አይሰራም 🫸
የ12ኛ ክፍል ውጤት ይፋ ሆኗል። ሌላ ችግር የለም🙈እስካሁን እኮ አይሰራም ።
በውጤት መመልከቻ አማራጮቹ ላይ ከ1 ሚሊዮን ተማሪች እና ወላጆች ውጤት ለማየት እየሞከሩ ነው።
በዚህ ምክንያት መጨናነቅ ከመፈጠሩ ውጭ የሲሰትም ችግር እንደሌለ ተነግሯል።
አይ ዘንድሮ😢😭
📚 ለጓደኞቻችሁ ሼር ያድርጉ!👇👇👇
#shere Shere 👇🙏🙏🙏
https://t.me/intrancresult
https://t.me/education_stor

ፈጣሪ ያለውን ሁሉ ይስጣችሁ 🙏
ፈጥሮ አይጥላችሁም እና የሚሆነውን ነገር ሁሉ ተቀበሉ ፣ የተሻለ ነገር አዘጋጅቶላቿል።

Telegram
Intrance result.neaea.gov.et
መረጃዎች ምንጫቸውን ሳንጠቅስ አናጋራም!
ወቅታዊ ፈጣንና ታማኝነት ያላቸውን ት/ተዊ ቴክኖሎጂ፤ ፋሽንን ጨምሮ የመዝናኛ መረጃዎችን በአንድ ቦታ ለማግኘት፤ ዛሬውኑ በመቀላቀል ራሶን ከዘመኑ ጋር ያዘምኑ፤ የአዋቂ ማህበረሰብ አካል ይሁኑ።
የመረጃዎች ቁንጮ የሆነውን ለሚወዱት ጓደኞችዎ እና ቤተሰብዎ ያካፍሉ። አንድ ላይ፣ ዘምነን እንቆይ!
@intrancresult
ሀሳብ @TheRsultBot

ID number ና ቀጥሎ ስማችሁን ለኩ
ሼር መድረጉን እንዳትረሱ🚴♂️
በነፃ እያሰየን እንገኛለን

✔️ በ2015 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ያስፈተኗቸውን ተማሪዎች ሙሉ በሙ ካሳለፉ 5 ትምህርት ቤቶች 3ቱ በአማራ ክልል የሚገኙ ናቸው።
ሶስቱ ትምህርት ቤቶች ፦
🔹 ደሴ ልዩ የአዳሪ ትምህርት ቤት፣
🔹 ሐዲስ ዓለማየሁ ልዩ የአደሪ ትምህርት ቤት
🔹 ባሕር ዳር ስቴም ትምህርት ቤት ናቸው።
በሀገር አቀፍ ደረጃ በማኅበራዊ ሳይንስ ከፍተኛውን ውጤት ያስመዘገበው ተማሪም የሐዲስ ዓለማየሁ አዳሪ ትምህርት ቤት ተማሪ ነው።
እንደ አማራ ክልል ትምህርት ቢሮ መረጃ በሐዲስ ዓለማየሁ አዳሪ ትምህርት ቤት እና በደሴ ልዩ የአዳሪ ትምህርት ቤት በድምሩ 32 ተማሪዎች 600 እና ከዚያ በላይ ውጤት አስመዝግበዋል፡፡
shere Shere 👇🙏🙏🙏
https://t.me/intrancresult
https://t.me/education_stor
ሶስቱ ትምህርት ቤቶች ፦
🔹 ደሴ ልዩ የአዳሪ ትምህርት ቤት፣
🔹 ሐዲስ ዓለማየሁ ልዩ የአደሪ ትምህርት ቤት
🔹 ባሕር ዳር ስቴም ትምህርት ቤት ናቸው።
በሀገር አቀፍ ደረጃ በማኅበራዊ ሳይንስ ከፍተኛውን ውጤት ያስመዘገበው ተማሪም የሐዲስ ዓለማየሁ አዳሪ ትምህርት ቤት ተማሪ ነው።
እንደ አማራ ክልል ትምህርት ቢሮ መረጃ በሐዲስ ዓለማየሁ አዳሪ ትምህርት ቤት እና በደሴ ልዩ የአዳሪ ትምህርት ቤት በድምሩ 32 ተማሪዎች 600 እና ከዚያ በላይ ውጤት አስመዝግበዋል፡፡
shere Shere 👇🙏🙏🙏
https://t.me/intrancresult
https://t.me/education_stor
Telegram
Intrance result.neaea.gov.et
መረጃዎች ምንጫቸውን ሳንጠቅስ አናጋራም!
ወቅታዊ ፈጣንና ታማኝነት ያላቸውን ት/ተዊ ቴክኖሎጂ፤ ፋሽንን ጨምሮ የመዝናኛ መረጃዎችን በአንድ ቦታ ለማግኘት፤ ዛሬውኑ በመቀላቀል ራሶን ከዘመኑ ጋር ያዘምኑ፤ የአዋቂ ማህበረሰብ አካል ይሁኑ።
የመረጃዎች ቁንጮ የሆነውን ለሚወዱት ጓደኞችዎ እና ቤተሰብዎ ያካፍሉ። አንድ ላይ፣ ዘምነን እንቆይ!
@intrancresult
ሀሳብ @TheRsultBot
ወቅታዊ ፈጣንና ታማኝነት ያላቸውን ት/ተዊ ቴክኖሎጂ፤ ፋሽንን ጨምሮ የመዝናኛ መረጃዎችን በአንድ ቦታ ለማግኘት፤ ዛሬውኑ በመቀላቀል ራሶን ከዘመኑ ጋር ያዘምኑ፤ የአዋቂ ማህበረሰብ አካል ይሁኑ።
የመረጃዎች ቁንጮ የሆነውን ለሚወዱት ጓደኞችዎ እና ቤተሰብዎ ያካፍሉ። አንድ ላይ፣ ዘምነን እንቆይ!
