በትግራይ ክልል ላይ ዶ/ር ደብረፂዮን ገብረሚካኤል በፕሬዝዳንትነት ተሹመዋል።
በትግራይ ክልል ላይ የብልፅግና አገዛዝ ስልጣኑን ሙሉ ለሙሉ ተነጥቋል።

❤7🔥2
ጋብቻ ውስጥ ፊቺ ሲካተት ሰዎችን ሆን ብሎ ለማፋታት አይደለም…መገንጠል ጥያቄም እንዲሁ ሀገር ለመበትን አይደለም ብሏል የሚገርም አገላለፅ ነው…የእናንተ አስተያየት ምንድነው ሙሉ ንግግሩ ይሄው:-
❝ከፈዴሬሽኑ እስከመውጣት የሚለውን በደንብ እንደግፋለን ምክኒያቱም የመብት ጥግ የሚባለው እሱ ነው። አንድ #ጋብቻ ውስጥ #ፊቺ የጋብቻ አካል ሆኖ የሚፀድቀው ሰዎች #እንዲፋቱ ሳይሆን፤ የመጨረሻው ጥግ መኖር የሚያቅታቸው ነገር ሲያጋጥም ተጨፍልቀው መኖር እንዳይችሉ የሚያደርግ የመጨረሻ መብት ጥግ
የሚያጎናፅፍ part እንደሆነ ይሄንን አንቀፅ 39 ፖርቲያችን በፅኑ ያምናል!❞
- እጩ ዶ/ር ወ/ማርያም ሊሳኑ (የዎሕነን #ፕሬዝዴንት)
የዎላይታ ሕዝቦች ነፃነት ንቅናቄ ዎሕነን

❤9
የኦሮሞ ነጻነት ግንባር (ኦነግ) ፕሬዝዳንት አቶ ዳውድ ኢብሳ "በፀጥታ ስጋት" ምክንያት በዘንድሮው ምርጫ እንደማይወዳደሩ የድርጅቱ አመራር ለ “ምርጫ 2018 - ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ገለጹ።
የኦነግ የዲሲፒሊን እና ቁጥጥር ኮሚቴ ሊቀመንበር አቶ አለማየሁ ዲሮ ለ “ምርጫ 2018 - ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” እንደተናገሩት፣ አቶ ዳውድ የሚወዳደሩበት ሆሮ ጉድሩ አካባቢ ያለው የፀጥታ ስጋት ለውሳኔው ዋነኛ ምክንያት ሆኗል። ድርጅቱ በሀገሪቱ ካሉት 230 ቢሮዎች ውስጥ በአሁኑ ወቅት ክፍት የሆነው የአዲስ አበባው ቢሮ ብቻ መሆኑን የጠቀሰ ሲሆን፣ ይህም ብዙ ዕጩዎችን ለማቅረብ እንቅፋት እንደሆነበት አስታውቋል።
ኦነግ ለ7ኛው ጠቅላላ አገራዊ ምርጫ 128 ዕጩዎችን ማቅረቡን የገለጸ ሲሆን፣ ይህም በ6ኛው ምርጫ ወቅት ከነበረው “ተገፍቻለሁ” ባይነት ወጥቶ በምርጫው ለመሳተፍ መወሰኑን ያሳያል። አቶ አለማየሁ ለ “ምርጫ 2018 - ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ሲያስረዱ፣ ወደ ምርጫው የተመለሱት የፖለቲካ ምኅዳሩ ስለተሻሻለ ሳይሆን፣ የፓርቲውን ዓላማና ፖሊሲዎች ለሕዝብ ለማሳወቅ የሚያስችል “ጠባብ መንገድ” በመፈጠሩ እንደሆነ ገልጸዋል።
ዝርዝር ዘገባውን ለማንበብ 👉 https://ethioelections.com/2026/05/17574/
#ምርጫ2018 #EthiopiaElectionየኦሮሞ ነጻነት ግንባር (ኦነግ) ፕሬዝዳንት አቶ ዳውድ ኢብሳ "በፀጥታ ስጋት" ምክንያት በዘንድሮው ምርጫ እንደማይወዳደሩ የድርጅቱ አመራር ለ “ምርጫ 2018 - ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ገለጹ።

