ዌብሳይቱ ተቀይሯል
የ 12ኛ ክፍል ተማሪዎች ውጤት የሚያዩበት Website ተቀይሯል። አምና የነበሩት አራት ውጤት የምታዩበት አማራጮች ተቀይሯል።
በዚህ አመት የተማሪዎች ብዛት በእጥፍ ስለጨመረ አማራጮችን ወደ ስድስት አሳድገዋል።
የተማሪዎች ውጤት ወደ System እያገባ መሆኑን እና የተማሪዎች ቁጥር ብዛት ስላለው ለመዘግየት አንዱ ምክንያት መሆኑን ተጠቅሟል።
አሁንም ውጤት መቼ ይፋ እንደሚሆን ማወቅ አልቻልንም። ለማንኛውም ውጤት ልክ እንደወጣ ውጠታቹን የሚታዩበት websites እነዚህ ናቸው።
1. eaes.edu.et
2. eaes.gov.et
3. eaes.et
4. result.neaea.gov.et
5. Telegram 👉 @EAESbot
6. SMS 8046
🧣የተማሪዎች ውጤት ይፋ ስሆን በፈጣን ኔትወርክ ውጤታችሁን ለማየት እንሞክራለን።
ፈጣን መረጃዎች እንዲደርስዎ ሼር ያድርጉ
https://t.me/intrancresult2022

#Update
የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤትን ተማሪዎች ከዛሬ ለሊት ጀምሮ ማየት እንደሚችሉ ተገልጿል።
ተፈታኞች ከዛሬ ጥር 18 ቀን 2015 ዓ.ም #ከሌሊቱ 5፡30 ጀምሮ ፡-
• በዌብ ሳይት https://eaes.edu.et/ ወይም
• በ6284 አጭር የጽሑፍ መልዕክት መላኪያ ላይ የምዝግባ ቁጥራቸውን (Registration Number) ብቻ በመላክ ወይም
• በቴሌግራም ላይ https://t.me/eaesbot
ማየት የሚችሉ መሆኑን ተገልጿል።
ማሳሰቢያ፡-
• ማንኛውም ቅሬታ ያላቸው ተፈታኞች በአካል መምጣት ሳያስፈልግ እስከ ጥር 26/2015 ዓ.ም ድረስ በትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ዌብ ሳይት https://eaes.edu.et/ ላይ Compliant የሚለውን ማስፈንጠሪያ በመጫን ማቅረብ ይችላሉ ተብሏል።
• ተማሪዎች ፤ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አድራሻ ላይ ብቻ እንዲጠቀሙ #ከተመሳሳይ እና #የተዛባ_መረጃ ለማሰራጫት ከሚሞክሩ አካላት እራሳቸውን እንዲጠብቁ መልዕክት ተላልፏል።
ምንጭ ፦ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት

28ሺ ተማሪዎች ብቻ‼️
የ2014 የ12ኛ ክፍል የመልቀቂያ ፈተና ከወሰዱ ከ980 ሺ በላይ ተማሪዎች መካከል 50 በመቶ እና ከዚያ በላይ አማካይ ውጤት ያመጡ ተማሪዎች ቁጥር 28 ሺ ነው ።
የዩኒቨርስቲ መግቢያ ውጤት ያመጡ ተማሪዎች ቁጥር፣ ዩኒቨርስቲዎች ካላቸው የመቀበል አቅም ጋር በፍፁም እንደማይጣጣም መረጃዎች ያሳያሉ፡፡ የመንግሥት ዩኒቨርስቲዎች 150 ሺሕ በላይ ተማሪዎችን የመቀበል አቅም እንዳላቸው የትምህርት ሚኒስቴር መረጃዎች ያሳያሉ፡፡
መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት የትምህርት በቤቴ ቴሌግራም ገፃችንን JOIN እና ሼር ያድርጉ!

