Forwarded from Yimam Abu Umeyr (¥imam (أبو عُمَيْر))
🛑ብዙ ሰው #ሰላት_ውስጥ የሚፈፅማቸው ስህተቶች !!
Forwarded from Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
"ወ^ሃ ^ቢ^ዩ" ዘርሩቅ
~
አቡል ዐባስ አሕመድ ዘርሩቅ አልማሊኪይ (899 ሂ.) እንዲህ ይላሉ፦
«من البدع اتخاذ المساجد على مَقبرة الصالحين، ووقد القناديل عليه دائمًا، أو في زمانٍ بعينه، والتمسُّح بالقبر عند الزيارة، وهو من فعل النصارى، وحمل تراب القبر تبركًا به، وكل ذلك ممنوعٌ بل يَحرُم»
"በደጋጎች መቃብር ላይ መስጂድ መስራት፣ በሱ ላይ በቋሚነት ወይም በሆነ ወቅት ላይ ለይቶ ጧፎችን ማብራት፣ በዚያራ ጊዜ ቀብሩ ላይ መተሻሸት ከቢድዐዎች ውስጥ ነው። ይሄ ከክርስቲያኖች ተግባር ነው። የቀብርን አፈር ለበረካ መውስድም እንዲሁ። ይሄ በሙሉ ክልክል ነው። እንዲያውም ሐራም ነው።" [ሸርሑ ሀሳለቲል ቀይረዋኒይ፣ ዘርሩቅ፡ 1/434]
ሸይኹ የከለከሏቸው ተግባራት በሱፊዮች በሰፊው የሚፈፀሙ ናቸው። ሱፊዮች እነዚህን ተግባራት የሚከልክላቸውን ሁሉ "ወ^ሃ^ቢ" እያሉ መወረፍ ልማዳቸው ነው። ልክ እነዚህን ኋላ ቀር ተግባራት መከልከል በሸይኽ ሙሐመድ ብኑ ዐብዲል ወሃብ የተጀመረ ይመስል። ይሄው ከላይ ንግግራቸውን ያሰፈርኩላቸው የማለኪያው መዝሀብ ታላቅ ሊቅ አቡል ዐባስ አሕመድ ዘርሩቅ ረሒመሁላህ በ1115 ከተወለዱት ሸይኽ ሙሐመድ ብኑ ዐብዲል ወሃብ ከሁለት መቶ ዓመት ቀድመው ነው የሞቱት። እሳቸውንም "ወ^ ሃ^ቢ" ይሏቸው ይሆን?
(ኢብኑ ሙነወር፣ መስከረም 07/2015)
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor

Telegram
Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
كناشة ابن منور
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
📢 አስደሳች ዜና!
ከዳሩል ዒልም የቁርአን ሒፍዝ
እና የተርቢያ ማዕከል
💎 ዳሩል ዒልም የቁርአን ሒፍዝ እና የተርቢያ ማዕከል ለ2019 ዓ. ል የትምህርት ዘመን በአዳሪ መርሃግብር ተማሪዎችን ለማስተማር ዝግጅቱን አጠናቆ በምዝገባ ላይ ይገኛል።
☑️ የመመዝገቢያ መስፈርቶች፦
📍ጾታ፦ ለወንዶች ብቻ (አዳሪ)
📍 እድሜ፦ ከ10 - 20 ዓመት
📍 ጤንነት፦ ከማንኛውም በሽታ ነፃ የሆነ
📍 ስነ-ምግባር፦ለመርከዙ ህግና ደንቦች ተገዢ የሆነ
📍 ፍላጎት፦ ለመቅራት ከፍተኛ ፍላጎት ያለው
📍ክፍያ፦ ወርሃዊ ክፍያን መክፈል የሚችል
