more Pakistani investors.


#IPDC
#PMOEthiopia
#striving_for_eco_industrial_park
#ForeignDirectInvestmentI
#Investment
#Pakistan

በዌብሳይት - https://ipdc.gov.et/
በፌስቡክ - https://www.facebook.com/IPDCEthiopiaofficial
በትዊተር (ኤክስ) - https://x.com/EthiopiaIpdc
በቴሌግራም - https://t.me/ipdcofficial
በሊንክድ ኢን - https://www.linkedin.com/company/ipdcethiopiaofficial
በኢንስታግራም - https://www.instagram.com/ipdc_et
በዩቲዩብ - https://lnkd.in/dJN-5uuY
በቲክቶክ - https://www.tiktok.com/@ipdc_ethiopia
በዋትስአፕ- https://whatsapp.com/channel/0029VakCUHKJP21D0s3OEB30
ኮርፖሬሽናችን ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለደመራ እና ለመስቀል በዓል አደረሳችሁ በማለት መልካም ምኞቱን ለመግለጽ ይወዳል።

በዓሉ  የሰላም ፤ የአብሮነት ፤ የመተሳሰብ ፤ እንዲሆን ልባዊ ምኞቱን ይገልፃል።

መልካም በዓል!

Korporeeshiniin keenya hordoftoota amantaa kiristaanaa hundaaf baga Ayyaana Masqalaaf geessan jechaa,Ayyaanichi kan nagaa,kan wal kabajuu fi kan walii yaaduu akka ta`u hawwii isaa ni ibsaa.
Ayyaana Gaarii !

IPDC extends its warmest wishes to all followers of the Christian faith, celebrating Demerara and Meskel.

May this joyous occasion be filled with peace, solidarity, sharing, respect, and compassion. We sincerely hope that this holiday brings you happiness and fulfillment.
Happy holiday!

#IPDC
#PMOEthiopia
#striving_for_eco_industrial_park
#Meskel
#Demera

በዌብሳይት - https://ipdc.gov.et/
በፌስቡክ - https://www.facebook.com/IPDCEthiopiaofficial
በትዊተር (ኤክስ) - https://x.com/EthiopiaIpdc
በቴሌግራም - https://t.me/ipdcofficial
በሊንክድ ኢን - https://www.linkedin.com/company/ipdcethiopiaofficial
በኢንስታግራም - https://www.instagram.com/ipdc_et
በዩቲዩብ - https://lnkd.in/dJN-5uuY
በቲክቶክ - https://www.tiktok.com/@ipdc_ethiopia
በዋትስአፕ- https://whatsapp.com/channel/0029VakCUHKJP21D0s3OEB30
በመላው ሀገሪቱ በዓለም አቀፍ ስታንዳርድ የገነባናቸው የኢንቨስትመንት ማዕከሎቻችን ካለፉት አምስት አመታት ወዲህ በአካባቢ ጥበቃ እና በአረንጓዴ አሻራ ስራዎች ምሳሌ ናቸው ።

ለኢኮ-ኢንዱስትሪ ልማት ስኬት እንተጋለን !

Our investment centers, built to global standards across the country, emphasize environmental protection, a comfortable work environment, and a green legacy.

We highlighted the efforts made towards the green legacy at Bole Lemi Industrial Park, one of our investment centers.
we strive for eco-industrial park excellence!

#IPDC
#PMOEthiopia
#striving_for_eco_industrial_park
#ecoindustrialpark
#EcoFriendly
#GreenLegacy
#GreenLegacyEthiopia
#workingenvironment
#environmentalprotection


በዌብሳይት - https://ipdc.gov.et/
በፌስቡክ - https://www.facebook.com/IPDCEthiopiaofficial
በትዊተር (ኤክስ) - https://x.com/EthiopiaIpdc
በቴሌግራም - https://t.me/ipdcofficial
በሊንክድ ኢን - https://www.linkedin.com/company/ipdcethiopiaofficial
በኢንስታግራም - https://www.instagram.com/ipdc_et
በዩቲዩብ - https://lnkd.in/dJN-5uuY
በቲክቶክ - https://www.tiktok.com/@ipdc_ethiopia
በዋትስአፕ- https://whatsapp.com/channel/0029VakCUHKJP21D0s3OEB30
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
አሁን ተራዉ የእርስዎ ነዉ!
******************
ኑ በጋራ የኢንቨስትመንት ህልምዎን እዉን እናድርግ !

#IPDC
#PMOEthiopia
#striving_for_eco_industrial_park
#packaging
#kilintoindustrialpark
#investment
#investortestimony

በዌብሳይት - https://ipdc.gov.et/
በፌስቡክ - https://www.facebook.com/IPDCEthiopiaofficial
በትዊተር (ኤክስ) - https://x.com/EthiopiaIpdc
በቴሌግራም - https://t.me/ipdcofficial
በሊንክድ ኢን - https://www.linkedin.com/company/ipdcethiopiaofficial
በኢንስታግራም - https://www.instagram.com/ipdc_et
በዩቲዩብ - https://lnkd.in/dJN-5uuY
በቲክቶክ - https://www.tiktok.com/@ipdc_ethiopia
በዋትስአፕ- https://whatsapp.com/channel/0029VakCUHKJP21D0s3OEB30
200 ሚሊዮን የህክምና ቴስት ኪቶችን በዓመት የሚያመርት የቻይና ኩባንያ በቂሊንጦ ኢንዱስትሪ ፓርክ ገብቶ ኢንቨስት የማድረግ ፍላጎት እንዳለው ገለጸ፡፡