የ12ኛ ክፍል ውጤት አሁን ተለቋል!
ከእነዚህ አንዱን በመጠቀም ፤ ውጤታችሁን ማየት ትችላላቹ:-
1. eaes.edu.et
2. eaes.gov.et
3. eaes.et
4. result.neaea.gov.et
5. Telegram 👉 @EAESbot
6. SMS 8046
• በ6284 አጭር የጽሑፍ መልዕክት መላኪያ ላይ የምዝግባ ቁጥራቸውን (Registration Number) ብቻ መላክ
ፈጣን መረጃዎች እንዲደርስዎ ሼር ያድርጉ
https://t.me/intrancresult

8:00 መግለጫ ይሰጣል‼️
የ2014 ዓ.ም 12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ውጤት ትላንት ለሊት ይፋ መደረጉ ይታወቃል።
ከውጤቱ ጋር በተያያዘ አጠቃላይ መግለጫ ዛሬ ከሰዓት 8:00 በትምህርት ሚኒስትሩ ብርሀኑ ነጋ (ፕ/ር) እንደሚሰጥ ቲክቫህ አረጋግጧል።
"የመልቀቂያ ፈተና ከወሰዱት መካከል ውጤታቸው ከ50 በመቶ በላይ የሆኑ ተማሪዎች ከ28 ሺህ እንደማይበልጥ" እየተዘገበ ይገኛል።
ከ50 በመቶ በላይ ያመጡ ተማሪዎች አሐዝ ከ28 ሺህ "ብዙም እንደማይርቅ" ቲክቫህ ከትምህርት ሚኒስቴር ከፍተኛ አመራር አረጋግጧል።
እስካሁን የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የመግቢያ መቁረጫ ነጥብ ይፋ ያልተደረገ መሆኑ ይታወቃል።

Oda Special Boarding ‼️
የ Oda Special Boarding በ አጠቃላይ 67 ተማሪዎችን በ 2014 የ 12ኛ ክፍል ያስፈተና ስሆን ተማሪ Robeera Asmara 652 ከፍተኛ ነጥብ አስመዝግቧል።
👒ከ 612 - 652 ያመጡ ብዛት --21 ተማሪዎች
👒ከ 500 - 599 ያመጡ ብዛት --45 ተማሪዎች
👒ከ 400 - 499 ያመጡ ብዛት --2 ተማሪዎች ብቻ ናቸው።
የ ሌሎች አዳሪ ትምህርት ቤቶች ሙሉ መረጃ ስደርሰን እናሳውቃለን።

በደሴ ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤት የ12ኛ ክፍል ፈተና የወሰደው ተማሪ ሚኪያስ አዳነ ከፍተኛ ነጥብ 666 ማስመዝገቡን ትምህርት ቤቱ አሳውቋል።
ትምህርት ቤቱ ለመጀመሪያ ጊዜ ካስፈተናቸው 69 ተማሪዎች ከ20 በላይ የሚኾኑት ከ600 በላይ ነጥብ ማምጣታቸውን የትምህርት ቤቱ ርዕሰ መምህር ለአሚኮ ገልጸዋል።
አምስት (5) ሴት ተማሪዎች ከ600 በላይ ነጥብ ማምጣታቸውን ርዕሰ መምህር በለጠ ሀይሌ ተናግረዋል።
ከደቡብ ወሎ ዞን የተገኘው ተማሪ ሚኪያስ አዳነ ከፍተኛ ውጤት የሆነውን 666 ማስመዝገቡን ርዕሰ መምህሩ አረጋግጠዋል። #AMC
ፈጣን መረጃዎች እንዲደርስዎ ሼር ያድርጉ
https://t.me/intrancresult2022
https://t.me/intrancresult2022
ትምህርት ቤቱ ለመጀመሪያ ጊዜ ካስፈተናቸው 69 ተማሪዎች ከ20 በላይ የሚኾኑት ከ600 በላይ ነጥብ ማምጣታቸውን የትምህርት ቤቱ ርዕሰ መምህር ለአሚኮ ገልጸዋል።
አምስት (5) ሴት ተማሪዎች ከ600 በላይ ነጥብ ማምጣታቸውን ርዕሰ መምህር በለጠ ሀይሌ ተናግረዋል።
ከደቡብ ወሎ ዞን የተገኘው ተማሪ ሚኪያስ አዳነ ከፍተኛ ውጤት የሆነውን 666 ማስመዝገቡን ርዕሰ መምህሩ አረጋግጠዋል። #AMC
ፈጣን መረጃዎች እንዲደርስዎ ሼር ያድርጉ
https://t.me/intrancresult2022
https://t.me/intrancresult2022
መግለጫውን ከደቂቃዎች በኋላ እንለቃለን ይጠብቁን🙏
የ 12ኛ ክፍል ፈተና ውጤትን አሰመልክቶ ሙሉ ማብራሪያ ከትምህርት ሚኒስቴር እየጠብን እንገኛለን።
ስለ ውጤቱ ምን ይባላል?? እንዴትስ ይደረጋል ?? የሚሉትን ጥያቄዎች መልስ ይጠብቁን።
ፈጣን መረጃዎች እንዲደርስዎ ሼር ያድርጉ
https://t.me/intrancresult2022
https://t.me/intrancresult2022
የ 12ኛ ክፍል ፈተና ውጤትን አሰመልክቶ ሙሉ ማብራሪያ ከትምህርት ሚኒስቴር እየጠብን እንገኛለን።
ስለ ውጤቱ ምን ይባላል?? እንዴትስ ይደረጋል ?? የሚሉትን ጥያቄዎች መልስ ይጠብቁን።
ፈጣን መረጃዎች እንዲደርስዎ ሼር ያድርጉ
https://t.me/intrancresult2022
https://t.me/intrancresult2022
#Update
የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተናን ከ50 በላይ ያመጡት ከተፈታኞች ውስጥ 3.3 በመቶ መሆናቸውን ትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል።
ፈተናውን በትክክል ከወሰዱት 896,520 ተማሪዎች ውስጥ ከግማሽ በላይ ያመጡት፤ 29,909 መሆኑን ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ተናግረዋል።
ሚኒስትሩ ይህን ያሉት በትላንትናው ዕለት ይፋ የተደረገውን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ውጤትን አስመልክቶ ዛሬ በሰጡት መግለጫ ላይ መሆኑን ኢትዮጵያ ኢንሳይደር ዘግቧል።