👍5❤2😱2
በሱዳን አቅራቢያ በሚገኝ የፌደራል ፖሊስ የብልፅግና ካምፕ ላይ የድሮን ጥቃት እንደተፈፀመ ሰምተናል!!!!
ዝርዝር መረጃ ይዘን እንመጣለን።
ዝርዝር መረጃ ይዘን እንመጣለን።
❤5🔥5😁1
አሁናዊ ወሬ
ሱዳን በሁለት የ ኢትዮጵያ ድንበር አቅራቢያ ተጨማሪ ኃይልና የአየር መከላከያዎችን እያሰማራች መሆኑ ተገለጸ
የሱዳን ጦር በምዕራብ ኢትዮጵያ ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አዋሳኝ በሆነው በብሉ ናይል ግዛት እንዲሁም ከአማራ ክልል ጋር በሚዋሰነው አወዛጋቢው የአል-ፋሻጋ የድንበር አካባቢዎች ላይ ተጨማሪ ወታደሮችንና የአየር መከላከያዎችን እያሰማራ መሆኑ ተዘገበ።
እንደ ብሉምበርግ ዘገባ የሱዳን ጦር በኢትዮጵያ ድንበር አቅራቢያ በሚገኘው በብሉ ናይል ግዛት ተጨማሪ ወታደሮችንና የአየር መከላከያ መሣሪያዎችን አሰማርቷል።

🔥5❤3
አሳዛኝ ተግባር 😭
ቤንሻንጉል ጉሙዝ ❗
ከቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ከተማ ከሆነች ከአሶሳ ከተማ ተነስቶ ወደ መተከል ዞን ግልገል በለስ ከተማ ሲጓዙ የነበሩ ሦስት የሕዝብ ማመላለሻ ባሶች ላይ የጉሙዝ ታጣቂዎች በፈፀሙት ጥቃት እስካሁን የ18 ሰዎች ሕይወት ማለፉን እና 54 ሰዎች መቁሰላቸው ታውቋል ።
የሕዝብ ማመላለሻ ባሶችም ሙሉ በሙሉ መቃጠላቸውን ከቦታው የደረሱን መረጃ ያሳያል
በተመሳሳይ በድባጤ ወረዳ በትናትናው ዕለት የሁለት ሰው ሕይወት ማለፍ ይታወሳል ::
ሽፍታን ዞሮ እናደርጋለን ሲል የነበረው የክልሉ ብልጽግና አመራር የራሱን ሽፍታ በየቀበሌው እየፈለፈለ ሕዝብ ማስጨረስ ተያይዟል !!

🔥2😭2
Update
በዛሬ ዕለት ከአሶሳ ግልገል በሕዝብ ማመላለሻ በመሄድ ላይ በነበሩ መንገደኞች ላይ ጭፍጨፋው የተፈፀመ ቦታ ከICD ከተማ 30 ደቂቃ ርቀት በዳንጉር ወረዳ ውስጥ ሲሆን የሟች ቁጥር 30 ደርሷ ::
ቁስለኛው 57 ደርሷል : የተቃጠሉ የሕዝብ ማመላለሻ መኪናዎች ቁጥር አራት ደርሷል ::
እስካሁን ይሙቱ በሕይወት ይኑሩ ያልታወቁ ሰዎች ቁጥር ከ14 ሰዎች በላይ ናቸው ::
መከላከያ የአጃብዎችን ሬሳ ብቻ አንስቶ ወደ ICD ተመልሷል
የተራው ሕዝብ በድን እስካሁን አልተነሳም 😭

