NΑDЄR | ⟡ᴛʜᴇ ᴀʀᴋ ᴏғ ᴛʀᴜᴛʜ
3.76K subscribers
39 photos
3 videos
45 links
Download Telegram
NΑDЄR | ⟡ᴛʜᴇ ᴀʀᴋ ᴏғ ᴛʀᴜᴛʜ
▫️የጠዋት አዝካር| أذكار الصباح📿
📣የጠዋት አዝካር አብረን እንበል እስኪ ሸባብ።🦋
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍14
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
❤16👍7
💭አል-ሪሳላህ የዕለቱ መልዕክት(4)

⭐️ጠዋትህን በተስፋና አላህ ላይ በመተማመን እንዲሁም በዙሪያህ ለሚገኙት በእውነተኛ ፈገግታና በጥሩ ንግግር ጀምራት ለሪዝቅህ ለስራህና ለህልምህም ሩጥ ሰባሀል ኸይር🌹
 
🪶NΑDЄR | نـــادِر ☑️
➡️https://t.me/IbnuQaf
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤22
¶¶የጠዋት አዝካር
Nun Media - ኑን ሚዲያ
​​➡️mb ለበዘባችሁ ይህን ተጠቀሙ።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍36🥰8
እንዴት ነበረ?✨
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥79❤14👌6🥰5👏5💯1
NΑDЄR | ⟡ᴛʜᴇ ᴀʀᴋ ᴏғ ᴛʀᴜᴛʜ
Nun Media - ኑን ሚዲያ – ¶¶የጠዋት አዝካር
📣የጠዋት አዝካር አብረን እንበል እስኪ ሸባብ።🦋
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤37👍14🔥1🥰1
🔗https://vt.tiktok.com/ZSgUXwqUS/
1️⃣ጳውሎስ ወደ ስበከት እና ራሱ ሀዋሪያ ወደ ማድረግ የገባው የወደዳትን ሴት ባለማግኙቱ ተበሳጭቶ ነው።✍
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥34❤4👍3
🔗https://vt.tiktok.com/ZSgUpJwP4/
2️⃣ክርስቲያኖች ፍጡሩ የሆነው ቅ/ጊዮርጊስ ባይወለድ ኖሮ ለመከራ ደራሽ የላቸውም🫤
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥28❤3👍2👏1
⛓https://vt.tiktok.com/ZSgy8Lsy4/
3️⃣.አደከምኳቹስ😮‍💨
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥29❤6👏3
🔗 https://vt.tiktok.com/ZSgy2CX1H/
4️⃣ኡኡፍ ድክም ነው ያለኝ🫩በሉ ደህና እደሩ።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥34❤5👍5👏2🥰1
NΑDЄR | ⟡ᴛʜᴇ ᴀʀᴋ ᴏғ ᴛʀᴜᴛʜ
Nun Media - ኑን ሚዲያ – ¶¶የጠዋት አዝካር
📣የጠዋት አዝካር አብረን እንበል እስኪ ሸባብ።🦋
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤9🔥2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
❤22🔥5🥰2
💭አል-ሪሰላህ የዕለቱ መልዕክት(5)

⭐️ፈተና ላይ መጀመሪያ ላይ የሚመጣውን
ጥያቄ ብታውቅ ኖሮ እየደጋገምክ
ትሸመድደው(ትጠብቀው) ነበር።
ቂያም ቀን መጀመሪያ የምትጠየቀው
ስለ ስላትህ እንደሆነ እያወቅክ ለምንድነው
ሰላትህን የማትጠብቀው? 💬

🪶NΑDЄR | نـــادِر ☑️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥49😢15👍4😭1
የ6 ዲያቆናት ስርዓተ-ቀብር በአንድ ቪዲዮ።
🌐በቅርብ ቀን⚙️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥48👍15😁10❤6👏1
﮼صــلـوا ﮼على ﮼الحبيب﴿﮼محمد،ﷺ ❥
❤40🥰3
🌙 ማስታወሻ ለሙስሊም ወንድሞችና እህቶች 🤍

💡የአያሙል ቢድ (الأيام البيض) ጾም እንዳይረሳን!

🗓13ኛው — ጥቅምት 14 ቅዳሜ
🗓14ኛው — ጥቅምት 15 እሁድ
🗓 15ኛው — ጥቅምት 16 ሰኞ

🤩 የጾሙ አጅር፦ ነቢዩ ﷺ ሶስት ቀናትን በየወሩ መጾም የዓመት ሙሉ ጾም እንደሚመስል አስተምረዋል።ምክንያቱም አንድ መልካም ሥራ በአስር እጥፍ ይመነዳል። 🤲

📢 ለሌሎችም ሼር አድርጉና የኸይር ምክንያት ሁኑ! አላህ ጾማችንን ይቀበል! ባረከላሁ ፊኩሜ
ከእህት ነጃት
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤35👍15🥰3😢2
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🥰32👍5💯2👏1🤣1
ለነገው የ6 ዲያቆናት ስርዓተ ቀብር ዝግጁ ኖት?
😭41🔥16👍12🫡7