☑️ የሚሰጡ የትምህርት አይነቶች፦
📌 የቁርአን ሒፍዝ (በቃል መያዝ)
📌 የቁርአን ነዘር (ንባብ) እና ሙራጀዓ (ክለሳ)
📌 ቃዒደቱን ኑራኒያ እና የተጅዊድ ትምህርቶች
📌 የተለያዩ የዲን ኪታቦች
☎️ ለምዝገባ እና ለበለጠ መረጃ፡
+251911171786 | +251910034682
በቴሌግራም ለመመዝገብ ይህን ይጫኑ👈
በዋትስ አፕ ለመመዝገብ ይህን ይጫኑ👈
የቴሌግራም አድራሻ፡
🔗https://t.me/darulilmmerkezofficial
🔗https://t.me/darulilmmerkezofficial
🏢 አድራሻ: አንፎ 105 ከዘቢዳር ሆቴል ጀርባ

🇸🇦ባንድራሽ ከፍ ይበል🇸🇦
🎙በኑረዲን አል-ዓረብ
♦️ለነዚያ ለታሪክ አተላወች
♦️ለነዚያ የራፊዷ ገረዶች
♦️ለመጁሳ ቅጥረኞች አድርሱልኝ⁉️
ሲሰድቡሽ ቢውሉ ከሽዓ ወግነው፡
የተውሒድን መርህ ስለማያውቁ ነው፡
ለአህባሽ፣ለኢኽዋን ደግሞም ለሱፍያ፡
ግልፅ ነው ይጠላል ደዕዋ ሰለፍያ፡
🎙በኑረዲን አል-ዓረቢ
http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
♦️ለነዚያ የራፊዷ ገረዶች
♦️ለመጁሳ ቅጥረኞች አድርሱልኝ⁉️
ሲሰድቡሽ ቢውሉ ከሽዓ ወግነው፡
የተውሒድን መርህ ስለማያውቁ ነው፡
ለአህባሽ፣ለኢኽዋን ደግሞም ለሱፍያ፡
ግልፅ ነው ይጠላል ደዕዋ ሰለፍያ፡
🎙በኑረዲን አል-ዓረቢ
http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
Forwarded from ibnu Mohammed(ኢብኑ ሙሐመድ ቻናል)
📢 አስደሳች ዜና!
መርከዝ አት_ተቅዋ
💎 መርከዝ አት_ ተቅዋ ለመጪዉ በጋ በአዳሪ መርሃግብር ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተማር ዝግጅቱን አጠናቆ በምዝገባ ላይ ይገኛል።
☑️ የመመዝገቢያ መስፈርቶች፦
📍ጾታ፦ ለወንዶች ብቻ (አዳሪ)
📍 እድሜ፦ ከ10 - 20 ዓመት
📍 ጤንነት፦ ከማንኛውም ተላላፊ በሽታ ነፃ የሆነ
📍 ስነ-ምግባር፦ ለመርከዙ ህግና ደንቦች ተገዢ የሆነ
📍 ፍላጎት፦ ለመቅራት ከፍተኛ ፍላጎት ያለው
📍ክፍያ፦ ወርሃዊ ክፍያን መክፈል የሚችል
☑️ የሚሰጡ የትምህርት አይነቶች፦
📌 የቁርአን ሒፍዝ (በቃል መያዝ)
📌 የቁርአን ነዘር (ንባብ) እና ሙራጀዓ (ክለሳ)
📌 ቃዒደቱን ኑራኒያ እና የተጅዊድ ትምህርቶች
📌 የተለያዩ የዲን ኪታቦች
☎️ ለምዝገባ እና ለበለጠ መረጃ፡
+251933178518
+251985448064
+251939888161
@tu1422
@ibnmo3
https://t.me/+B95S09jSbXBiNDk0
የቴሌግራም አድራሻ፡
https://t.me/ibnumohammed1
አድራሻ አድስ አበባ
🏢 አለም ባንክ - ከበግ ተራ ወደውስጥ ገባ ብሎ

Forwarded from ጌታዬ ሆይ! ልቤን አስፋልኝ!