ጉዋንዥሁ ዎንድፎ ባዮቴክ የተባለ 200 ሚሊዮን የህክምና ቴስት ኪቶችን በዓመት የሚያመርት የቻይና ኩባንያ በቂሊንጦ ኢንዱስትሪ ፓርክ ገብቶ ኢንቨስት የማድረግ ፍላጎት እንዳለው ገልጿል፡፡

የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈጻሚ ፍሰሃ ይታገሱ (ዶ/ር) የጉዋንዥሁ ዎንድፎ ባዮቴክ ኩባንያ ተወካዮችን በጽ/ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል፡፡

ዶክተር ፍስሃ በውይይቱ የፋርማሴዪቲካል ዘርፍ በመንግስት ከፍተኛ ትኩረት ተሰጥቶት እየተሰራ የሚገኝ ዘርፍ መሆኑንና ይህም ኩባንያው በፍጥነት ወደ ስራ ገብቶ ስራ እንዲጀምር ትልቅ አቅም ከመፍጠሩ በተጨማሪ ኮርፖሬሽኑም አፈላጊውን ድጋፍና ክትትል ይደረጋል ብለዋል፡፡

ዋና ስራ አስፈጻሚው በተጨማሪም ኮርፖሬሽኑ በሚያስተዳድራቸው ኢንዱስትሪ ፓርኮችና የድሬዳዋ ነጻ የንግድ ቀጠና የቻይናውያን ባለሃብቶች ተሳትፎ ከፍተኛ መሆኑን ገልጸው ከ40 በላይ ቻይናውን ባለሃብቶች በሙሉ አቅማቸው ስራ ላይ ሲሆኑ በዚህም ከ25ሺ በላይ ለሚሆኑ ዜጎች የስራ እድልን መፍጠር መቻላቸውን ጨምረው ገልጸውላቸዋል፡፡

የኩባንያው ተወካዮች በበኩላቸው ድርጅቱ በሁለት ምዕራፎች ስራውን እንደሚያከናውን ገልጸው በዚህም ከ15 ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር በላይ ኢንቨስት ለማድረግ ማቀዱንና ምርቶቹንም ሰፊውን የኢትዮጵያ ገበያ ለማዳረስ ከማቀዳቸው በተጨማሪ በሙሉ አቅማቸው ወደ ስራ ሲገቡም ወደ ሌሎቸ የአፍሪካ ሀገራት ለመላክ ማቀዳቸውን በውይይቱ ገልጸዋል፡፡

ጉዋንዥሁ ዎንድፎ ባዮቴክ ኩባንያ ከ150 በላይ ሃገራት ምርቱን የሚያቀርብ በጤና ዘርፍ ላይ ተሰማርቶ የሚገኝ እ.ኤ.አ በ1992 የተመሰረተ የቻይና ግዙፍ ኩባንያ ነው፡፡

A Chinese company that produces 200 million medical test kits annually has expressed interest in investing in the kilinto Industrial Park.

Guangzhou Wondfo Biotech, a Chinese manufacturer of 200 million medical test kits annually, is interested in investing in the Kilinto Industrial Park.

CEO of Industrial Parks Development Corporation, Dr. Fiseha Yitagesu (Dr.) welcomed representatives of Guangzhou Wondfo Biotech Company to discuss potential investment opportunities.

Dr. Fiseha highlighted the Ethiopian government's focus on the pharmaceutical sector, emphasizing that this supportive environment could facilitate swift operational commencement for the company.

He also assured the representatives of the corporation's continued support and oversight throughout the investment process.

The CEO also outlined over 40 Chinese investors are currently operating in the industrial parks and the Dire Dawa Free Trade Zone, creating more than 25,000 job opportunities for local citizens.

The company's representatives outlined a two-phase investment plan, committing over 15 million USD to establish operations. In addition to targeting the Ethiopian market, they expressed intentions to export products to other African countries once fully operational.

Guangzhou Wondfo Biotech Co.Ltd. is a Chinese giant company established in 1992 engaged in the health sector that supplies its products to more than 150 countries.

#IPDC
#PMOEthiopia
#striving_for_eco_industrial_park
#eco industrial park
#investment
#chineseinvestment
#pharmaceutical
#kilintoindustrypark

በዌብሳይት - https://ipdc.gov.et/
በፌስቡክ - https://www.facebook.com/IPDCEthiopiaofficial
በትዊተር (ኤክስ) - https://x.com/EthiopiaIpdc
በቴሌግራም - https://t.me/ipdcofficial
በሊንክድ ኢን - https://www.linkedin.com/company/ipdcethiopiaofficial
በኢንስታግራም - https://www.instagram.com/ipdc_et
በዩቲዩብ - https://lnkd.in/dJN-5uuY
በቲክቶክ - https://www.tiktok.com/@ipdc_ethiopia
በዋትስአፕ- https://whatsapp.com/channel/0029VakCUHKJP21D0s3OEB30