Biology Model Exam Questions for Grade 12.pdf
604.2 KB
📚ዘንድሮ 2015 E.C Entrance ለምትፈተኑ
🛑በብዙዎች ጥያቄ መሰረት የ9 እና 10ኛ ክፍል ጥያቄዎችን አቅርበናል!🙏🤗
የ9እና 10ኛ ክፍል አላነበብኩም ጨነቀኝ ብለክ/ሽ አስበሻል/ካል?🤔🤔 ታዳ ምን ትጠብቃላቹ🤷♂🤷♂ ይህ አሁን የለቀኩላቹን
ለ12ተኛ ክፍል ተማሪዎች ተብሎ የተዘጋጀውን 👉ከ9 እና 10ኛ ክፍል ብቻ የወጡ ፦
👉Physics
👉Maths
👉History
👉Geography
👉English
👉Civics
👉Chemistry
👉Biology grade 9 &10 ጥያቄዎችን አቅርበናል።🥰🤗
💡MODEL Question ላይ በየ Unitu ያለውን refer በማድረግ በደምብ ቅጥቅጥ አርጉ አንብቡና ጥያቄዎችን ስሩ በጣም ይጠቅማቸዋል
✅አስበኀዋል Entrance እኮ ማለት 12 እና ከዛ በላይ አመታት ጊዜያችንን የፈጀንበት ነው! መቼም መዘጋጀታችንን አናቆምም።
🛑N.B👉 ያልገባቹን ጥያቄ Main Group ላይ ተጠያየቁ እናግዛለን።
ለተጨማሪ PDF መረጃ ይሄን ቻናል JOIN ማድረግ ትችላላችሁ👇👇
👇👇👇👇👇👇👇https://t.me/intrancresult
https://t.me/intrancresult

በ 2015, የ 12ኛ ክፈተናን የሚወስዱ ተማሪዎች 869,765 ናቸው።
ከዚህ ውስጥ
🪭 Natural Science 365,954 ተማሪዎች
🪭 Social Science 503,812 ተማሪዎች ናቸው ።
በመጀመሪያ ዙር ፈተና የ Social Science ተማሪዎች
🍬ሐምሌ 16 -17/2015 ወደ ተመደቡበት ዩኒቨርሲቲ ይገባሉ።
🍬ሐምሌ 18, የፈተና ኦረንቴሽን ይሰጣል።
🍬 ከሐምሌ ከ 19 - 21/2015 ፈተናው ለ 3'ት ቀናት ይሰጣል ።
🍬ሐምሌ 22-23/2015 ተማሪዎች ወደ ቤተሰቦቻቸው ይመለሳሉ።
በሁለተኛው ዙር የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች
🍢ሐምሌ 22 -23/2015 ወደ ተመደቡበት ዩኒቨርሲቲ ይገባሉ።
🍢ሐምሌ 24/2015 የፈተና ኦረንቴሽን ይሰጣል።
🍢ከሐምሌ 25 -28/2015 ፈተናው ለአራት ቀናት ይሰጣል።
🍢ሐምሌ 29-30/2015 ተማሪዎች ወደ ቤተሰቦቻቸው ይመለሳሉ።
መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ቴሌግራም ገፃችንን JOIN እና ሼር ያድርጉ!
📥 📥 📥 📥 📥 📥 📥

