Intrance result.neaea.gov.et
2.79K subscribers
601 photos
32 videos
302 files
649 links
መረጃዎች ምንጫቸውን ሳንጠቅስ አናጋራም!

ወቅታዊ ፈጣንና ታማኝነት ያላቸውን ት/ተዊ ቴክኖሎጂ፤ ፋሽንን ጨምሮ የመዝናኛ መረጃዎችን በአንድ ቦታ ለማግኘት፤ ዛሬውኑ በመቀላቀል ራሶን ከዘመኑ ጋር ያዘምኑ፤ የአዋቂ ማህበረሰብ አካል ይሁኑ።

የመረጃዎች ቁንጮ የሆነውን ለሚወዱት ጓደኞችዎ እና ቤተሰብዎ ያካፍሉ። አንድ ላይ፣ ዘምነን እንቆይ!
@intrancresult
ሀሳብ @TheRsultBot
Download Telegram
አገር አቀፍ ፈተናዎች የሚሰጡባቸው እና የምረቃ ቀናት እንዲሁም የሬሜዲያ ፈተና ወጤት አያያዝ ላይ ቅያሪ ተደርጓል።

ትምህርት ሚኒስቴር ፤ ግንቦት 9 ቀን 2015 ዓ/ም ያስተላለፈውን ሴርኩላር በተመለከተ ከዩኒቨርሲቲዎችና ከክልል ት/ቢሮ አመራሮች ጋር በድጋሚ ግንቦት 22 ቀን 2015 በበይነ-መረብ ውይይት አድርጓል።

በውይይቱ መሰረትም ፦

- ፈተናዎች የሚሰጡባቸው ቀናት፣

- የተማሪዎች ምረቃ በዓል፣

- የሪሜዲያል ፈተና ውጤት አያያዝ በተመለከተ ቅያሪ መደረጉን ለሁሉም የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች፣ ለሁሉም የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት፣ ለሁሉም የክልል ትምህርት ቢሮዎች በፃፈው ደብዳቤ ገልጿል።

ቲክቫህ ኢትዮጵያ በኢፌዴሪ ትምህርት ሚኒስቴር ሚኒስትር ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ተፈርሞ የተላከውን ደብዳቤ #ትክክለኝነት ከሚመለከታቸው አካላት አረጋግጧል።

በዚህም ፦

- በ2014 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል አጠናቀው ፈተና በመውሰድ በልዩ ሁኔታ የሬሜዲያል ፕሮግራም ተጠቃሚ ለሆኑ ተማሪዎች ለአንድ ሴሚስተር የተሰጠው ትምህርት በማዕከል የጋራ ፈተና ተዘጋጅቶ ለተቋማት እንዲላክ ፤ ተቋማት ፊተናውን የማስተዳደር ውጤት የመግለፅና በ2016 ፍሬሽማን ፕሮግራም ለመከታተል ብቁ ሆነው የተገኙት (ማለትም በተቋማት የውስጥ ፈተና 30 ከመቶ፣ #በማዕከል የተዘጋጀው ፈተና 70 ከመቶ) ተደምሮ በድምሩ 50 ከመቶና ከዚያ በላይ ያስመዘገቡቱን እንዲያሳወቁ፣ ይህ አጠቃላይ ሂደት እስከ ሰኔ 30 ቀን ድረስ እንዲጠናቀቅ ትምህርት ሚኒስቴር አቅጣጫ አስቀምጧል።

- በ2015 ዓ/ም የመውጫ ፈተና ለመውሰድ የተመዘገቡ በግልና በመንግስት ተቋማት የሚገኙ እጩ ምሩቃንና ባለፉት ዓመታት የህግ መውጫ ፈተና ወስደው የማለፊያ ውጤት ያላስመዘገቡት ተማሪዎች የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች የመፈተኛ ማእከላት ውስጥ ፈተናው ከሐምሌ 3 እስከ 8 ባሉት ቀናት ተሰጥቶ ውጤት ሐምሌ 10 ቀን የሚገልጽ ይሆናል ተብሏል።

