መነሷህ መልቲ ሚድያ️
🌴🌴 "የምርጦች ምርጥ" #ክፍል-2🌴🌴 ወላጆች ልጆቻቸውን አደብና ስርኣትን ከሚያስተምሩት በላቀ መልኩም #አላህ ቀረጻቸው! ♻በዚህም በጊዜያቸው ከነበሩ የባለባት ልጆች ሁሉ #ተሽለው ተገኙ ሁሉም ወደዳቸው፣ ሁሉም አቀረባቸው፣ ሁሉም አዘነላቸው አቀፋቸውም እንደ ትልቅ ሰውም አከበራቸው ፣አድገው ከትልልቅ ሰዎች ተርታ መሰለፍ ሲጀምሩም ለሀገራቸውና ህዝባቸው…
🌴🌴 "የምርጦች ምርጥ" #ክፍል-3🌴🌴
አብሯቸው ያደገውን #መልካም ስነምግባር የበለጠ ተጠናክሮ መቀጠሉን በማየታቸውም
"አሷዲቁል አሚን" ብለው ሰየሟቸው (ፍጹም እውነተኛውና ታማኙ ) ማለታቸው ነው ይህንን ስያሜና ከፍተኛ ማዕረግ ያሰጣቸው ሁሉም የሚወደውና የሚመኘውን ግን ጥቂቶች እንጂ የማይታደሉትን #አላህ የሚወደውን ኢስላማዊ ባህሪይ በመላበሳቸው ነበር🥺❤️
ሲናገሩ አይዋሹም፣ ቃላቸውን አያፈርሱም፣እንግዳንያከብራሉ፣ዝምድናን ይቀጥላሉ፣ አቅመ ደካማን በሚችሉት ሁሉ ይረዳሉ፣የተጣላን ያስታርቃሉ፣ ታላቃቸውን ያከብራሉ፣ በዕድሜ ለሚያንሳቸው ይራራሉ፣ ውለታን ይመልሳሉ፣ ጉረቤትን ይንከባከባሉ፣ ከኩራት የፀዱ ናቸው፣ የግልም ይሁን ያከባቢ ንፅህናን መጠበቅ ይወዳሉ፣ ሽቶ ያዘወትራሉ፣ የጥርስ መፋቂያ አይለያቸውም፣ነጭ ልብስን እንደሚወዱትና እንደሚጠቀሙት ሁሉ :- ልባቸውም ነጭ ፣ንፁህ ነው ።
👌የንፁህ ልብ ባለቤቶችንም ይወዳሉ፣ ከጌታቸው በቀር ማንንም አይፈሩም ከመሆኑም ጋር ለወገናቸው ይተናነሳሉ፣ ማንንም አይበድሉም፣ የጌታቸው ድንበር ካልተጣሰ በስተቀር ለራሳቸው ክብር ብለው አይቆጡም! #በአላህ መንገድ እየተፋለሙ ካልሆነ በስተቀር በእጃቸው ማንንም መተው አያውቁም፣ ፍትህን ይጠብቃሉ በዚህም እንደ ሁኔታው እራሳቸውም ላይ ይፈርዳሉ!

❤4
Forwarded from ከ ዘመናት በፊት (🇹🇷 Blake Boy🤔)
ስታስነጥስ የሚፈታ ፀጉር ይዛ ፂም የሌለው ወንድ አይመቸኝም ትላለች
የሆነች.......
የሆነች.......
