Intrance result.neaea.gov.et
2.79K subscribers
588 photos
31 videos
302 files
639 links
መረጃዎች ምንጫቸውን ሳንጠቅስ አናጋራም!

ወቅታዊ ፈጣንና ታማኝነት ያላቸውን ት/ተዊ ቴክኖሎጂ፤ ፋሽንን ጨምሮ የመዝናኛ መረጃዎችን በአንድ ቦታ ለማግኘት፤ ዛሬውኑ በመቀላቀል ራሶን ከዘመኑ ጋር ያዘምኑ፤ የአዋቂ ማህበረሰብ አካል ይሁኑ።

የመረጃዎች ቁንጮ የሆነውን ለሚወዱት ጓደኞችዎ እና ቤተሰብዎ ያካፍሉ። አንድ ላይ፣ ዘምነን እንቆይ!
@intrancresult
ሀሳብ @TheRsultBot
Download Telegram
#ለጥንቃቄ_ያህል

" በፎሬክስ ትሬዲንግ የኦንላይን ስራ ትርፋማ እናደርጋችኋለን " የሚል የፌስቡክና የቴሌግራም ማስታወቂያ በሚያስነግሩ የተደራጁ ቡድኖች መጭበርበራቸውን ተበዳዮች ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ገልፀዋል። 

እነዚህ የፌስቡክ እና የቴሌግራም ገጾች ስያሜአቸው ከፎሬክስ ትሬዲንግ ጋር የተያያዘ ሲሆን " ትሬድ እናደርጋለን ትርፋማ ትሆናላችሁ " የሚል ቃል በመግባት ከሰዎች ገንዘብ እያስላኩ የማጭበርበር ስራ ላይ መሰማራታቸውን ተበዳዮች ገልፀዋል።

የሚጠቀሙት የማጭበርበር ስልት ምንድነው ?

አጭበርባሪዎቹ በማኅበራዊ ሚዲያ በተለይ በፌስቡክ እና በቴሌግራም ሌሎች ሰዎችን ለመሳብ " እኔ 10 ሺ ብር ኢንቨስት አድርጌ 180 ሺ ብር አግኝቻለሁ እናንተም ኢንቨስት አድርጉ " የሚል የምስክርነት ቪዲዮ አሰርተው ይለቃሉ።

መልዕክቶቹንም በፌስቡክ #Sponsored በማድረግ ብዙ ሰው ጋር ተደራሽ እንዳደረጉት ቲክቫህ ኢትዮጵያ ተመልክቷል።

አጭበርባሪዎቹ ሰዎችን የሚቀርቡት ስማቸውን ፤ አድራሻቸውን ፤ ፎቶአቸውን የውጪ ሀገር ዜጋ አስመስለው ሲሆን በተጨማሪም የውጪ ሃገር የቢዝነስ አማካሪ እንደሆኑ ጭምር ያስመስላሉ።

አጭበርባሪዎቹ የውጪ ሃገር ሰው እንደሆኑ ያስመስሉ እንጂ ገንዘቡን የሚያስልኩት በሀገር ውስጥ ባንኮች መሆኑን ተበዳዮች ለቲክቫህ ከላኩት ማስረጃ ማየት ተችሏል።

በርካታ ተበዳዮች ስለ ፎሬክስ አሳሳች የቪዲዮ ምስክርነት የሚሰጡ ሰዎችን ተመልክተው 10ሺ ብር ለቡድኑ በመላክ መጭበርበራቸውን ገልፀዋል።

ተበዳዮች ገንዘቡ እንዲመለስላቸው ሲጠይቁ ገንዘባቸው ኢንቨስት ስለተደረገ ገንዘቡን ለማስለቀቅ ተጨማሪ 36ሺ ብር ሲጠየቁ ሌሎች ተበዳዮችን ደግሞ "10 ሺ ኢንቨስት አድርጌ 180ሺ አትርፌአለሁ" የሚል የቪዲዮ ምስክርነት በኢንግሊዝኛና አማርኛ ቋንቋ ቀርፀው ከላኩ ገንዘቡን እንመልሳለን ብለው እንዳታለሏቸው አስረድተዋል።