ለ6ኛ እና ለ8ኛ ክፍል ተማሪዎች የፈተናው መብቶችና እና ግዴታዎች
ማንኛውም ተፈታኝ የፈተና ደንብና ሥርዓት አከባበር እንዲሁም የመልስ ወረቀት አጠቋቆርና ተዛማጅ ሁኔታዎችን አስመልክቶ በሚሰጡ ገለፃዎች ላይ የመሣተፍ ግዴታ አለበት።
ተፈታኙ በገለፃው ላይ ባለመሳተፉ ምክንያት በፈተና አሰጣጥ ዙሪያ ለሚያጋጥመው ችግር ኃላፊነቱን ይወስዳል።
በመጨረሻም የሰራበትን የመልስ ወረቀት ለፈታኙ በመስጠት የጥያቄ ወረቀቱን ይዞ መውጣት ይችላል።
ማንኛውም ተፈታኝ የፈተና ጥያቄዎቹን መስራት ከመጀመሩ በፊት በፈተና የመልስ መስጫ ወረቀት ላይ የግል መለያ መረጃዎችን በሙሉ ግልፅ በሆነ ሁኔታ በቅደም ተከተል ጽፍ ማጥቆር ይኖርበታል (በተለይ የመለያ ቁጥር እና የትምህርት አይነት ኮድ)።
ማንኛውም ተፈታኝ የራሱን ችሎታና ዕውቀት ተጠቅሞ መስራት ይጠበቅበታል፡፡
የሚሠራባቸው የጥያቄና የመልስ መስጫ ወረቀቶች ለሌሎች ተፈታኞች ዕይታ የተጋለጡ እንዳይሆኑ ሸፍኖ መስራት ይኖርበታል።
ማንኛውም ተፈታኝ ሞባይል፣ ካልኩሌተርና የመሳሰሉ ማንኛውንም ዓይነት የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን ይዞ ወደ ፈተና ክፍል መግባት በጥብቅ የተከለከለ ነው ።
እያንዳንዱ ተፈታኝ ይህንን አውቆ በቅድሚያ አስፈላጊውን ጥንቃቄ ማድረግ አለበት ።
ይህንን ባለማድረጉ ምክንያት በፈተና አሰጣጥ ዙሪያ ለሚያጋጥመው ችግር ተፈታኙ ራሱ ኃላፊነቱን ይወስዳል።
ማንኛውም ተፈታኝ በመፈተን ላይ እያለ ፈተናውን እንዳይሠራ የሚያውኩ ሁኔታዎች ቢያጋጥመው በፈታኙ ሲፈቀደለት ችግሩን በመግለጽ አስፈላጊውን እርዳታ ማግኘት ይችላል። ይሁንና በማንኛውም ምክንያት ለባከነ ጊዜ ተጨማሪ ሰዓት አይፈቀድም።
ማንኛውም ተፈታኝ ፈተናው ከሚጀመርበት ጊዜ ተኩል ሰዓት /30 ደቂቃ/ ቀደም ብለው ከመፈታኛው ቦታ በመገኘት መቀመጫቸውን መያዝ አለባቸው። ፈተናው ከተጀመረ ከ15 ደቂቃ በኋላ የሚመጣ ተፈታኝ ወደ ፈተናው አዳራሽ መግባት አይፈቀድለትም።
ማንኛውም ተፈታኝ ፈተናው ተጀምሮ 45 ደቂቃ ሳይሞላ ፈተናውን ሠርቶ ቢያጠናቅቅም እንዲወጣ አይፈቀድለትም። ይሁን እንጂ ፈተናው ከተጀመረ ከ45 ደቂቃ በኋላ ከፈተና አዳራሹ ለመውጣት እንዲፈቀድለት ሲጠይቅ የመልስ ወረቀቱን ለፈታኙ አስረክቦ በጸጥታ እንዲወጣ ይፈቀድለታል።
ፈተናው ሊጠናቀቅ ከ10 ደቂቃ ያነሰ ጊዜ ሲቀረው የሚጨርስ ተፈታኝ የሁሉም ተፈታኞች የመልስ ወረቀቶች እስኪሰበሰቡና ለፈተናው የተፈቀደው የጊዜ ገደብ አብቅቶ እስኪደወል ድረስ በቦታው ተቀምጦ እንዲቆይ ይደረጋል።
ፈተናው በሚሰጥበት ጊዜ ማንኛውም ተፈታኝ ትክክለኛ ያልሆነ የተቀደደ ወይም የተበላሸ የፈተና ጥያቄ ጥራዝ ከገጠመው ወይም የተሰጠው የመልስ ወረቀት የተበላሸ ከሆነ ወይም በራሱ እጅ ቢበላሽበት እጁን አንስቶ በመጠየቅ ሲፈቀድለት ሊያስቀይር ይችላል።
ማየት ለተሳነው እና ድጋፍ የሚሹ ተፈታኝ የፈተናውን ጥያቄዎች የሚያነብለትና የሚሰጣቸውን መልሶች የሚያጠቁርለት ፈታኝ በግሉ እንዲመደብለት ይደረጋል።
ተፈታኞች ፈተናውን ለመውሰድ የሚችሉት በቅድሚያ ትም/ቤት በተመዘገበበት ጣቢያ እንጂ የፈተና ጣቢያ ቀይረው ሊፈተኑ አይችሉም።
🙌 ለተፈታኞች የተከለከሉ ነገሮች
❌📵📱የግል ስልክ (Mobile phone)፣ታብሌት፣
❌💽📟📞🎧የጆሮ ማዳመጫ (earphone) እና ማንኛውም ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣
❌⌚️⏱የእጅ ሰአት፣
❌🧻🧢🪥ማንኛውም የግል ጽዳት ማስጠበቂያ ሆነ ማስዋቢያ ቁሳቁስ፣
❌🎒👜ማንኛውም ዕቃ ለመያዣነት የሚያገለግል ቦርሳ/እቃም የያዘ ቦርሳ፣
❌🔪🪛ማንኛውም ስለት ነክ ነገርና ብረት
መልካም የፈተና ዝግጅት!
የትምህርት ሚኒስቴር ትክክለኛ የተረጋገጡ ዜናዎችን ለ ጓደኛዎ ያጋሩ ‼️
ትምህርት ሚኒስቴር