- የተማሪዎችን ምረቃ በተመለከተ ከሐምሌ 11 እስከ ሐምሌ 16 ቀን ባሉት ቀናት ውስጥ ማካሄድ የሚቻል መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር የገለፀ ሲሆን በመርሃ-ግብሩ ላይ የሚሳተፉት የመውጫ ፈተናውን ያለፉ ተማሪዎች #ብቻ ናቸው ብሏል።

- የ2015 የ12ኛ ከፍል ማጠቃለያ ፈተና ከሐምሌ 19 እስከ 30 የሚሰጥ ሆኖ የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች ከሐምሌ 16 ቀን ጀምሮ ለዚሁ ሥራ ብቻ ዝግጁ እንዲሆኑ ትምህርት ሚኒስቴር አቅጣጫ አስቀምጧል።

የትምህርት ሚኒስቴር ትክክለኛ የተረጋገጡ ዜናዎችን ለ ጓደኛዎ ያጋሩ ‼️
↘️ ↘️ ↘️ ↘️ ↘️ ↘️ ↘️ ↘️
https://t.me/intrancresult
https://t.me/intrancresult
https://t.me/intrancresult
ተዘጋጁ አትዘናጉ‼️

የ 12ኛ ክፍል ተማሪዎች ፈተና ከሁለት ወር በኋላ ይሰጣል። በዚህም መሰረት ተፈታኝ ተማሪዎች ከወዲሁ ዝግጅት መጨረስ አለባችሁ።

ዘንድሮም ፈተናው በዩኒቨርስቲዎች ውስጥ ይሰጣል። እንደ ከዚህ በፊቱ ኩረጃ እና ስርቆት የሚባል ነገር አይኖርም።

በዛ ላይ ፈተናው ከ 9ኛ ክፍል እስከ 12ኛ ክፍል የተማራችሁትን ያጠቃልላል። ስለዚህ ትኩረት አድርጋችሁ ማንበብ አለባችሁ።

አምና ያለፉ ተማሪዎች 3% ብቻ ነበሩ። ዘንድሮስ ለማለፍ ምን ያክል ዝግጁ ናችሁ??

የ 12ኛ ክፈል ተማሪዎች የሆናችሁ ሼር አድርጋችሁ ለጓደኞቻችሁ አድርሱ።

ትምህርት ሚኒስቴር

የትምህርት ሚኒስቴር ትክክለኛ የተረጋገጡ ዜናዎችን ለ ጓደኛዎ ያጋሩ ‼️
↘️ ↘️ ↘️ ↘️ ↘️ ↘️ ↘️ ↘️
https://t.me/intrancresult
https://t.me/intrancresult
logic question.pdf
8 MB
📚 #Logic All Chapters Questions with their Answers.

📚 የሎጂክ ጥያቄዎች መስራት እስኪሰለቻችሁ ድረስ እዚህ ላይ አለላችሁ፣ ከነ መልሶቻቸው።

📌 ለፋይናል ፈተና ስለሆነ የምትዘጋጁት👇

🎯 የቻፕተር 3 ማለትም የ Language and logic ጥያቄዎች ከ ገፅ 100 ይጀምራሉ።

🎯 የቻፕተር 5 ማለትም የ Fallacy ጥያቄዎች ደግሞ ከ ገፅ 168 ይጀምራሉ።

ብዙ ጥያቄዎችን በሰራችሁ ቁጥር እይታችሁ እንዲሰፋ ይረዳችሗል ነው እንጅ ከዚህ ፋይል ላይ ያሉትን የቻፕተር 3 ና 5 ጥያቄዎችን በሙሉ መስራት አይጠበቅባችሁም።

Source ➡️ A+

መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት የትምህርት በቤቴ ቴሌግራም ገፃችንን JOIN እና ሼር ያድርጉ!
📥 📥 📥 📥 📥 📥 📥 📥
https://t.me/intrancresult
https://t.me/intrancresult
የቻይና የጠፈር ተመራማሪዎች ከ6 ወር የተሳካ ቆይታ በኋላ ወደ ምድር ተመለሱ