@intrancresult
ሀሳብ @TheRsultBot
Forwarded from Intrance result.neaea.gov.et
ID number ና ቀጥሎ ስማችሁን ለኩ
ሼር መድረጉን እንዳትረሱ🚴♂️
በነፃ እያሰየን እንገኛለን
#shere Shere 👇🙏🙏🙏
https://t.me/intrancresult
https://t.me/education_stor
ሼር መድረጉን እንዳትረሱ🚴♂️
በነፃ እያሰየን እንገኛለን
#shere Shere 👇🙏🙏🙏
https://t.me/intrancresult
https://t.me/education_stor
Telegram
Intrance result.neaea.gov.et
መረጃዎች ምንጫቸውን ሳንጠቅስ አናጋራም!
ወቅታዊ ፈጣንና ታማኝነት ያላቸውን ት/ተዊ ቴክኖሎጂ፤ ፋሽንን ጨምሮ የመዝናኛ መረጃዎችን በአንድ ቦታ ለማግኘት፤ ዛሬውኑ በመቀላቀል ራሶን ከዘመኑ ጋር ያዘምኑ፤ የአዋቂ ማህበረሰብ አካል ይሁኑ።
የመረጃዎች ቁንጮ የሆነውን ለሚወዱት ጓደኞችዎ እና ቤተሰብዎ ያካፍሉ። አንድ ላይ፣ ዘምነን እንቆይ!
@intrancresult
ሀሳብ @TheRsultBot
ወቅታዊ ፈጣንና ታማኝነት ያላቸውን ት/ተዊ ቴክኖሎጂ፤ ፋሽንን ጨምሮ የመዝናኛ መረጃዎችን በአንድ ቦታ ለማግኘት፤ ዛሬውኑ በመቀላቀል ራሶን ከዘመኑ ጋር ያዘምኑ፤ የአዋቂ ማህበረሰብ አካል ይሁኑ።
የመረጃዎች ቁንጮ የሆነውን ለሚወዱት ጓደኞችዎ እና ቤተሰብዎ ያካፍሉ። አንድ ላይ፣ ዘምነን እንቆይ!
@intrancresult
ሀሳብ @TheRsultBot
በ2016 ዓ.ም በትግራይ ክልል የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በሦስት ዙር ይሰጣል።
በ2012 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ተማሪ የነበሩና የመልቀቂያ ፈተናውን ያልወሰዱ 9,514 ተማሪዎች በመጀመሪያ ዙር ፈተናውን ከመስከረም 29/2016 ዓ.ም ጀምሮ እየወሰዱ ይገኛሉ።
በ2012 ዓ.ም የ11ኛ ክፍል ተማሪ ለነበሩ ተማሪዎች በጥር 2016 ዓ.ም የመልቀቂያ ፈተናው ይሰጣል።
በ2012 ዓ.ም የ10ኛ ክፍል ተማሪ ለነበሩ ተማሪዎች በግንቦት 2016 ዓ.ም መጨረሻ መልቀቂያ ፈተናው እንደሚሰጥ የክልሉ ትምህርት ቢሮ ገልጿል።
የ12ኛ ክፍል ፈተና በዚህ ዓመት በሦስት ዙር መሰጠቱ በክልሉ ለአራት ዓመታት የትምህርት ጊዜ ያለፈባቸውን ተማሪዎች ለማካተት በማሰብ መሆኑን የቢሮው ኃላፊ ኪሮስ ጉዕሽ (ዶ/ር) ተናግረዋል፡፡
©️ቲክቫ

#NEW
#ቅሬታ
ቅሬታ ማቅረቢያ ቅጽ አሁን እየሰራ ነው።
👇
https://eaes.edu.et/
ውጤታችሁ በሚታይበት Website ስር <Sumit Your Complain if any>
በሚለው ውስጥ ግቡና ከላይ እንደሚታዩት ቅሬታ ማቅረብ የፈለጋችሁትን መምረጥ በውጤት ዙሪያ ከሆነ ከእያንዳንዱ Subject ፍትለፍት በለው ቦታ ቅሬታችሁን ፃፉትና summit አድርጉ።
ከአንድ ጊዜ በላይ ማቅረብ አይቻልም !
#ትምህርት_ሚኒስቴር

የቅሬታ መቀበያው #Active ሆኗል‼️
የ 2015 የ 12ኛ ክፍል ተፈታኞች ቅሬታ ካላችሁ በዚህ eaes.edu.et ገብታችሁ ቅሬታ ማቅረብ ትችላላችሁ ።
ውጤታችሁ በሚታይበት Website ስር <Submit Your Complain if any>
በሚለው ገብታችሁ ቅሬታችሁን በትክክል መሙላት ነው።
ቅሬታ ከአንድ ጊዜ በላይ ማቅረብ አይቻልም ።
መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ቴሌግራም ገፃችንን JOIN እና ሼር ያድርጉ!