🔥1😭1
የቤንሻንጉል ጉሙዝ መተከል ጥቃት በተመለከተ ❗❗
መኩሪያ የተባለ ሽፍታ ትጥቅ አይፈታም ተብሎ ግልገል በለስ ከተማ ከእነ ወታደሩ ካምፕ ተሰጥቶት በጀት ተሠፍሮለት ስቀለብው የነበረ የክልሉ መንግሥት አይደለም ወይ ❓
ሌላው ቀርቶ የመንግሥት መኪና በግሉ እንድጠቀም ተሰጥቶት በዚያ መኪና ገጠር ተመላልሶ ሲያደራጅ አልነበረም ወይ ❓
በስተመጨረሻ መኪናውን ይዞ በመሄድ ዛሬ ድረስ እየተጠቀመበት አይደለም ❓
ድፍን የመተከል ሕዝብ ይህንን አያውቅም ወይ ❓
ማንን ለመሸወድ ነው ሱዳን ሻቢያ እያላችሁ ወደ ሌላ ሃይል ለማላከክ የምትሞክሩት❓
አሁን ቤኔሻንጉል ጉሙዝ እየመራ ያለው አካል ከክልል እስከ ወረዳ የራሱ ሽፍታ አደራጅቶ በዚያ እያስፈራራ ሥልጣኑን ለማስጠበቅ የምንቀሳቀስ አካል ስለሆነ የባሰ እልቂት ወደፊትም የማያመጣባት ምክንያት የለም !!!