ተበዳዮች ገንዘባቸው እንዲመለስላቸው ገፍተው መጠየቅ ሲጀምሩ ቡድኖቹ አድራሻቸውን አጥፍተው እንደሚሰወሩ ተበዳዮች ሲገልፁ ቀርፀው የላኩትን ቪዲዮ ሌሎችን ለማታለል እያዋሉት እንደሆነ በማየታቸው ሌሎች ሰዎች በእንደዚህ አይነት ማታለያ ከመጭበርበር እራሳቸውን መጠበቅ እንዳለባቸው አስጠንቅቀው ፥ አጭበርባሪዎቹን የሚመለከተው የህግ አካል ሊከታተላቸው እንደሚገባ አፅንኦት ሰጥተው ተናግረዋል።

ሊደረግ የሚገባ ጥንቃቄ ምንድነው ?

- ማኛውም ገንዘባችሁን አምጡ እያሉ በኦንላይን ለሚጠይቁ አካላት ፦
• ማንነታቸውን በትክክል የሚገልፅ መታወቂያ እንዲልኩ
• የሚሰሩበትን አድራሻ (ሀገር፣ ከተማ፣ አካባቢ) እና ከትክክለኛው አካል ህጋዊ ፍቃድ እንዳላቸውና እሱን እንዲልኩ መጠየቅ ይገባል።

- በተለይም በቴሌግራም ሆነ ፌስቡክ የሰማያዊ ማረጋገጫ ምልክት መግዛት ቀላል ስለሆነ ይህ ምልክት ያለበት ሰው እውነተኛ እና ታማኝ ነው በሚል የተሳሳተ አመለካከት እንዳትጭበረበሩ ተጠንቀቁ። ማንኛውም ሰው ይሄን ምልክት እየገዛ የተረጋገጠና እውነተኛ ታማኝ ሰው ለመምሰል ይሞክራል።

- " በትንሽ ብር ብቻ እጅግ ብዙ መቶ ሺዎች የሚገኝበት ነው " ስንባል እንዲህ የሚሉንን ሰዎች በበቂ ጥያቄ ማፋጠጥ፣ እያንዳንዱ አካሄዳቸውን መመርመር፣ በሌሎች በርካታ መንገዶች ሰዎቹን በጥያቄ መፈተሽ ይገባል።

ምንጭ፡ ቲክቫህ ኢትዮጵያ

https://t.me/intrancresult
https://t.me/education_stor
@TheRsultBot
ትምህርት ሚኒስቴር በ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ውጤት ዙሪያ መግለጫ ይሰጣል።

ሚኒስቴሩ ነገ መስከረም 28/2016 ዓ.ም ከቀኑ 5:30 ጀምሮ የ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤትን በተመለከተ በሚኒስቴሩ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ጋዜጣዊ መግለጫ ይሰጣል።

በሚኒስቴሩ የህዝብ ግንኙነትና ኮሚዩኒኬሽን ሥራ አስፈፃሚ አመለወርቅ ህዝቅኤል ተፈርሞ ለተለያዩ የመገናኛ ብዙሃን ደብዳቤ ተልኳል።

በሐምሌ 2015 ዓ.ም መጨረሻ በሁለት ዙር የተሰጠውን የ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ፈተና ከ 840 ሺህ በላይ ተፈታኞች መውሰዳቸው ይታወሳል።

ተማሪዎች ውጤታችሁን በትዕግስት እንድትጠብቁ  እያሳሰብን ውጤት ሲለቀቅ  በዚሁ ቻናል ቻነል በፍጥነት የምናሳውቅ መሆኑን እንገልፃለን።

መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ቴሌግራም ገፃችንን JOIN እና ሼር ያድርጉ!

https://t.me/intrancresult
https://t.me/education_stor
@TheRsultBot
ሰበር ዜና‼️
አሁን የደረሰን 🔖

" የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ውጤት ነገ ይፋ ይሆናል " - ትምህርት ሚኒስቴር

የ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ  ፈተና ውጤት ነገ ይፋ ይሆናል።

በዚህም ዙሪያ ትምህርት ሚኒስቴር  ነገ መስከረም 28/2016 ዓ.ም ከ ቀኑ ስድስት ሰዓት ላይ ጋዜጣዊ መግለጫ እንደሚሰጥ በይፋ አሳውቋል።

#ትምህርት_ሚኒስቴር

መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ቴሌግራም ገፃችንን JOIN እና ሼር ያድርጉ!

https://t.me/intrancresult
https://t.me/education_stor
@TheRsultBot
የ 12ኛ ክፍል ተማሪዎች ውጤት ነገ ይፋ ይሆናል።

🔰ዉጤት ልክ እንደወጣ ዉጤታቹን የምታዩበት websites እነዚህ ናቸው ::

1. 
result.neaea.gov.et
2.
@TheRsultBot
3.  Telegram
@education_stor


👇👇👇👇👇👇🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
"SHARE"
https://t.me/intrancresult
https://t.me/education_stor
@TheRsultBot
Forwarded from Quality Button
ሰበር ዜና
የ 12ኛ ክፍሎች  ውጤት የሚለቀቅበት የTelegram Channel ይፍ ተደረገ🔈 !
🗯Entrance ውጤት ቻናል ከ ትምህርት ሚኒስቴር የወጣ ብቸኛው የ12ኛ ክፍሎች ቻናል ከታች JOIN ይበሉት
👇👇👇👇👇👇👇👇
ዛሬ ይለቀቃል ‼️

የ 12ኛ ክፍል የ 2015 ውጤት ዛሬ ይለቀቃል።

ስንት ሰዓት ይፋ ይሆናል ??

ትምህርት ሚኒስቴር 6:00 ላይ መግለጫ ይሰጣል። በመግለጫው 👇

ውጤቱ ስንት ሰዓት መታየት እንደሚጀምር
ስንት ተማሪዎች እንዳለፉ
ማለፊያው ስንት አሰንደሆነና ሌሎች ተያያዥ ነገሮችን ያብራራል።

የ 12ኛ ክፍል ውጤት አብዛኛውን ጊዜ የሚለቀቀው ምሽት 5:00 አከባቢ ነው። ምክንያቱም ኔትወርክ መጨናነቅ ይቀንሳል ተብሎ ስለሚታመን ።

ውጤቱ የሚታይባቸው Link ልቀየር ይችላሉ። ስለዚህ ቶሎ የሚናሳውቃችሁ ይሆናል።

#ትምህርት_ሚኒስቴር
#shere & #join 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/intrancresult
https://t.me/education_stor
@TheRsultBot
በ2015 የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ከ50 በመቶ በላይ ያገኙ ተማሪዎች 3 ነጥብ 2 በመቶ ብቻ ናቸው፡- የትምህርት ሚኒስቴር
**

በ2015 የ1
2ኛ ክፍል ፈተና ከወሰዱት ውስጥ 3.2 በመቶ ብቻ ናቸው ከ50 በመቶ እና ከዛ በላይ ውጤት ማምጣታቸውን የትምህርት ሚኒስቴር ይፋ አድርጓል፡፡

አሁንም በከተማ እና ገጠር ትምህርት ቤቶች መካከል ያለው ልዩነት ከፍተኛ ሆኖ መታየቱን የትምህርት ሚኒስትሩ ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ ገልጸዋል፡፡

የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ በ 2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል አገር አቀፍ ፈተና ውጤትና ሌሎች ተያያዥ ጉዳዮችን አስመልክቶ ጋዜጣዊ መግለጫ እየሰጡ ነው።

መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ቴሌግራም ገፃችንን JOIN እና ሼር ያድርጉ!👇👇👇
https://t.me/intrancresult
https://t.me/education_stor
@TheRsultBot
#Update

"አምስት ትምህርት ቤቶች ያስፈተኗቸው ተማሪዎች ሙሉ ለሙሉ አሳልፈዋል፡፡"