#Update
በትግራይ ሲሰጥ የነበረው የ12ኛ ክፍል ሀገራዊ ፈተና ተጠናቀቀ።
የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት በትግራይ ክልል የ12ኛ ክፍል አገራዊ ፈተና በተረጋጋ እና ሰላማዊ በሆነ ሁኔታ ተጠናቋል ሲል አሳውቋል።
በተመሳሳይ የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ትምህርት ቢሮው ፈተናው በተረጋጋ ሁኔታ መጠናቀቁ አሳውቋን።
የቢሮ ሃላፊ ዶ/ር ኪሮስ ጉዑሽ ፤ዥ አገር አቀፍ ፈተናው በተያዘለት ዕቅድ እንዲጠናቀቅ ያደረጋችሁ ከፌደራል እስከ ትምህርት ቤቶች እና ዩንቨርሲቲዎች ያላችሁ ተቋሞች፣ የትምህርት ኣመራሮች እና መምህራን፤ ከፌደራል እስከ ወረዳ ያላችሁ የፀጥታ እና ደህንንት ተቋሞች እና ኣመራሮች፤ ከተለያዩ ኢትዮጵያ ዩንቨርሲቲዎች የተውጣጣችሁ ፈታኞች የላቀ ምስጋናችንን እናቀርባለን " ብለዋል።
ሃላፊው " ፈተናው በተረጋጋ ሁኔታ እንዲጠናቀቅ ተፈታኝ ተማሪዎቻችን ከናንተ የሚጠበቀው ሁሉ ስለደረጋችሁ ለናንተም የላቀ ምስጋና ይገባቹሃል " ሲሉ አክለዋል።
ከመስከረም 29 እስከ ጥቅምት 02/2016 ዓ/ም ለአራት ተከታታይ ቀናት በትግራይ ክልል ሲሰጥ የቆየውን የ12 ክፍል አገራዊ ፈተና ከ9,000 በላይ ተማሪዎች መፈተናቸውን የክልሉ ትምህርት ቢሮ መረጃ ያሳያል።
ብሔራዊ ፈተናው የተሰጠው በመቐላ፣ አዲግራት፣ አክሱምና ራያ ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ ነው።
የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የፈተና ውጤቱን ባጠረ ጊዜ ለማሳወቅ እንደሚሰራ ገልጿል።
የትምህርት ሚኒስቴር ሚንስትር ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ መስከረም 28 /2016 ዓ.ም ለመገናኛ ብዙሃን በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ፤ የትግራይ ተፈታኞቹን ውጤት በአንድ ሳምንት ውስጥ ለማሳወቅ ይሰራል።
የሚያልፉ ተማሪዎች በአገር አቀፍ ደረጃ ውጤታቸው ከተገለጸ ተማሪዎች ጋር አብረው ወደ ዩኒቨርሲቲ እንዲገቡ ለማድረግ ጥረት እንደሚደረግ መግለፃቸው አይዘነጋም።
@tikvahethiopia

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ከኢቲቪ ብርቱ ወግ ከተሰኘ የዝግጅት ክፍል ጋር ባደረጉት ቃለምልልስ ከተናገሯቸው አንዳንድ ነጥቦች ውስጥ (ንግግራቸው ሙሉ ቃል በቃል አልተፃፈም)👇
ጋዜጠኛ፡ "እንደዚህ ዓይነት ውጤት ይመጣል ብለው ጠብቀው ነበር?"
ሚንስትሩ፡ "እኔ የጠበኩት በጣም ባይሆንም ትንሽ ከፍ ይላል ብዬ ነበር።እሱ አለመሆኑ እንትን' አርጎኛል። ያለፈው ዓይነት ውጤት ነው የመጣው።መጀመሪያ ሳየው በጣምም መደንገጥ ሳይሆን የማዘን(የመከፋት) ስሜት ተሰምቶኝ ነበር። ግን ቶሎ አገገምኩ።"
(ከላይ የተያያዘውን ቪዲዮ ያድምጡ)
መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ቴሌግራም ገፃችንን JOIN እና ሼር ያድርጉ!
shere Shere 👇🙏🙏🙏
https://t.me/intrancresult
https://t.me/education_stor
ጋዜጠኛ፡ "እንደዚህ ዓይነት ውጤት ይመጣል ብለው ጠብቀው ነበር?"
ሚንስትሩ፡ "እኔ የጠበኩት በጣም ባይሆንም ትንሽ ከፍ ይላል ብዬ ነበር።እሱ አለመሆኑ እንትን' አርጎኛል። ያለፈው ዓይነት ውጤት ነው የመጣው።መጀመሪያ ሳየው በጣምም መደንገጥ ሳይሆን የማዘን(የመከፋት) ስሜት ተሰምቶኝ ነበር። ግን ቶሎ አገገምኩ።"
(ከላይ የተያያዘውን ቪዲዮ ያድምጡ)
መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ቴሌግራም ገፃችንን JOIN እና ሼር ያድርጉ!
shere Shere 👇🙏🙏🙏
https://t.me/intrancresult
https://t.me/education_stor
ዘንድሮ ከ100 ሺህ በላይ ተማሪዎች በሬሜዲያል ፕሮግራም እንደሚታቀፉ የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ገልጸዋል።
የኢቢሲ ብርቱ ወግ ፕሮግራም እንግዳ የነበሩት ሚኒስትሩ፤ የ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ፈተና ማለፍ ያልቻሉ ተማሪዎች በTVET ተቋማት እንዲሁም በሬሜዲያል ፕሮግራም ተጠቃሚ እንደሚሆኑ ጠቁመዋል።
ከ1,200 በላይ የቴክኒክና ሙያ ትምህርት ስልጠና ተቋማት በሀገሪቱ እንዳሉ የገለጹት ሚኒስትሩ፤ የ12ኛ ክፍል ፈተናን ማለፍ ያልቻሉት ተማሪዎች ወደእነዚህ የስልጠና ተቋማት ገብተው የሚያስፈልጋቸውን ክህሎት እንዲያገኙ ይደረጋል ብለዋል።
በሌላ በኩል ከ100 ሺህ በላይ ተማሪዎች በ2016 ዓ.ም በሬሜዲያል ፕሮግራም የሚታቀፉ መሆናቸውን ተናግረዋል።
እነዚህ ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲ ሲገቡ ብቃት ያላቸው ተማሪዎች እንዲሆኑ የሚያዘጋጃቸውን የማጠናከሪያ ትምህርት ለአንድ ዓመት እንደሚወስዱ ገልጸዋል።
ባለፈው ዓመት በሬሜዲያል ፕሮግራም ታቅፈው የነበሩ ተማሪዎች ላይ በተሠራ የማብቃት ሥራ የመልቀቂያ ፈተና በድጋሜ ከወሰዱ ተማሪዎች 70 ከመቶ የሚሆኑት ማለፋቸውን ሚኒስትሩ አስታውሰዋል።
shere Shere 👇🙏🙏🙏
https://t.me/intrancresult
https://t.me/education_stor
የኢቢሲ ብርቱ ወግ ፕሮግራም እንግዳ የነበሩት ሚኒስትሩ፤ የ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ፈተና ማለፍ ያልቻሉ ተማሪዎች በTVET ተቋማት እንዲሁም በሬሜዲያል ፕሮግራም ተጠቃሚ እንደሚሆኑ ጠቁመዋል።