የቻይና የጠፈር ተመራማሪዎች ከ6 ወር የተሳካ ቆይታ በኋላ ወደ ምድር ተመልሰዋል።

ፌ ጁንሎግ፣ ዴንግ ችንግሚንግ እና ዣንግ ሉ የተባሉ 3 የቻይና የጠፈር ተመራማሪዎች ስኬታማ የተባላለትን የ6 ወር የጠፈር ቆይታቸውን አጠናቀው በሰሜናዊ ቻይና በሰላም አርፈዋል።

ሽንዙ-15 በተሰኘች የጠፈር መንኮራኩር የተጓዙት ሶስቱ ጠፈርተኞች ቲያንጎንግ በተባለ የጠፈር ጣቢያ ለ6 ወር ቆይታ አድርገዋል።

ቆይታቸው ሙሉ በሙሉ የተሳካ እንደሆነ የተናገሩት ጠፈርተኞቹ የአካል ሁኔታቸውም ጤናማ መሆኑን ገልጸዋል።


ከወደዱት ለወዳጅዎ  ሼር ያድርጉልን!
📩📩📩📩📩📩📩📩📩
https://t.me/intrancresult
https://t.me/intrancresult
በዚህ ዓመት በክልል አቀፍ ደረጃ ሊሰጥ የነበረው የስድስተኛ ክፍል ፈተና  በወረዳ ደረጃ የሚሰጥ መሆኑን ትምህርት ቢሮ አስታወቀ፡፡

የ8ኛ ክፍል ተማሪዎች ክልል አቀፍ ፈተና እና  የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና በ2015 ዓ.ም በአዲሱ ፍኖተ ካርታ ተቃኝቶ እንደሚሠጥ እና የ6ተኛ ክፍል ፈተና ደግሞ ለዘንድሮ ብቻ በወረዳ ደረጃ እንደሚሰጥ ትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡

ፈተናው በሁሉም ክልሎች በተመሳሳይ ጊዜ ይጀመራል ቢባልም የአማራ ክልል በትምህርት ግብዓት አቅርቦት እጥረት ምክንያት የ6ኛ ክፍል ፈተና በ2015 ዓ.ም በክልል ደረጃ እንደማይሰጥ የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ አስታውቋል፡፡ ይሁን እንጅ የ8ኛ እና የ12ኛ ክፍል ፈተና በአዲሱ ፍኖተ ካርታ መሠረት እንደሚሰጥ ነው ያስታወቀው።
 
መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ቴሌግራም ገፃችንን JOIN እና ሼር ያድርጉ!
📥 📥 📥 📥 📥 📥 📥 📥
https://t.me/intrancresult
https://t.me/intrancresult
👆👆😅😂🤣
እርዱኝ እኔ ወንድማቹ አይደለው
#shere
#join
#Comment
#like
↘️ ↘️ ↘️ ↘️ ↘️ ↘️↘️ ↘️
https://t.me/intrancresult
https://t.me/intrancresult
በአፍሪካ ትልቁ ተራራ የት ሀገር ይገኛል?
Anonymous Quiz
20%
A, Kenya
6%
B, South African
18%
C, Ethiopia
55%
D, Tanzania
0%
E, Egypt
QUIZ TIME For English😉!

ከ መተግበርያው የተወሰዱ ጥያቄዎች 🗳

ለጥያቄዎቹ መልስ በመሳተፍ ዝግጅታችሁን አጠናክሩ🙋🏽‍♀️

*ሽልማቱን ለማግኘት *
የጥያቄዎችን ትክክለኛ መልስ ከነአሰራሩ "Comment section" ላይ ይላኩ !!!

ሙሉ ጥያቄዎችን ለማግኘት መተግበርያውን ያውርዱ👇                                                            

https://play.google.com/store/apps/details?id=com.exam_time.exam

መልካም እድል🤞
↘️ ↘️ ↘️ ↘️ ↘️ ↘️ ↘️ ↘️
https://t.me/intrancresult
https://t.me/intrancresult