Imperial Academy
1.32K subscribers
357 photos
16 videos
211 files
12 links
Imperial Academy
Download Telegram
Forwarded from Yetimwork Engida
Forwarded from Yetimwork Engida
የ8ኛ ክፍል ተማሪዎች ዛሬ ማክሰኞ 05/05/18 ጠዋት 5 ሠዓት ላይ ሞዴል ፈተና ጨርሰዋል።
ነገ በየቤታቸው እረፍት አድርገው ኃሙስ 07/05/18 ወደ መደበኛ ትምህርታቸው ይመለሣሉ።
ለኢምፔሪያል አካዳሚ የአንደኛ ደረጃ ተማሪዎች ወላጆችና አሳዳጊዎች

ጉዳዩ የትምህርትቤት ክፍያን ይመለከታል

በቅድሚያ ወርሃዊ ክፍያችሁን በወቅቱ ለምትከፍሉ ወላጆች ያለንን ክብርና ምስጋና እየገለፅን
ወርሃዊ ክፍያችሁን በወቅቱ ያላጠናቀቃችሁ እና በተደጋጋሚ እንድትከፍሉ በቃል ፣ በፅሁፍ የገለፅንላችሁ ወላጆች እና አሳዳጊዎች ያለባችሁን ክፍያ በመክፈል ልጆቻችሁ በፈተና ወቅት ከሚገጥማቸው መጉላላት ታድኗቸው ዘንድ በአፅንዖት ልናሳውቅ እነወዳለን
ሰላም ጤና ይስጥልን የኢምፔሪያል አካዳሚ አንደኛ ደረጃ ተማሪዎች በሙሉ

የፈተና ወረቀት የሚመለሰው አርብ ጥር 29/05/2018 ከጠዋቱ 2፡30 ስለሆነ በእለቱ ተገኝታችሁ ወረቀታችሁን ውሰዱ
ከመቶ ያላችሁንም ውጤት ከየመምህሮቻችሁ ጋር ተማመኑ
ስንል እንገልፃለን !!!

መልካም ዕረፍት
ሰላም ጤና ይስጥልን ውድ ወላጆች እና አሳዳጊዎች

የሁለተኛው መንፈቅ ዓመት አጋማሽ ፈተና ሰኞ ሚያዝያ 12/08/2018 መሰጠት ይጀምራል ።
ታዲያ ጥቂት የማይባሉ ተማሪዎች ወርሃዊ ክፍያቸውን በአግባቡ እየከፈሉ ስላልሆነ ለፈተና የምናስቀምጠው
የመጋቢት ወር ክፍያቸውን ያጠናቀቁ ተማሪዎችን ብቻ ይሆናል!!!
በመሆኑም እርስዋም ይህን ተረድተው የልጅዎን ወርሃዊ ክፍያ በወቅቱ በመክፈል ልጆችዎ በፈተና ቀን ከሚደርስባቸው መጨናነቅ ያድኗቸው ዘነድ ከወዲሁ በጥብቅ እናሳስባለን!!!!
Forwarded from Belete Nigusie Taye
Forwarded from Belete Nigusie Taye
Forwarded from Zeriabrook
Grade 8 admission card.pdf
4.6 MB
Forwarded from Zeriabrook
Grade 6 admission card.pdf
4.2 MB
ያሸነፈበት የፈጠራ ስራ ዘርፍ በ ICT ሲሆን
Theme CV AI ( Resume builder ) የተወዳደረበት ፕሮጃክት ነው

የትምህርት ቤታችን ማህበረሰብ እንኳን ደስ ያለህ ሲል መልካም ምኞቱን ይገልፃል!!!!!
👏
አካዳሚያችን የዕውቅና የምስክር
ወረቀት ወላጅ እናቱ በተገኙበት አበርክቶለታል
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ ወላጆች እና አሳዳጊዎች

ከሰኞ ግንቦት 24/09 /2018 እስከ ረቡዕ 26 09/2018 ድረስ ትምህርት የማይኖር ሲሆን ሐሙስ ግንቦት 27/09/2018 እና አርብ ግንቦት28//09/2018 የ6ተኛ አና የ8ተኛ ክፍል ተማሪዎች የሞዴል ፈተና ሲኖራቸው ሌሎቹ ከ1ኛ አስከ 7ተኛ ክፍል ያሉ ተማሪዎች ደግሞ የማሟያ ሙከራዎች ስለሚኖራቸው የእረፍት ጊዜያቸውን ሳይዘናጉ እንዲያጠኑበት ያግዟቸው !!!!

ማሳሰቢያ

1. ማንም ተማሪ እንዳይቀር በጥብቅ እናሳስባለን!!!

2. ውዝፍ ወርሃዊ ክፍያ ያለባችሁ እና በወቅቱ ወርሃዊ ክፍያችሁን የምትከፍሉ ቤተሰቦች አመቱ እየተጠናቀቀ ሰለሆነ የልጆቻችሁን ክፍያ የሰኔ ወርንም ጨምሮ በማጠናቀቅ ልጆቻችሁ የፈተና ሰሞን ከሚገጥማቸው እንግልት ታድኗቸው ዘንድ ከወዲሁ እናሳስባለን !!!

***የ 6ተኛ እና የ8ተኛ ክፍል ወርሃዊ ክፍያ እስከ ሰኔ 5/10 /2018 ድረስ መጠናቀቅ ይኖርበታል 🙏

ደህና እደሩ🙏🙏