የትምህርት ሚኒስቴር የ2014 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና ውጤት ሪፖርት ዋና ዋና ግኝቶችን ይፋ አድርጓል ።
የትምህርት ሚኒስትር ብርሀኑ ነጋ (ፕ/ር) የ2014 የትምህርት ዘመን ተማሪዎች በአዲስ መልክ ለመጀመሪያ ጊዜ በዩኒቨርስቲዎች መሰጠቱን አስታውሰው ይህ አዲስ አካሄድ ቀጣይ እርምጃዎቻችንን የሚለኩ ነበሩ ብለዋል።
ሀቀኛ እና ትክክለኛ የተማሪዎችን የትምህርት ክህሎት በመለካት የፈተና ሂደቱ ከኩረጃ፣ የፈተና ስርቆት የፀዳ ነው ተብሏል።
በዚህ ፈተና ጥሩ ውጤት ያስመዘገቡ የሚኮሩበት ነው ተብሏል።
በ2014 ዓም የትምህርት ዘመን ለፈተና የተመዘገቡ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች በጠቅላላ 985ሺ 3354 ተማሪዎች ሲሆኑ ለፈተና የቀረቡት 92.2 % 908ሺ ሺህ 256 ተማሪዎቹ ሲሆኑ 77ሺህ 98 ተማሪዎች ፈተና አልወሰዱም ተብሏል።
በደንብ ጥሰት ፣ለመኮራረጅ በመፈለግ እና በሌሎች ምክንያቶች 50ሺህ 170 ተማሪዎች ሳይፈተኑ ቀርተዋል።
በ2014 የትምህርት ዘመን 899ሺህ 520 ተማሪዎች ተፈትነዋል ።
በፆታ ማዕከልነት የአማካይ ውጤት በወንዶች 30.2 እንዲሁም ሴቶች 28.09 % አማካይ ውጤት አስመዝግበዋል።
በትምህርት ዘርፍ የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች ከማህበራዊ ሳይንስ በተሻለ ውጤት ያስመዘገቢ ሲሆን የተፈጥሮ ሳይንስ 31.63 ከመቶ እንዲሁም የማህበራዊ ሳይንስ 27.79 ከመቶ በአማካኝ አስመዝግበዋል።
በከሰልል ደረጃ ይህየ ነው የሚባል የውጤት ልዮነት እንደሌለ የተገለፀ ሲሆን አዲስ አበባ፣ሀረሪ እና ድሬደዋ የተሻለ ውጤት አስመዝግበዋል።
ከተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች ወንድ ከ 700፤ 666 ያስመዘገበ ሲሆን 650 ሴት ተማሪ አስመዝግባለች ።
በማህበራዊ ሳይንስ ከ600 ወንድ 524 አስመዝግቧል።
እነዚህ ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎይ በትምህርት ሚኒስቴር እውቅና እና ሽልማት ይሰጣቸዋል ተብሏል።