❤9🥰2
ዩናይትድ ዓረብ ኤሚሬት እና ኮሞሮስ በዛሬው ዕለት ለሱማሌላንድ የሃገርነት እውቅና ይሰጣሉ ተብሎ ይጠበቃል።
ቀጠናው በደንብ ሊናጥ ነው!
ቀጠናው በደንብ ሊናጥ ነው!
👍6❤2
የኢጋድ ሊቀመንበር ወርቅነህ ገበየሁ እና በአዲስ አበባ የሚገኙ የተለያዩ አገራት አንባሳደሮች የተካተቱበት ልዑክ በሚቀጥሉት ሰሙኖች ወደ ትግራይ መቐለ በመጓዝ ከህወሓቶች ጋር ንግግር ሊያደርጉ መሆኑን 🦜 ሹክ ብላኛለች።
👍6😁1
የትግራይ ሕዝብ በሕገ መንግስቱ መሰረት የራሱን እድል በራሱ ለመወሰን በምያደረገው ትግል ህዋሀት የወስደውን እርምጃ በተመለከተ ከሲዳማ ብሐራዊ ነጻነት ግንባር የተሰጠ መግለጫ
ግንቦት 11 ቀን 2018 ዓ/ም
ህዋሀት ከዘር ፍጅቱ ጦርነት በኋላ ትግራይን ቀድሞ ወደነበረችበት ህገመንግስታዊና ዲሞክራሲዊ ቦታው በመመለስ ከጦርነቱ በፍት የተመረጠውን የትግራይን ም/ቤት ወደሥራው ተመልስ ደብረጽዮን ገ/ምካኤልን የትግራይ ብሐራዊ ክልላዊ መንግስት ፕሬዝዳንት አድርጎ በመምረጥ የወሰደውን እርምጃ ተቀባይነት ያለው ብቻ ሳይሆን የትግራይን ሉአላዊነት በህገ መንግስቱ መሰረት ያረጋገጠ መብት መሆኑን የሲዳማ ብሐራዊ ነጻነት ግንባር በአጽኖኦት ተመልክቶታል።
ይህም የፕርቶሪያው ስምምነት ከመፍረስ ጋር ያለው ሁኔታና ፋሽስታዊው የአብይ አስተዳደር የትግራይን ህዝብ ለሁለተኛ ዙር የዘር ማጥፋት ከበባ ውስጥ በማስገባት በምሳለቅበት ወቅት በ’ህዋሀት’ የተወሰደ ድንቅና ወቅታዊ እርምጃ መሆኑን በማመን ሙሉ ድጋፉችንን እንገልጻለን።
ድርጅታችን ይህንን የአቢይ አህመድ ፋሽስታዊ የዘር ማጥፋት ከበባ ጦርነት ከ2020-2022 እ.አ.አ. የተፈጸመ አሬመንያዊ ድርግት በተገኘው መረጃ መሰረት ከ1.2 ሚልዮን ተጋሩን ህይወት መቅጠፉ ልብ ሰባሪ የሆነ ስብአዊነት የጎደለው ተግባር ሲሆን፤ ይህንን የፈጸመው ፋሽስታዊው የአብይ አስተዳደር ዛሬም ተመሳሳይ ተግባር ለመፈጸም እያደባ ይገኛል። በተቃራንው፤ የትግራይ ህዝብና ተመሳሳይ ግፍ የተፈጸምባቸው የኢትዮጵያ ብሄር ብሄረስቦችና ህዝቦች ፍትህን ይሻሉ።
በተጨማርም፤ ተጋሩ ዳግም በከበባ ሥር ወድቆ ይገኛል። ይህም እርምጃ የትግራይን ህዝብ በድምፅ የለሽ መሳሪያ ለመግደል ምግብና መድሀኒት እንድሁም መሰረታዊ የሆኑትን ቁሳቁሶች ወደ ትግራይ እንዳይገቡ በማድረግና ትግራይን ከፈደረሽኑ በመነጥል ፀረ-ህዝብ የሆነ ፋሽስታዊ ከበባ የሆነውን የመንግስትን ፖሊሲ አጥብቀን እንቃወማለን›። በተጋሩ ላይ እየተወሰደ ያለው የግፍና የጥላቻ ምንጩ በህወሀት መሪነት በብሄር ብሄረስቦች ሙሉ ድጋፍ የረቀቀውን የ1995 አ/ም የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ህገመንግስት ማጸደቁ አሮጌውን ሥርአት ናፋቂዎችና ተጠቃሚዎችን ጥላቻ ያረገዙ ሀይሎች በአብይ ብልጽግና አስተባባሪነት እንድዘምቱ ያደረገ ሲሆን፤ ይህ በኢትዮጵያዊነት አዋዜ የተለከፈ ሀይል ተወፍታዊነት የሌለውን ማንነት በማላበስ ሀገመንግስቱን ለመሻር የተከደበት ርቀት መሆኑን ብሄር ብሄረሰቦች ልብ ልሉት ይገባል።
ለዝህ ማስረጃ ካስፈለገ አብይ ወደ ሥልጣን በመጣ ጊዜ ለህዝብ ባደረገው ንግግር በግልጽ ያስቀመጠውና የገባው ቃል “ኢትዮጵያን ወደ ጥንቱ ዝናና ክብር” እመልሳታለሁ ብሎ የገባው ቃል የአሁኑን ህገመንግስት ‘አፈርሳለሁ’ ማለቱ መሆኑ ለተጋሩም ሆነ ለብሄር ብሄረስቦች ግልጽ ነበረ። የትግራይም ጦርነት የዝህ ድብቅ አላማ ጅማሮ ውጤት ነበረ፤ ነውም።
ዛሬ በአረብ ኤመሬት ድጋፍ በኦሮምያ፡ በአማራና በደቡብ ኢትዮጵያና ሲዳማ ክልልን ጨምሮ የሚካሄደው አፈናና ግድያ የዝህ ህገመንግስት ማፍረስ ሂደት መሆኑን የሲዳማ ብሐራዊ ነጻነት ግንባር በሚገባ ተረድቶታል። ኢትዮጵያ ባለቤት የሌላት እየፈራረስች ያለች አገር መሆኗን በአገርቷ እየተካሄደ ካለው ጦርነት በላይ ምንም ምሥክር አያስፈልገም። አገርቷም የምትድነው ከውሸታም ዲይቆናት፡ ደብተራዎች፡ ካድረዎችና ነቢያት መላቀቅ ስትችልና፤ የአሮጌው ሥርአት ናፍቅዎች የማይመለሰውን አሀዳዊነት እንመልስለን እያሉ ህዝባቸውን ከማጫረስ ተቆጥበው ሁሉን አቀፍ ወደሆነው ፈደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሥርአት መመሥረት ቢያመሩ የተሻለ ይሆናል ብለን እናምናለን። ለዚህም እንታገላለን።
በመጨረሻም፤ የሲዳማ ብሐራዊ ነጻነት ግንባር ለብሄር ብሄርስቦች የምያቀርበው ጥሪ፤ ያለምንም ማወላወል የትግራይ ህዝብ የራሱን አስተዳደር መመስረቱ ሀገመንግስታዊ መብታቸው መሆኑን አምነንና ተቀብለን ከጎናቸው እንድንቆምና ትግላቸውን እንድደግፍ ጥሪ እናቀርባለን።
ፍትህ ለኢትዮጵያ ብሄር ብሂረስቦች!
ነጻነት ለትግራይና ለተቀሩት ብሄር ብሄረስቦች በኢትዮጵያ!
የሲዳማ ብሐራዊ ነጻነት ግንባር