ከ1,200 በላይ የቴክኒክና ሙያ ትምህርት ስልጠና ተቋማት በሀገሪቱ እንዳሉ የገለጹት ሚኒስትሩ፤ የ12ኛ ክፍል ፈተናን ማለፍ ያልቻሉት ተማሪዎች ወደእነዚህ የስልጠና ተቋማት ገብተው የሚያስፈልጋቸውን ክህሎት እንዲያገኙ ይደረጋል ብለዋል።
በሌላ በኩል ከ100 ሺህ በላይ ተማሪዎች በ2016 ዓ.ም በሬሜዲያል ፕሮግራም የሚታቀፉ መሆናቸውን ተናግረዋል።
እነዚህ ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲ ሲገቡ ብቃት ያላቸው ተማሪዎች እንዲሆኑ የሚያዘጋጃቸውን የማጠናከሪያ ትምህርት ለአንድ ዓመት እንደሚወስዱ ገልጸዋል።
ባለፈው ዓመት በሬሜዲያል ፕሮግራም ታቅፈው የነበሩ ተማሪዎች ላይ በተሠራ የማብቃት ሥራ የመልቀቂያ ፈተና በድጋሜ ከወሰዱ ተማሪዎች 70 ከመቶ የሚሆኑት ማለፋቸውን ሚኒስትሩ አስታውሰዋል።
shere Shere 👇🙏🙏🙏
https://t.me/intrancresult
https://t.me/education_stor
በ12ኛ ክፍል ውጤት “ራቁታችንን ምን እንደምንመስል አይተነዋል” - ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ
የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ፤ የመስሪያ ቤታቸውን የዘንድሮ እቅድ እና የበጀት ዓመቱን የሩብ ዓመት አፈጻጸም ለማቅረብ ዛሬ ረቡዕ በፓርላማ ተገኝተው ነበር። የዛሬውን ስብሰባ በጠራው የተወካዮች ምክር ቤት የሰው ሃብት ልማት፣ ሥራ ስምሪት እና ቴክኖሎጂ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ለሚኒስትሩ ካቀረባቸው ጥያቄዎች መካከል የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤትን የሚመለከተው ይገኝበታል።
የቋሚ ኮሚቴውን ጥያቄዎች በንባብ ያሰሙት የፓርላማ አባል “በተከታታይ ለሁለት ዓመታት የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የወሰዱ ተማሪዎች ውጤት በጣም ዝቅተኛ የሆነበት ምክንያት ምንድነው? ትምህርት ሚኒስቴር የፈተናውን ውጤት እንዴት ያየዋል?” ሲሉ ጠይቀዋል። ፕ/ር ብርሃኑ ለዚህ ጥያቄ በሰጡት ምላሽ “የ12ኛ ክፍል ውጤት እንደዚህ መሆን፤ ምንምን እንኳ really መጠበቅ የነበረን ነገር ቢሆንም ሁላችንንም አስገርሞናል” ብለዋል።
“የፈተናውን አሰጣጥ መቀየር ብቻ ይሄን ካሳየ፤ ከዚህ ተነስተን ብቸኛ ነገር ልንል የምንችለው፤ ከዚያ በፊት ስንሰጣቸው የነበሩ ፈተናዎች በሙሉ የተማሪን እውነተኛ ችሎታ የሚያሳዩ አይደሉም ማለት ነው” ሲሉ ሚኒስትሩ ተናግረዋል። ከዚህ ቀደም ይሰጡ በነበሩ ሀገር አቀፍ ፈተናዎች በትምህርት ቤቶች እና በክልል ደረጃ ሳይቀር በተደራጀ መልኩ “ፈተናዎች የሚሰረቁበት” እንደነበር የጠቀሱት ፕ/ር ብርሃኑ፤ በዚያን ጊዜ የነበሩ ውጤቶች የተማሪዎችን ችሎታ የሚያንጸባርቁ እንዳልነበር አስረድተዋል።
“አሁን ለመጀመሪያ ጊዜ refelect አድርጎልናል። አሁን የምንደበቅበት ቦታ የለም። ሰርቀን የምናሳይበት ቦታ የለም። ራቁታችንን ምን እንደምንመስል አይተነዋል” ሲሉም የትምህርት ሚኒስትሩ አጽንኦት ሰጥተዋል።
ለተማሪዎች ሼር አድርጉ🙏
#Share #share 🙏
shere Shere 👇🙏🙏🙏
https://t.me/intrancresult
https://t.me/education_stor
የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ፤ የመስሪያ ቤታቸውን የዘንድሮ እቅድ እና የበጀት ዓመቱን የሩብ ዓመት አፈጻጸም ለማቅረብ ዛሬ ረቡዕ በፓርላማ ተገኝተው ነበር። የዛሬውን ስብሰባ በጠራው የተወካዮች ምክር ቤት የሰው ሃብት ልማት፣ ሥራ ስምሪት እና ቴክኖሎጂ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ለሚኒስትሩ ካቀረባቸው ጥያቄዎች መካከል የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤትን የሚመለከተው ይገኝበታል።
የቋሚ ኮሚቴውን ጥያቄዎች በንባብ ያሰሙት የፓርላማ አባል “በተከታታይ ለሁለት ዓመታት የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የወሰዱ ተማሪዎች ውጤት በጣም ዝቅተኛ የሆነበት ምክንያት ምንድነው? ትምህርት ሚኒስቴር የፈተናውን ውጤት እንዴት ያየዋል?” ሲሉ ጠይቀዋል። ፕ/ር ብርሃኑ ለዚህ ጥያቄ በሰጡት ምላሽ “የ12ኛ ክፍል ውጤት እንደዚህ መሆን፤ ምንምን እንኳ really መጠበቅ የነበረን ነገር ቢሆንም ሁላችንንም አስገርሞናል” ብለዋል።
“የፈተናውን አሰጣጥ መቀየር ብቻ ይሄን ካሳየ፤ ከዚህ ተነስተን ብቸኛ ነገር ልንል የምንችለው፤ ከዚያ በፊት ስንሰጣቸው የነበሩ ፈተናዎች በሙሉ የተማሪን እውነተኛ ችሎታ የሚያሳዩ አይደሉም ማለት ነው” ሲሉ ሚኒስትሩ ተናግረዋል። ከዚህ ቀደም ይሰጡ በነበሩ ሀገር አቀፍ ፈተናዎች በትምህርት ቤቶች እና በክልል ደረጃ ሳይቀር በተደራጀ መልኩ “ፈተናዎች የሚሰረቁበት” እንደነበር የጠቀሱት ፕ/ር ብርሃኑ፤ በዚያን ጊዜ የነበሩ ውጤቶች የተማሪዎችን ችሎታ የሚያንጸባርቁ እንዳልነበር አስረድተዋል።
“አሁን ለመጀመሪያ ጊዜ refelect አድርጎልናል። አሁን የምንደበቅበት ቦታ የለም። ሰርቀን የምናሳይበት ቦታ የለም። ራቁታችንን ምን እንደምንመስል አይተነዋል” ሲሉም የትምህርት ሚኒስትሩ አጽንኦት ሰጥተዋል።
ለተማሪዎች ሼር አድርጉ🙏
#Share #share 🙏
shere Shere 👇🙏🙏🙏
https://t.me/intrancresult
https://t.me/education_stor
Telegram
Intrance result.neaea.gov.et
መረጃዎች ምንጫቸውን ሳንጠቅስ አናጋራም!