Intrance result.neaea.gov.et pinned «የ12ኛ ክፍል ውጤት አሁን ተለቋል! ከእነዚህ አንዱን በመጠቀም ፤ ውጤታችሁን ማየት ትችላላቹ:- 1. eaes.edu.et 2. eaes.gov.et 3. eaes.et 4. result.neaea.gov.et 5. Telegram 👉 @EAESbot 6. SMS 8046 • በ6284 አጭር የጽሑፍ መልዕክት መላኪያ ላይ የምዝግባ ቁጥራቸውን (Registration Number) ብቻ መላክ ፈጣን መረጃዎች እንዲደርስዎ ሼር…»
#Update
ትምህርት ሚኒስቴር ከ50 በመቶ በታች ያመጡ ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲ እንደማይቀላቀሉ የገለፀ ሲሆን ነገር ግን የዩኒቨርሲቲዎችን የመቀበል አቅም ከግምት ውስጥ በማስገባት በውጤታቸው መሰረት ተጨማሪ ተማሪዎችን በመቀበል ለቀጣይ ዓመት ዩኒቨርሲቲ መግባት የሚያስችላቸውን ውጤት እንዲያገኙ ይሰራል መባሉን ኤፍ ቢ ሲ ዘግባል።

እንደ ትምህርት ሚኒስቴር መረጃ ፦
- በሀገሪቱ ከሚገኙ ትምህርት ቤቶች ባ1 ሺህ 161 መደበኛ ትምህርት ቤቶች አንድም የ12ኛ ክፍል ተፈታኝ ብሔራዊ ፈተና አላለፈም።
- የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና ካስፈተኑ 2 ሺህ 959 የመደበኛ ትምህርት ቤቶች መካከል ነው 1 ሺህ 161 የሚሆኑት ትምህርት ቤቶች ምንም ተማሪዎችን እንዳላሰለፉ የታወቀው።
- ከአጠቃላይ መደበኛ ትምህርት ቤቶች ውስጥ 1 ሺህ 798 ትምህርት ቤቶች ቢያንስ አንድ ተማሪ አሳልፈዋል።
- 7 ትምህርት ቤቶች ያስፈተኗቸውን ተማሪዎች በሙሉ ያሳለፉ ሲሆን እነዚህም ትምህርት ቤቶች ፦
👉 ደሴ ልዩ አዳሪ ት/ ቤት፣
👉 ኦዳ አዳሪ ልዩ ት/ቤት ፣
👉 ባህርዳር ስቴም ት/ቤት ፣
👉 ወላይታ ሊቃ ት/ቤት፤
👉 የጎንደር ማህበረሰብ አቀፍ ት/ቤት እና ከግል ትምህርት ቤት ደግሞ ለባዊ ት/ቤት ናቸው።
ምንጭ፦ WMCC
ፎቶ፦ ትምህርት ሚኒስቴር

ቅሬታ ማቅረብ ተጀምሯል ‼️
👉ማንኛውም ቅሬታ ያላቸው ተፈታኞች በአካል መምጣት ሳያስፈልግ እስከ ጥር 26/2015 ዓ.ም ድረስ በትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ዌብ ሳይት
1. https://eaes.edu.et/
2. result.neaea.gov.et
ላይ Compliant የሚለውን ማስፈንጠሪያ በመጫን ማቅረብ ይችላሉ ተብሏል።