"ሌሎች አምስት ትምህርት ቤቶች ድግሞ ካስፈተኗቸው ውስጥ 95 ከመቶ ተማሪዎቻቸውን አሳልፈዋል፡፡"

ከፍተኛ አፈጻጻም ያሳዩ አስር ትምህርት ቤቶች (በደረጃ)፦

1. አዲስ አለማየሁ አዳሪ ትምህርት ቤት
2. ደሴ አዳሪ ትምህርት ቤት
3. ባህርዳር ስቴም ትምህርት ት
4. ሀይራንዚ አዳሪ ትምህርት ቤት (ስልጤ ዞን)
5. ልጅ ጎጎ አዳሪ ትምህርት ቤት (ሀድያ)
6. ኦዳ አዳሪ ትምህርት ቤት (አዳማ)
7. ኮተቤ ሼርድ ካምፓስ
8. የኔታ አካዳሚ
9. ወላይታሊቃ አዳሪ ትምህርት ቤት
10. ቅዱስ ዮሴፍ ትምህርት ቤት

ላልሰሙ JOIN እና ሼር ያድርጉ! 👇👇

መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ቴሌግራም ገፃችንን JOIN እና ሼር ያድርጉ!👇👇👇

https://t.me/intrancresult
https://t.me/education_stor
@TheRsultBot
ተማሪዎች ውጤታቸውን ማወቅ የሚችሉት ነገ ጥዋት እንደሆነ ታውቋል።

ሙሉ መግለጫው ከላይ 🙏
#shere #join 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👇👇👇👇👇👇🙏
https://t.me/intrancresult
https://t.me/education_stor
@TheRsultBot
ሰበር ዜና ተማሪዎች ከነገ ጠዋት12 ሰዓት ጀምሮ ውጤታቸውን ማየት እንደሚችሉ የትምህርት ሚኒስቴሩ ብርሃኑ ነጋ አሳውቀዋል!

ውጤታቹ ሲለቀቅ የምታዩበት ቻናል JOIN ያድርጉ👇👇👇ሼርርር
https://t.me/intrancresult
https://t.me/education_stor
@TheRsultBot
#Updated_Website👇👇
#ከጠዋቱ  12 ሰአት ጀምሮ  በሚከተሉት  አማራጮች  ውጤት  ማየት ይችላሉ

📌በ በዌብ ሳይት👇👇
https://eaes.edu.et/

📌 በ6284 አጭር የጽሑፍ መልዕክት መላኪያ ላይ የምዝግባ ቁጥራቸውን (Registration Number) ብቻ በመላክ ወይም

📌፡በቴሌግራም👇👇

https://t.me/eaesbot
ማየት ትችላላችሁ፡፡

መልካም እድል
 
Share share ላደረጉ ቅድሚያ እንሰጣለን።

https://t.me/intrancresult
https://t.me/education_stor
@TheRsultBot
"ውጤት ተለቋል/ ዌብሳይት ላይ እየሰራ ነው" የሚሉ ፅሁፎች በሙሉ ትክክለኛ አይደሉም‼️

ተማሪዎ ውጤት ማየት የሚችሉበት ሰዓት የተገለፀ ቢሆንም ብዙ ጊዜ ከተጠቀሰው ሰዓት ቀደም ብሎ ዌብሳይቱ #Active ሊሆን ይችላል። ዌብሳይቱ እንዲሁም የቴሌግራም ቦቱ #Active በሆነበት ቅጽበት ተከታትለን የምናሳውቃቹህ ይሆናል።

በኔትዎርክ መጨናነቅ ምክንያት ውጤት ማየት ለምትቸገሩ ተማሪዎች በ @eaeae_gov_et @TheRsultBot ላይ ውጤታችሁን በማየት የምናግዝቹህ መሆኑን እንገልፃለን።

መልካም እድል ❤️
ትምህርት ሚኒስቴር

ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ ‼️

https://t.me/intrancresult
https://t.me/education_stor
@TheRsultBot