ወቅታዊ ፈጣንና ታማኝነት ያላቸውን ት/ተዊ ቴክኖሎጂ፤ ፋሽንን ጨምሮ የመዝናኛ መረጃዎችን በአንድ ቦታ ለማግኘት፤ ዛሬውኑ በመቀላቀል ራሶን ከዘመኑ ጋር ያዘምኑ፤ የአዋቂ ማህበረሰብ አካል ይሁኑ።
የመረጃዎች ቁንጮ የሆነውን ለሚወዱት ጓደኞችዎ እና ቤተሰብዎ ያካፍሉ። አንድ ላይ፣ ዘምነን እንቆይ!
@intrancresult
ሀሳብ @TheRsultBot
ወቅታዊ ፈጣንና ታማኝነት ያላቸውን ት/ተዊ ቴክኖሎጂ፤ ፋሽንን ጨምሮ የመዝናኛ መረጃዎችን በአንድ ቦታ ለማግኘት፤ ዛሬውኑ በመቀላቀል ራሶን ከዘመኑ ጋር ያዘምኑ፤ የአዋቂ ማህበረሰብ አካል ይሁኑ።
የመረጃዎች ቁንጮ የሆነውን ለሚወዱት ጓደኞችዎ እና ቤተሰብዎ ያካፍሉ። አንድ ላይ፣ ዘምነን እንቆይ!
@intrancresult
ሀሳብ @TheRsultBot
የ12ኛ_ክፍል_ማጠናቀቂያ_ፈተና_ወስደው_የማለፊያ_ውጤት_ያላመጡ_ተማሪዎች_1.pdf
4.9 MB
#Repost (last year)
፨የ12ኛ-ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና ወስደው የማለፊያ ውጤት ያላመጡ ተማሪዎች የማካካሻ ትምህርት ማስፈፀሚያ ሰነድ
መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ቴሌግራም ገፃችንን JOIN እና ሼር ያድርጉ!
shere Shere 👇🙏🙏🙏
https://t.me/intrancresult
https://t.me/education_stor
፨የ12ኛ-ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና ወስደው የማለፊያ ውጤት ያላመጡ ተማሪዎች የማካካሻ ትምህርት ማስፈፀሚያ ሰነድ
መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ቴሌግራም ገፃችንን JOIN እና ሼር ያድርጉ!
shere Shere 👇🙏🙏🙏
https://t.me/intrancresult
https://t.me/education_stor
#New
በ2015 የትምርት ዘመን በሬሚዲያል ፕሮግራም በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ውስጥ የማካካሻ ትምህርት የወሰዱ ተማሪዎች እንደነበሩ ይታወቃል፡፡ በሬሜዲያል ፈተና ማስፈጸሚያ ሰነድ ውስጥ በተጠቀሰው መሰረት በማዕክል ከ70% እና በተቋማት ከ30% በሚሰጡ ምዘናዎች 50% እና ከዚያ በላይ የሚያመጡ ተማሪዎች የፍሬሽማን ኮርስ እንዲማሩ የተወሰነ ሲሆን፡-
1. ከመንግስት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ወደ የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተዛውሮ መማር
እንደሚችሉ፤
2. ከአንድ የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋም ወደ ሌላ የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋም ተዛውሮ መማር እንደሚችሉ እና
3. ከግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋም ወደ መንግስት ከፍተኛ ትምህርት ተቋም ተዛውሮ መማር #የማይችሉ መሆኑን ተቀምጧል፡፡
ስለሆነም እነዚህ ተማሪዎች ከላይ በተራ ቁጥር 1 እስከ 3 በተቀመጠው መሠረት ከአንድ ተቋም ወደ ሌላ ተቋም ሄደው መማር የሚፈልጉ ከሆነ መረጃቸው በአግባቡ ተደራጅቶ እንዲሰጣቸው እናሳስባለን፡፡ (ትምህርት_ሚኒስቴር)

የዘንድሮ የሬሜዲያል መቁረጫ ነጥብ ስንት ሊሆን ይችላል? ገምት ላላችሁኝ👍
ይህ የኔ (Muja) atc owner best guess ነው‼️
፨ በ2015 የዩንቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ውጤት ዝርዝር መግለጫ መሠረት 50% እና ከዚያ በላይ ያመጡ ተማሪዎች ቁጥር 27,267 ናቸው።
፨ በ2015 የዩንቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ውጤት ዝርዝር መግለጫ መሠረት 31% እና ከዚያ በላይ ያመጡ ተማሪዎች ቁጥር 164,110 ናቸው።
፨ ዘንድሮ በሬሜዲያል ፕሮግራም ከ2015 የዩንቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ተፈታኞች ውስጥ 164,242ሺ ያህል ተማሪዎች በከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ይማራሉ።
💥የሬሜዲያል እድል የሚያገኙ ተማሪዎችን ከፍሬሽማኖች እንለያቸው 👇
፨31%ና በላይ ያመጡት ሲቀነስ 50%ና በላይ ያመጡት = በዚህ ዓመት የሬሜዲያል እድል ከሚያገኙት ተማሪዎች ውስጥ...