👉ከ350 በላይ ያመጣቹህ ናቹራሎች በሙሉ ወደ መንግስት ዩንቨርሲቲ ገብታቹህ ለመማር አልፋቹሃል‼️
👉ከ300 በላይ ያመጣቹህ ሶሻሎች በሙሉ ወደ መንግስት ዩንቨርሲቲ ገብታቹህ ለመማር አልፋቹሃል‼️
፨ከዚህ በታች ያላቹህ በተለይ ለ50% የቀረባቹህ ተማሪዎች የማካካሻ ትምህርት ከሚወስዱ ተማሪዎች ውስጥ መሆን አለመሆናችሁን ትምህርት ሚንስቴር በቀጣይ ቀናት ያሳውቃቹሃል።
፨የግል ከፍተኛ የትምህርት ተቋማትን በተመለከተም ትምህርት ሚንስቴር የሚለውን አብረን እንሰማለን።
ፈጣን መረጃዎች እንዲደርስዎ ሼር ያድርጉ
https://t.me/intrancresult2022
https://t.me/intrancresult2022
👉ከ300 በላይ ያመጣቹህ ሶሻሎች በሙሉ ወደ መንግስት ዩንቨርሲቲ ገብታቹህ ለመማር አልፋቹሃል‼️
፨ከዚህ በታች ያላቹህ በተለይ ለ50% የቀረባቹህ ተማሪዎች የማካካሻ ትምህርት ከሚወስዱ ተማሪዎች ውስጥ መሆን አለመሆናችሁን ትምህርት ሚንስቴር በቀጣይ ቀናት ያሳውቃቹሃል።
፨የግል ከፍተኛ የትምህርት ተቋማትን በተመለከተም ትምህርት ሚንስቴር የሚለውን አብረን እንሰማለን።
ፈጣን መረጃዎች እንዲደርስዎ ሼር ያድርጉ
https://t.me/intrancresult2022
https://t.me/intrancresult2022
✅ ለጥያቄዎቻችሁ የተጣራ መልስ :
🔎 100ሺ ከ50% በታች ያመጡ ተማሪዎች እንዴት ይለያሉ ፤ መስፈርቱ ምንድነው ❓
📚 የመጀመርያው ተፈታኞች መረዳት ያለባችሁ እውነት ፤ 860ሺ በላይ ተማሪ ለዮኒቨርስቲ መግቢያነት ብቁ የሚያረገውን ውጤት ወይም 50% አላመጣም ይሄ ማለት ወደ ዮኒቨርስቲ [እንደ መጀመርያ አመት[Freshman] ዮኒቨርስቲ ተማሪ አትገቡም ። በቃ ...ግልፅ ነው ለዮኒቨርስቲ ብቁ የሆኑት እና ወደ ዮኒቨርስቲ የሚገቡት ወደ 30ሺ ገዳማ የሚጠጉት ብቻ ናቸው ።
🏷 ለዮኒቨርስቲ ለመግባት የግድ :
🪧ለናቹራል ከ700 ውስጥ 350 ወይም በላይ
🪧ለሶሻል ከ600 ውስጥ 300 ወይም በላይ ማምጣት ያስፈልጋል ።
📚 ነገር ግን ከአጠቃላይ የመንግስት ዮኒቨርስቲዎች የመቀበል አቅም አንፃር ያለፉት ተማሪዎች ከ20 በመቶ ስለማይበልጡ ፤ 100ሺ ለሚሆኑት ተማሪዎች ድጋሜ ዕድል ይሰጣል ።
እንዴት 😳❓
📚100ሺ ከ50% በታች ያስመዘገቡ ተማሪዎች ወደ ዮኒቨርስቲ ይገባሉ ፤ ነገር ግን የመጀመርያ አመት የዮኒቨርስቲ ተማሪ አይሆኑም ። በድጋሜ የ12ተኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና መመዘኛ ትምህርቶችን በዮኒቨርስቲዎች ውስጥ በክለሳ መልክ እስከ ሰኔ ድረስ ይወስዳሉ /ይማራሉ ፤ ከዛም ከቀጣይ የ2015 ዓ.ም ብሄራዊ ፈተና ተፈታኝ ተማሪዎች ጋር ሰኔ /ግንቦት ላይ ተፈትነው ወደ ዮኒቨርስቲ ለመግቢያነት ብቁ የሚያረጋቸውን ውጤት ካመጡ ይቀጥላሉ ፤ ካላመጡ ደም ወደቤት ይመለሳሉ [ይጫራሉ] ።
📚 ታዲያ ይሄ ከprivate (የግል ተፈታኝ ) በምን ይለያል ❓ ከፈለኩ አሁንስ ቢሆን Private ሞልቼ ካለፍኩ ወደ ዮኒቨርስቲ እገባ የለ እንዴ ካላችሁ 👉 2 ከPrivate የሚለይበት ጉዳይ አለ ።
