#የሀዘን መግለጫ
***
የእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ፣ የትምህርት እቅድና ሥራ አመራር
/Educational Planning and Management/ ትምህርት ክፍል፣ 2ኛ ዓመት ተማሪ የነበረችው ብርቱካን ጥበቡ ወሌ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይታለች።
ዩኒቨርሲቲው በተማሪ ብርቱካን ጥበቡ ድንገተኛ ህልፈት የተሰማውን ጥልቅ ሀዘን እየገለፀ፣ የተማሪዋን አስክሬን ወደ ትውልድ ስፍራዋ ሸኝቷል።
እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ለቤተሰቦቿ፣ ለጓደኞቿ እና ለዩኒቨርሲቲው ማኅበረሰብ በሙሉ መፅናናትን ይመኛል!

#የሀዘን_መግለጫ
ወ/ሮ የሽሀረግ ይስማ ላለፉት ስድስት ዓመታት በእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ በጽዳት ሙያ ላይ ሲያገለግሉ ቆይተው ጥቅምት 25/2017 ዓ.ም ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል።
ዩኒቨርሲቲው በወ/ሮ የሽሀረግ ይስማ ህልፈት የተሰማውን ሀዘን እየገለጸ ለቤተሰቦቻቸውና ወዳጅ ዘመዶቻቸው መጽናናትን ይመኛል።