⬇️⬇️⬇️⬇️
164,110-27,267=136,843✅
💥 ውጤታቸው 31% እና ከዚያ በላይ የሆኑት 136,843 ተማሪዎች የሬሜዲያል ትምህርት የማግኘት ከፍተኛ እድል አላቸው።
፨ በትምህርት ሚኒስቴር ዕቅድ መሠረት 164,242 ተማሪዎች የሬሜዲያል የትምህርት ዕድል የሚያገኙ ከሆነ ከላይ ካሉት ማለትም 31%ና በላይ ካመጡት 136,843 ተማሪዎች በተጨማሪ 30% -31% ካመጡት ውስጥ ወደ ሀያ ሺህ የሚጠጉ ተማሪዎች ይጨመራሉ ማለት ነው።
💥 በዚህ መሰረት የዘንድሮ የሬሜዲያል መቁረጫ ነጥብ ከ31% የሚበልጥበት እድል ጠባብ ነው።
➡️ 31% ማለት 217/700 & 186/600 ማለት ነው።
፨ በዚህ ተጨባጭ መረጅ መሰረት ከ700 ተፈትናቹህ 217 እና ከዚያ በላይ ያመጣቹህ እንዲሁም ከ600 ተፈትናቹህ 186 እና ከዚያ በላይ ያመጣቹህ ተማሪዎች የሬሜዲያል የትምህርት ዕድል እንደምታገኙ ገምታለሁ።በኔ ግምት ትንሽ ዝቅ ሊል የሚችልበት እድልም ይኖራል።(30%ቱ ትንሽ ሊጎትተው ስለሚችል)
፨ ሌላው በሬሜዲያል ፕሮግራም ወደ መንግሥት ዩንቨርሲቲዎች ገብተው የሚማሩ ተማሪዎች ከአምናው አንጻር በቁጥር ዝቅ እንደሚሉ ግልፅ ነው።
፨ አምና በአጠቃላይ 145,500 ተማሪዎች የሬሜዲያል የትምህርት ዕድል ያገኙ ሲሆን ከእነዚያ ውስጥ አብዛኞቹ ማለትም 105,000 ያህሉ የመንግስት ዩንቨርስቲዎች ላይ የተመደቡ ሲሆን የተቀሩት 44,500 ተማሪዎች በግል የከፍተኛ የትምህርት ተቋማት እየከፈሉ የተማሩ ናቸው።
፨ አምና ብዙ የሬሜዲያል ተማሪዎች ወደ መንግሥት ዩንቨርሲቲዎች የተመደቡበት ምክንያት የመንግስት ዩንቨርሲቲዎች ጥቂት ፍሬሽማን ተማሪዎችን ብቻ ስለተቀበሉ ነበር።
፨ አምና ጥቂት የመንግስት ዩንቨርስቲዎች ወደ 30,000 አካባቢ ፍሬሽማን ተማሪዎችን ብቻ ያስተማሩ ሲሆን ዘንድሮ ግን ወደ 100,000 የሚጠጉ ፍሬሽማን ተማሪዎችን ተቀብለው ያስተምራሉ። በዚህም ምክንያት ዘንድሮ የመንግስት ዩንቨርሲቲዎች ላይ የሚመደቡ የሬሜዲያል ተማሪዎች ቁጥር ከአምናው አንጻር ዝቅ እንደሚል ግልፅ ነው።
፨ ስለሆነም ወደ መንግሥት ዩንቨርሲቲዎች በሬሜዲያል ፕሮግራም ለመግባት የሚያስችለው የመቁረጫ ነጥብ ከአምናው ከፍ እንደሚል አስባለሁ።( አምና 263/700 እና 220/600 ነበር)
=========
ከላይ የተጠቀሱት ቁጥራዊ አሃዞች በሙሉ ከትምህርት ሚኒስቴር በቀጥታ የተገኙ ሲሆን ቁጥሮቹን ተንተርሶ የተቀመጡት ነጥቦች በሙሉ የኔ best guess ናቸው። ከላይ ከገለፅኩት ውጭ ያለ ልዩነት የሚፈጥር የውስጥ አሰራር እስካልኖረ ድረስ የኔ ምርጡ ግምት የመቁረጫ ነጥብ ከ31% አይበልጥም የሚል ነው።ልብ በሉ ግምት ነው ‼️
የመንግስት ዩንቨርስቲ ለሬሜዲያል መግቢያ ነጥቡን መገመት ከባድ ስለሆነ ከፍ እንደሚል ብቻ ይሰማኛል 🤷♂
በ muja የተዘጋጀ
መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ቴሌግራም ገፃችንን JOIN እና ሼር ያድርጉ!
shere Shere 👇🙏🙏🙏
https://t.me/intrancresult
https://t.me/education_stor
ይህ የኔ (Muja) atc owner best guess ነው‼️
፨ በ2015 የዩንቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ውጤት ዝርዝር መግለጫ መሠረት 50% እና ከዚያ በላይ ያመጡ ተማሪዎች ቁጥር 27,267 ናቸው።
፨ በ2015 የዩንቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ውጤት ዝርዝር መግለጫ መሠረት 31% እና ከዚያ በላይ ያመጡ ተማሪዎች ቁጥር 164,110 ናቸው።
፨ ዘንድሮ በሬሜዲያል ፕሮግራም ከ2015 የዩንቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ተፈታኞች ውስጥ 164,242ሺ ያህል ተማሪዎች በከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ይማራሉ።
💥የሬሜዲያል እድል የሚያገኙ ተማሪዎችን ከፍሬሽማኖች እንለያቸው 👇
፨31%ና በላይ ያመጡት ሲቀነስ 50%ና በላይ ያመጡት = በዚህ ዓመት የሬሜዲያል እድል ከሚያገኙት ተማሪዎች ውስጥ...