ጥያቄ ? 📮📮
ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል።
📝 ጥያቄ
አል አቅሷ መስጂድን የገነባው ነብይ ማን ነው ?
ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል።
📝 ጥያቄ
አል አቅሷ መስጂድን የገነባው ነብይ ማን ነው ?
Forwarded from ጌታዬ ሆይ! ልቤን አስፋልኝ!
ፈጥኖ ማን ይመልስ ! ✈️✈️
ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል።
📝 ጥያቄ
ጂብሪል ዐለይሂ ሰላም ስንት ክንፎች አሉት ?
ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል።
📝 ጥያቄ
ጂብሪል ዐለይሂ ሰላም ስንት ክንፎች አሉት ?
Forwarded from ጌታዬ ሆይ! ልቤን አስፋልኝ!
ጥያቄ ? 📮📮
ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል።
📝 ጥያቄ እውነት ሀሰት በማለት መልሱ ።
ነቢዩሏህ ኢብራሂም ለመጀመሪያ ጊዜ በሰይፍ የተዋጉ ነቢይ ናቸው ፡፡
ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል።
📝 ጥያቄ እውነት ሀሰት በማለት መልሱ ።
ነቢዩሏህ ኢብራሂም ለመጀመሪያ ጊዜ በሰይፍ የተዋጉ ነቢይ ናቸው ፡፡
Forwarded from ጌታዬ ሆይ! ልቤን አስፋልኝ!
ፈጥኖ ማን ይመልስ ! ✈️✈️
ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል።
📝 ጥያቄ
ነብዩ ኢሳ አለይሂ ሰላም እስከ አሁን በሂወት ያለ ነብይ ነው ።
ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል።
📝 ጥያቄ
ነብዩ ኢሳ አለይሂ ሰላም እስከ አሁን በሂወት ያለ ነብይ ነው ።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
⏩️ሰላዋት ማብዛት
ነብዩ ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም
ነብዩ ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም
Forwarded from ibnu Mohammed(ኢብኑ ሙሐመድ ቻናል)
📢 አስደሳች ዜና!
መርከዝ አት_ተቅዋ
💎 መርከዝ አት_ ተቅዋ ለመጪዉ በጋ በአዳሪ መርሃግብር ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተማር ዝግጅቱን አጠናቆ በምዝገባ ላይ ይገኛል።
☑️ የመመዝገቢያ መስፈርቶች፦
📍ጾታ፦ ለወንዶች ብቻ (አዳሪ)
📍 እድሜ፦ ከ10 - 20 ዓመት
📍 ጤንነት፦ ከማንኛውም ተላላፊ በሽታ ነፃ የሆነ
📍 ስነ-ምግባር፦ ለመርከዙ ህግና ደንቦች ተገዢ የሆነ
📍 ፍላጎት፦ ለመቅራት ከፍተኛ ፍላጎት ያለው
📍ክፍያ፦ ወርሃዊ ክፍያን መክፈል የሚችል
☑️ የሚሰጡ የትምህርት አይነቶች፦
📌 የቁርአን ሒፍዝ (በቃል መያዝ)
📌 የቁርአን ነዘር (ንባብ) እና ሙራጀዓ (ክለሳ)
📌 ቃዒደቱን ኑራኒያ እና የተጅዊድ ትምህርቶች
📌 የተለያዩ የዲን ኪታቦች
☎️ ለምዝገባ እና ለበለጠ መረጃ፡
+251933178518
+251985448064
+251939888161
@tu1422
@ibnmo3
https://t.me/+B95S09jSbXBiNDk0
የቴሌግራም አድራሻ፡
https://t.me/ibnumohammed1
አድራሻ አድስ አበባ
🏢 አለም ባንክ - ከበግ ተራ ወደውስጥ ገባ ብሎ