🏷 1ኛ ትምህርቱን በክለሳ መልክ በዮኒቨርስቲ ትማራላችሁ ፤ ማለትም እንደ ግል ተፈታኝ (private ) በራሳችሁ ጥረት ብቻ ፤ አንብባችሁ ሳይሆን በመምህራን ዕገዛ በዮኒቨርስቲው ትማራላችሁ ።
🏷2ተኛ ካለፋችሁ በዮኒቨርስቲው ትቀጥላላችሁ ፤ ከቀጣይ ተፈታኞች ጋር ተፈትናችሁ የምትወድቁ ከሆነ ግን ወደ ቤት ትመለሳላችሁ ።
👉 በአጭሩ የሁለተኛ አመት የ12ተኛ ክፍል ተማሪ እንድትሆኑ ዕድል ይሰጣቹሃል ።
✅ ታዲያ የ100ሺ ተማሪዎች ምልመላው እንዴት ነው የሚካሄደው ❓
📚ይሄ የሚወሰነው በተማሪዎች የውጤት ዳታ መሰረት ነው ፤ ግልፅ የሆነው ነገር ለ50% ቅርበት ያለው ነጥብ ያመጡ ተማሪዎች ከሌሎች በተሻለ በምርጫው የመካተት ዕድል አላቸው ። ነገር ግን ተማሪው ብዙ በመሆኑ [900ሺ ገዳማ ] ተመሳሳይ ውጤት ያመጡ ተማሪዎች በቁጥር ብዙ ነው የሚሆኑት ይሄም የውጤት ጥግግትን ይፈጥራለ : ለምሳሌ :
🏷 አንድ ተማሪ 348 ከ700 ቢያመጣ እንደሱ ያመጡ ተማሪዎች በብዙ ሺዎች ይኖራሉ ፤ ይሄ ማለት ከ50% ዝቅ እያለ ሲመጣ [ ከ50% ብዙም ሳንርቅ 100ሺው ይሞላል ] ...ይሄም መቁረጫ ውጤቱ ከ50% በጣም የቀረበ እንደሚሆን እና ብዙም ከግማሽ ዝቅ ያለ እንደማይሆን ያስገነዝበናል ።
✅ በይበልጥ ለማስረዳት ከ700 349 ያመጡ 20ሺ ቢኖሩ ፥ 348 25ሺ ቢኖሩ ... እስከ 340 ድረስ ደሞ 50ሺ ቢኖሩ 100ሺው ሞላ ማለት ነው ።
✅ አስተውሉ ነገር ግን ይሄ የ100ሺዎቹ ምልመላ ሲካሄድ በውጤት ብቻ ሳይሆን ጥልቅ ትንተና ተካሂዶ ነው ፤ ማለትም ተፈታኙ [ መደበኛ ፤ የግል ፤ የማታ ] ክልሉ [ ታዳጊ ፥ ከተማ ፥ ገጠር ] ...ፆታ [ወንድ፤ ሴት ] ወይም ሶሻል ወይም ናቹራል ፤ የዮኒቨርስቲዎች የመቀበል አቅም ተጠንቶ ተሰናስኖ ፤ ተተንትኖ ነው የመግቢያው መቁረጫ ነጥብ [ለክለሳ ትምህርቱ ] የሚወሰነው ።
መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ቴሌግራም ገፃችንን JOIN እና ሼር ያድርጉ!

#ግሩም_ስራ👏 #አማራባንክ
በ2014 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ወስደው በመላ ሀገሪቱ ከ600 በላይ ውጤት ያመጡ ተማሪዎችን የዩኒቨርሲቲ ወጪ እንደሚሸፍን አማራ ባንክ አሳውቋል።
ባንኩ በመላ ሀገሪቱ ከ600 በላይ ውጤት ላመጡ ተማሪዎች ለእያንዳንዳቸው በወር 750 ብር እየከፈለ እንደሚያስተምር የባንኩ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ሄኖክ ከበደ ገልጸዋል።
ውሳኔው የባንኩ የማኀበረሰባዊ አገልግሎት አካል መሆኑን ዋና ሥራ አስፈጻሚው ጠቁመዋል።
በመላ ሀገሪቱ ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች በትምህርት ሚኒስቴር እውቅናና ሽልማት ይሰጣቸዋል መባሉ ይታወሳል።