⬇️⬇️⬇️⬇️
164,110-27,267=136,843✅
💥 ውጤታቸው 31% እና ከዚያ በላይ የሆኑት 136,843 ተማሪዎች የሬሜዲያል ትምህርት የማግኘት ከፍተኛ እድል አላቸው።
፨ በትምህርት ሚኒስቴር ዕቅድ መሠረት 164,242 ተማሪዎች የሬሜዲያል የትምህርት ዕድል የሚያገኙ ከሆነ ከላይ ካሉት ማለትም 31%ና በላይ ካመጡት 136,843 ተማሪዎች በተጨማሪ 30% -31% ካመጡት ውስጥ ወደ ሀያ ሺህ የሚጠጉ ተማሪዎች ይጨመራሉ ማለት ነው።
💥 በዚህ መሰረት የዘንድሮ የሬሜዲያል መቁረጫ ነጥብ ከ31% የሚበልጥበት እድል ጠባብ ነው።
➡️ 31% ማለት 217/700 & 186/600 ማለት ነው።
፨ በዚህ ተጨባጭ መረጅ መሰረት ከ700 ተፈትናቹህ 217 እና ከዚያ በላይ ያመጣቹህ እንዲሁም ከ600 ተፈትናቹህ 186 እና ከዚያ በላይ ያመጣቹህ ተማሪዎች የሬሜዲያል የትምህርት ዕድል እንደምታገኙ ገምታለሁ።በኔ ግምት ትንሽ ዝቅ ሊል የሚችልበት እድልም ይኖራል።(30%ቱ ትንሽ ሊጎትተው ስለሚችል)
፨ ሌላው በሬሜዲያል ፕሮግራም ወደ መንግሥት ዩንቨርሲቲዎች ገብተው የሚማሩ ተማሪዎች ከአምናው አንጻር በቁጥር ዝቅ እንደሚሉ ግልፅ ነው።
፨ አምና በአጠቃላይ 145,500 ተማሪዎች የሬሜዲያል የትምህርት ዕድል ያገኙ ሲሆን ከእነዚያ ውስጥ አብዛኞቹ ማለትም 105,000 ያህሉ የመንግስት ዩንቨርስቲዎች ላይ የተመደቡ ሲሆን የተቀሩት 44,500 ተማሪዎች በግል የከፍተኛ የትምህርት ተቋማት እየከፈሉ የተማሩ ናቸው።
፨ አምና ብዙ የሬሜዲያል ተማሪዎች ወደ መንግሥት ዩንቨርሲቲዎች የተመደቡበት ምክንያት የመንግስት ዩንቨርሲቲዎች ጥቂት ፍሬሽማን ተማሪዎችን ብቻ ስለተቀበሉ ነበር።
፨ አምና ጥቂት የመንግስት ዩንቨርስቲዎች ወደ 30,000 አካባቢ ፍሬሽማን ተማሪዎችን ብቻ ያስተማሩ ሲሆን ዘንድሮ ግን ወደ 100,000 የሚጠጉ ፍሬሽማን ተማሪዎችን ተቀብለው ያስተምራሉ። በዚህም ምክንያት ዘንድሮ የመንግስት ዩንቨርሲቲዎች ላይ የሚመደቡ የሬሜዲያል ተማሪዎች ቁጥር ከአምናው አንጻር ዝቅ እንደሚል ግልፅ ነው።
፨ ስለሆነም ወደ መንግሥት ዩንቨርሲቲዎች በሬሜዲያል ፕሮግራም ለመግባት የሚያስችለው የመቁረጫ ነጥብ ከአምናው ከፍ እንደሚል አስባለሁ።( አምና 263/700 እና 220/600 ነበር)
=========
ከላይ የተጠቀሱት ቁጥራዊ አሃዞች በሙሉ ከትምህርት ሚኒስቴር በቀጥታ የተገኙ ሲሆን ቁጥሮቹን ተንተርሶ የተቀመጡት ነጥቦች በሙሉ የኔ best guess ናቸው። ከላይ ከገለፅኩት ውጭ ያለ ልዩነት የሚፈጥር የውስጥ አሰራር እስካልኖረ ድረስ የኔ ምርጡ ግምት የመቁረጫ ነጥብ ከ31% አይበልጥም የሚል ነው።ልብ በሉ ግምት ነው ‼️
የመንግስት ዩንቨርስቲ ለሬሜዲያል መግቢያ ነጥቡን መገመት ከባድ ስለሆነ ከፍ እንደሚል ብቻ ይሰማኛል 🤷♂
በ muja የተዘጋጀ
መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ቴሌግራም ገፃችንን JOIN እና ሼር ያድርጉ!
shere Shere 👇🙏🙏🙏
https://t.me/intrancresult
https://t.me/education_stor
Telegram
Intrance result.neaea.gov.et
መረጃዎች ምንጫቸውን ሳንጠቅስ አናጋራም!
ወቅታዊ ፈጣንና ታማኝነት ያላቸውን ት/ተዊ ቴክኖሎጂ፤ ፋሽንን ጨምሮ የመዝናኛ መረጃዎችን በአንድ ቦታ ለማግኘት፤ ዛሬውኑ በመቀላቀል ራሶን ከዘመኑ ጋር ያዘምኑ፤ የአዋቂ ማህበረሰብ አካል ይሁኑ።
የመረጃዎች ቁንጮ የሆነውን ለሚወዱት ጓደኞችዎ እና ቤተሰብዎ ያካፍሉ። አንድ ላይ፣ ዘምነን እንቆይ!
@intrancresult
ሀሳብ @TheRsultBot
ወቅታዊ ፈጣንና ታማኝነት ያላቸውን ት/ተዊ ቴክኖሎጂ፤ ፋሽንን ጨምሮ የመዝናኛ መረጃዎችን በአንድ ቦታ ለማግኘት፤ ዛሬውኑ በመቀላቀል ራሶን ከዘመኑ ጋር ያዘምኑ፤ የአዋቂ ማህበረሰብ አካል ይሁኑ።
የመረጃዎች ቁንጮ የሆነውን ለሚወዱት ጓደኞችዎ እና ቤተሰብዎ ያካፍሉ። አንድ ላይ፣ ዘምነን እንቆይ!