❤8🔥6
#መረጃ: በኦሮሚያና ሲዳማ ድንበር አካባቢ ዳግም ውጥረት ተባብሷል፤ ቤቶች እየተቃጠሉ መሆኑ ተገልጿል
በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ አርሲ ዞን እና በሲዳማ ክልል ምስራቅ ዞን አዋሳኝ አካባቢዎች የፀጥታ ችግር እንደገና መባባሱን ከስፍራው የሚደርሱ መረጃዎች ያመለክታሉ።
በተለይም በሲዳማ ክልል በንሳ ወረዳ ሀመሾ ቦረና ቀበሌ እንዲሁም ቃጣና ቀበሌ ውስጥ “ሶሌ” ተብሎ በሚጠራ አካባቢ ቤቶች እየተቃጠሉ መሆናቸውን ተገልጿል። በአካባቢው ተኩስ ድምጽ እስካሁን እየተሰማ መሆኑንና ንብረት እየወደመ እንደሆነ ነዋሪዎች ገልጸዋል።
የሲዳማ ክልል ፀጥታ ቢሮ ከትናንት ወዲያ በሰጠው መግለጫ የፀጥታ ችግሩ ሙሉ በሙሉ ቁጥጥር ስር መዋሉንና በአካባቢው ሰላም መስፈኑን ቢገልጽም፣ በተጨባጭ ግን ግጭቶች በተደጋጋሚ እየቀጠሉ መሆናቸው እየተነገረ ነው።
ከአካባቢው የሚወጡ መረጃዎች እንደሚጠቁሙት፣ ትናንት ማምሻውን በበንሳ ወረዳ ውስጥ ግጭት እንደገና መቀስቀሱ ተነግሯል። ዛሬ ግንቦት 16 ቀን 2018 ዓ.ም በአካባቢው ያለው ውጥረት እንዳልረገበ የተገለፀ ሲሆን፣ አሁንም ተኩስ ድምጽ መሰማቱም አልተቋረጠም ተብሏል።
በተጨባጭ ሠላም ለመፍጠር እና የተፈናቀሉት ለመደገፍ በቂ እንቅስቃሴዎች ሲደረግ እየተመለከትን አይደለም። ጉዳዩ ትኩረት እና ፈጣን እርምጃ ይሻል ።

❤5😭5
ሰበር!
በጎንደር የቦምብ ጥቃት!
በጎንደር ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ካምፓስ ትላንት ምሽት የአርሴናል እና ፒኤስጂ የቻምፒየንስ ሊግ ጨዋታ በፕሮጀክተር ሲተላለፍ በነበረበት ወቅት በተከሰተ የቦምብ ፍንዳታ የተማሪዎች ህይወት ማለፉና በርካቶች መጎዳታቸው ታውቋል።
ፍንዳታው የተከሰተው የመጀመሪያው አርባ አምስት ደቂቃ ሊጠናቀቅ ሲል ሲሆን፣ በአዳራሹ ውስጥ በነበረው ከፍተኛ መጨናነቅ ምክንያት በተፈጠረ መረጋገጥም ተጨማሪ ጉዳት ደርሷል።
የተማሪዎች ህብረት አመራሮች እና የከተማው ነዋሪዎች እንደገለጹት፣ በጥቃቱ የሁለት ወይም የሶስት ተማሪዎች ህይወት አልፏል።
የሟቾች አስክሬን ዛሬ ጠዋት ወደ ቤተሰቦቻቸው የተሸኘ ሲሆን፣ ከ30 በላይ የሚሆኑ የቆሰሉ ተማሪዎች በካምፓሱ ሆስፒታል የህክምና እርዳታ እየተደረገላቸው ይገኛል።
አሁን ላይ ፖሊስ በካምፓሱ ገብቶ የፍንዳታውን መንስኤ እያጣራ ሲሆን፣ በካምፓሱ ውስጥ የሀዘን ድባብ ሰፍኖ ይገኛል።

😭4❤1