በኦሮሚያ ክልል ከ484 ሺህ በላይ ለሚሆኑ ተማሪዎች የ8ኛ ክፍል ፈተና ይሰጣል።
በኦሮሚያ ክልል 484,994 የስምንተኛ ክፍል ተማሪዎች ፈተናውን እንደሚወስዱ የክልሉ ትምህርት ቢሮ ምክትል ኃላፊ ቡልቶሳ ሂርኮ (ዶ/ር) ተናግረዋል።
ከነገ ሰኔ 26/2015 ዓ.ም ጀምሮ ለሁለት ቀናት የሚሰጠውን የስምንተኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና የተሳካ ለማድረግ ዝግጅት መጠናቀቁን ኃላፊው ገልጸዋል።
ፈተናው በ1,441 የፈተና ጣቢያዎች ውስጥ ይሰጣል።
Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇

"የ8ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና ከሰኔ 26 - 27/2015 ባሉት ሁለት ቀናት ይሰጣት" የአማራ ትምህርት ቢሮ
ትምህርት ቤቶች ከሰኔ 24/2015 ዓ.ም ጀምረው ለፈተና አስፈፃሚዎች እና ተፈታኝ ተማሪዎች ኦሬንቴሽን እየሰጡ ይገኛሉ። በአማራ ክልል 347,966 ተማሪዎች በ5752 ትምህርት ቤቶች ፈተናው የሚሰጥ ሲሆን ፈተናው ይሰጣል።
መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ቴሌግራም ገፃችንን JOIN እና ሼር ያድርጉ!
📥 📥 📥 📥 📥 📥