@intrancresult
ሀሳብ @TheRsultBot
45ቱ የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲ ዌብሳይት
Webs
1 AA SCI. & TECH UNIVERSITY
http://www.aastu.edu.et/
2 Adama science & technology University
http://www.astu.edu.et/
3 Addis Ababa University
http://www.aau.edu.et/
4 Adigrat University
http://www.adu.edu.et/
5 Ambo University
http://www.ambou.academia.edu/
6 Arba Minch University
http://www.amu.edu.et/
7Arsi University
https://www.arsiun.edu.et/
8 ASOSSA UNIVERSITY
http://www.asu.edu.et/
9 Axum University
http://www.aku.edu.et/
10 Bahir Dar University
http://www.bdu.edu.et/
11 BONGA UNIVERSITY
http://www.bongau.edu.et/
12 BULE HORRA UNIVERSITY
http://www.bhu.edu.et/
13 DEBARK UNIVERSITY
http://www.dku.edu.et
14 Debrebirhan University
http://www.dbu.edu.et/
15 Debremarkos University
http://www.dmu.edu.et/
16 DEBRETABOR UNIVERSITY
http://www.dtu.edu.et/
17 DEMBI DOLO UNIVERSITY
http://www.dedu.edu.et
18 Dilla University
http://www.du.edu.et/
19 Dire Dawa University
http://www.ddu.edu.et/
20 Gambella University
http://www.gmu.edu.et
21 Gondar University
http://www.uog.edu.et/en/
22 Haramaya University
http://www.haramaya.edu.et/
23 Hawassa University
http://www.hu.edu.et/hu/
24 INJIBARA UNIVERSITY
http://www.inu.edu.et/
25 Jigjiga University
https://www.jju.edu.et/
26 Jimma University
https://www.ju.edu.et/
27 JINKA UNIVERSITY
http://www.jnu.et/
28 KEBRI DEHAR UNIVERSITY
http://www.kdu.edu.et/
29 Kotebe Metropolitan University
http://www.kmu.edu.et/
30 Meda Welabu University
http://www.mwu.edu.et/
31 Mekelle University
http://www.mu.edu.et/
32 MEKIDELA AMBA UNIVERSITY
http://www.mau.education/
33 METU UNIVERSITY
http://www.meu.edu.et/
34 Mizan-Tepi University
http://www.mtu.edu.et/
35 Oda Bultum
http://www.odabultum.edu.et
36 RAYA UNIVERSITY
http://www.rayu.org/
37 Selale University
http://www.seu.edu.et
38 Semera University
https://www.su.edu.et/
39 WACHAMO UNIVERSITY
http://www.wachemouniversity.academia.edu/
40 Welketie UNIVERSITY
http://www.wku.edu.et
41 WERABE UNIVERSITY
http://www.edu.et/
42 Wolayita Sodo University
http://www.wsu.edu.et/
43 Woldiya University
http://www.fh2web.academia.edu/
44 Wollega University
http://www.wuni.academia.edu/
45 Wollo University
http://www.wollo.academia.edu/
#የተማሩትን_ማስተማር #ያወቁትን_ማሳወቅ #ብልህነት ነው
#ለሰው መልካሙን እንጅ መጥፎውን አትመኝ🙏
ሌሎች የምንለቃቸውን መረጃዎችን ለመከታተል እንዲያመችዎ ይህንን በቴሌግራም መከታተል ትችላላችሁ
ሼር ማድረጋችሁን አትርሱ በፍጥነት መረጃ እንዲደርሳችሁ
#ቻናላችንን_like_share_ያድርጉ_መረጃ_እንዲደርሳችሁ🙏👍
Share 👉

www.astu.edu.et
Adama Science and Technology University - Adama Science and Technology University
Welcome to Adama Science and Technology University
‹‹የ12ኛ ከፍል ውጤት ያልመጣላቸው ተማሪዎች ለስነ-ልቦና ቀውስ እንዳይዳረጉ ጥንቃቄ ማድረግ ያስፈልጋል›› ‼️
በዘንድሮው የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ ፈተና በተመዘገበው ውጤት ዩኒቨርሲቲ ካለመግባታቸው ባሻገር በሃገር ደረጃ ከፍተኛ ማህበራዊና ስነ ልቦናዊ ቀውስ ሊፈጥር እንደሚችል የገለጹት የአዲስ አበባ ወጣቶች ማህበር ዋና ጸሃፊ አቶ ይሁነኝ መሃመድ ናቸው፡፡
ውጤት ያልመጣላቸው ተማሪዎች እንዲሁም በአጠቃላይ ወጣቶች ከፍተኛ ድባቴና ራስን እስከማጥፋት የሚደርስ የአዕምሮ መታወክ ውስጥ እንዳይገቡ በሥነ ልቡና ማጎልበት ለነገ የሚባል ስራ አለመሆኑንም ተናግረዋል፡፡
በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ የማህበራዊ ሳይንስ መምህሩ ዶክተር ንጋቱ አበበ በበኩላቸው በፈተናው የወደቁ ተማሪዎች የተፈጠረባቸውን ማህበራዊና ሥነ ልቦናዊ ቀውስ ለማስተካከል የሚደረገው ጥረት በዘላቂነት ህይወታቸውን ሊያስተካክል የሚችል አማራጭ ሊሆን እንደሚገባ ነው የተናገሩት፡፡
ወጣቶች አምራች ሃይል እና የሀገር ሃብት መሆናቸውን በመረዳት ለራሳቸውና ለሃገር ጠቃሚ መሆን የሚችሉበት መንገድ መታሰብ እንዳለበትም አንስተዋል፡፡
ተማሪዎች እንዲሁም ወጣቶች የነገን ተስፋ ሰንቀው በትምህርትና በስራ እንዲተጉ ማድረግ የሁሉም ማህበረሰብ ሃላፊነት በመሆኑ በትኩረትና በቅንጅት ሊሰራ እንደሚገባም ተገልጿል፡፡
መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ቴሌግራም ገፃችንን JOIN እና ሼር ያድርጉ!
here Shere 👇🙏🙏🙏