መርከዝ አት_ተቅዋ
💎 መርከዝ አት_ ተቅዋ ለመጪዉ በጋ በአዳሪ መርሃግብር ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተማር ዝግጅቱን አጠናቆ በምዝገባ ላይ ይገኛል።
☑️ የመመዝገቢያ መስፈርቶች፦
📍ጾታ፦ ለወንዶች ብቻ (አዳሪ)
📍 እድሜ፦ ከ10 - 20 ዓመት
📍 ጤንነት፦ ከማንኛውም ተላላፊ በሽታ ነፃ የሆነ
📍 ስነ-ምግባር፦ ለመርከዙ ህግና ደንቦች ተገዢ የሆነ
📍 ፍላጎት፦ ለመቅራት ከፍተኛ ፍላጎት ያለው
📍ክፍያ፦ ወርሃዊ ክፍያን መክፈል የሚችል
☑️ የሚሰጡ የትምህርት አይነቶች፦
📌 የቁርአን ሒፍዝ (በቃል መያዝ)
📌 የቁርአን ነዘር (ንባብ) እና ሙራጀዓ (ክለሳ)
📌 ቃዒደቱን ኑራኒያ እና የተጅዊድ ትምህርቶች
📌 የተለያዩ የዲን ኪታቦች
☎️ ለምዝገባ እና ለበለጠ መረጃ፡
+251933178518
+251985448064
+251939888161
@tu1422
@ibnmo3
https://t.me/+B95S09jSbXBiNDk0
የቴሌግራም አድራሻ፡
https://t.me/ibnumohammed1
አድራሻ አድስ አበባ
🏢 አለም ባንክ - ከበግ ተራ ወደውስጥ ገባ ብሎ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
📚 تدبر القرآن …!
🎙 لفضيلة الشيخ سليمان الرحيلي
📚ቁርኣንን ማስተንተን…!
🎙ሸይኽ ሱለይማን አር-ሩሓይሊ
#أبو_عبد_الله_نبيل_الكريري
https://t.me/ibnunekir
🎙 لفضيلة الشيخ سليمان الرحيلي
📚ቁርኣንን ማስተንተን…!
🎙ሸይኽ ሱለይማን አር-ሩሓይሊ
#أبو_عبد_الله_نبيل_الكريري
https://t.me/ibnunekir
Forwarded from ጌታዬ ሆይ! ልቤን አስፋልኝ!
ጥያቄ ? 📮📮
ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል።
📝 ጥያቄ እውነት ሀሰት በማለት መልሱ ።
ነቢዩሏህ ኢብራሂም ለመጀመሪያ ጊዜ በሰይፍ የተዋጉ ነቢይ ናቸው ፡፡
ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል።
📝 ጥያቄ እውነት ሀሰት በማለት መልሱ ።
ነቢዩሏህ ኢብራሂም ለመጀመሪያ ጊዜ በሰይፍ የተዋጉ ነቢይ ናቸው ፡፡
Forwarded from ጌታዬ ሆይ! ልቤን አስፋልኝ!
ፈጥኖ ማን ይመልስ ! ✈️✈️
ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል።
📝 ጥያቄ እውነት / ሀሰት በማለት መልሱ ።
ሙሀመድ የሚለው ስም በቁርዐን ላይ 4 ቦታ ተጠቀሷል ።
ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል።
📝 ጥያቄ እውነት / ሀሰት በማለት መልሱ ።
ሙሀመድ የሚለው ስም በቁርዐን ላይ 4 ቦታ ተጠቀሷል ።
Ke malefiyah. le marefiyah
Ibnu Munewor
“ከማለፊያህ ለማረፊያህ”
ዛሬ መስከረም 17/2018 በአዲስ አበባ፣ ኢማሙ አሕመድ መስጂድ የቀረበ
=
የቴሌግራም ቻናል
https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/IbnuMunewor
ዛሬ መስከረም 17/2018 በአዲስ አበባ፣ ኢማሙ አሕመድ መስጂድ የቀረበ
=
የቴሌግራም ቻናል
https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/IbnuMunewor