#ኢትዮጵያ
በሀገራችን በሚሊዮን የሚቆጠሩ ተማሪዎች ነገ እና ከነገ በስቲያ ለ8ኛ ክፍል ክልል አቀፍ እና ከተማ አቀፍ ፈተና ይቀመጣሉ።
ፈተናው በክልሎች እንዲሁም በሁለቱ ከተማ አስተዳደሮች ሰኔ 26 እና ሰኔ 27 /2015 ዓ/ም እንደሚሰጥ ከየክልሉ ትምህርት ቢሮዎች ያገኘነው መረጃ ያሳያል።
በዘንድሮው ዓመት በሚሊዮን ሚቆጠሩ ተማሪዎች ፈተናው ላይ የሚቀመጡ ሲሆን ከእነዚህም መካከል ግዙፎቹ የኢትዮጵያ ክልሎች ኦሮሚያ እና አማራ በድምሩ ከ830 ሺህ በናይ (አማራ 347,666 ፤ ኦሮሚያ 484,994) ተማሪዎችን ፈተና ላይ ያስቀምጣሉ።
በደቡብ ክልል ከ200 ሺህ በላይ ፣ በአዲስ አበባ ደግሞ ከ75 ሺህ በላይ ተማሪዎች ፈተና ላይ የሚቀመጡ ሲሆን በሌሎች ክልሎች እንዲሁም በድሬዳዋ በርካታ ሺዎች ፈተናውን ይወስዳሉ።
እንደ ክልል ትምህርት ቢሮዎች መረጃ በአጠቃላይ በመላው ሀገሪቱ ፈተናውን የሚወስዱት በሚሊዮን የሚቆጠሩ ተማሪዎች ናቸው።
ነገ መሰጠት የሚጀምረው ፈተና ሙሉ ቀን (ጠዋት እና ከሰዓት) እንደሚሰጥ የታወቀ ሲሆን ተፈታኞች እርሳስ፣ ላጲስ እና ማስመሪያ ብቻ ወደ ፈተና ማዕከላት ይዘው መሔድ ይችላሉ።
ተንቀሳቃሽ ስልክ፣ ታብሌት፣ ጆሮ ማዳመጫ፣ ዲጂታል ሰዓት እንዲሁም ማንኛውንም አይነት የኤሌክትሮኒክስ መገልገያዎችን ይዞ በፈተና ማዕከላት መገኘት በጥብቅ የተከለከለ ነው፡፡
ወላጆችም ልጆቻችሁ የተከለከሉ ቁሳቁሶችን ይዘው ወደ መፈተኛ ጣቢያ እንዳይሄዱ ክትትል አድርጉ።
#ለፈጣን እና ታማኝ መረጃ
👇👇👇👇👇👇
#Share
#Share
🙏🙏🙏🙏🙏🙏

Remedial Exam ተሰርቋል በሚል በተለያዩ ግሩፖች የሚዘዋወረውን Exam Sheet አይቼዋለሁ።ፈተናው ስለ መሰረቁ ምንም ዓይነት እርግጠኛ መረጃ የለኝም።
ተሰርቋል አልተሰረቀም የሚለውን ትርምስ ትታቹህ ለፈተናቹህ የመጨረሻ ዝግጅት አድርጉ። ከመጨረሻ ዝግጅቶች መካከል ትልቁ ብዙ ጥያቄዎችን መስራት ነውና አሁን #እየተዘዋወረ የሚገኘውን ጨምሮ ሌሎች ጥያቄዎችንም ስሩ👍
https://t.me/intrancresult
https://t.me/intrancresult
መልካም ፈተና❤️

Warning ⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️
Model ነው የ12ኛ 100% እንጂ የRemedial እደለም100% አረጋግጠናል
✌️Share and like 👇
https://t.me/intrancresult
https://t.me/intrancresult
Model ነው የ12ኛ 100% እንጂ የRemedial እደለም100% አረጋግጠናል
✌️Share and like 👇
https://t.me/intrancresult
https://t.me/intrancresult
4_5841196565267485223 (2).pdf
373.1 KB
#ተሰርቆ ወቷል የተባለው የ Remedial ፈተና የደረሰን ይህ ነው እውነትም ይሁን ውሸት ዝም ብላቹ እዩት አይጎዳም
ሌላም እንዲለቀቅ ከፈለጋቹ Share በማረግ አግዙን
መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ቴሌግራም ገፃችንን JOIN እና ሼር ያድርጉ!👇👇👇
https://t.me/intrancresult
https://t.me/intrancresult
ሌላም እንዲለቀቅ ከፈለጋቹ Share በማረግ አግዙን
መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ቴሌግራም ገፃችንን JOIN እና ሼር ያድርጉ!👇👇👇
https://t.me/intrancresult
https://t.me/intrancresult
#ተሰርቆ ወቷል የተባለው የ Remedial ፈተና የደረሰን ይህ ነው እውነትም ይሁን ውሸት ዝም ብላቹ እዩት አይጎዳም
🔰ሌላም እንዲለቀቅ ከፈለጋቹ Share በማረግ አግዙን.
⚠️Like & Share👍👍👍👍👍🙏