😁11🔥1😭1
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላህ
ዛሬ አድሚኖቻችን እንደምንም ያው እንደምንም 9:00 ሰአት ላይ ሹራ ስለሚኖረን መወያያ ግሩፓችን ላይ እንገናኝ ኢንሻአላህ አደራ ነው ኢስቲጃበቲ ዳእዋ ያለባቹ ሀቅ ነው ብትቀሩ ቅጣቱ ለውይይቱ የሞላሁትን pack ትቀጣላቹ🙄🤭
specialy
@ruhish0
@susunur
@እራሴ🙄
@Ibnshamil1
ዛሬ አድሚኖቻችን እንደምንም ያው እንደምንም 9:00 ሰአት ላይ ሹራ ስለሚኖረን መወያያ ግሩፓችን ላይ እንገናኝ ኢንሻአላህ አደራ ነው ኢስቲጃበቲ ዳእዋ ያለባቹ ሀቅ ነው ብትቀሩ ቅጣቱ ለውይይቱ የሞላሁትን pack ትቀጣላቹ🙄🤭
specialy
@እራሴ🙄
😁3❤2
ከ1400 አመት በፊት ኡመቶቼ ናፈቁኝ ብለው ላለቀሱልሽ ነብይ ❤️ ውለታሽ ሱሪ በሂጃብ መልበስ ከሆነ በጣም ያሳፍራል...😔
💔9
ወላሂ! ቀብር ውስጥ ለትንሽ ሰዓት እንኳ ምንቀጣት ቅጣት ዱንያ ላይ እስካሁን የተደሰትነውን ሁሉ ያስረሳናል።! አላህ ይዘንልን! እንመለስ ወደ አላህ
❤6😭1
ባል ከሁለቱም ሚስቶቹ ጋር አብሮ ቁጭ ባለበት ውሃ ይጠማውና፦
ለሁለተኛዋ፦ «እስቲ ጠምቶኛልና የሚጠጣ ውኋ በብርጭቆ አቀብይኝ» ይላታል።ይሄኔ የመጀመሪያዋ ቅናቴ ቦግ ይልና፦ «እናውቃለን እኮ መጠጣት የሚያምርህ ከርሷ እጅ ላይ ብቻ ነው፣ደግሞም እሷን ያዘዝካት ስትሄድና ስትመለስ አረማመዷን ማየት አምሮህም ነው፣ወይ አንተ በዳይ ሰው ወዮልህ» ብላው እርፍ።
ሁለተኛዋ ደግሞ ውኋውን ይዛ ከች ስትል የርሷም ቅና ጓነና፦ «እሺ ወሬያችሁን ጨረሳችሁ? መጀመሪያም እኮ ውኋ ጠምቶህ ሳይሆን እኔ በመኖሬ ለወሬ ሳይመቻችሁ ሲቀር ጊዜ ነው የላከኝ፣ወይ አንተ በዳይ ሰው ወዮልህ» ብላው እርፍ።ሃሃሃ ሚስኪን ባሉካውን አላላችሁ! እዝህም እዝያም ጠላለዙት እኮ።
ግን ማወቅ ያለባችሁ ለርሱም መላ አይጠፋውም እሺ፣ሃሃሃ።
ኢብን ባዝ (ረዐ) አንድን ሰው ስንት ሚስት አገባህ ብለው ይጠይቁታል:: እሱ ቀበል አረገና ''አነ ሚነል ሙወሒዲን'' አላቸው:: እሳቸውም ከአፉ ቀበል አረጉና '' ሃዛ ተውሒዱል ኻኢፊን'' ብለውታል ይባላል::
©

😁9🔥1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አላህዬ🇵🇸 ደስታቸዉን እስከመጨረሻዉ ዘላቂ አድርግላቸዉ ያረብ🤲
🥰7
قَالُوٓا۟ أَتَعْجَبِينَ مِنْ أَمْرِ ٱللَّهِ ۖ
አንዳንድ አያዎች የሉም ባነበባቿቸው ቁጥር አዲስ ስሜት አዲስ መነቃቃት ሚፈጥሩላችሁ… ተስፋቹን ሙልት ሚያደርጉላችሁ
"ከአላህ ትእዛዝ ትገረሚያለሽ ?" 🤌
ጌታዬ ለኔ ይለኝ ይመስል ሁሌም ትኩስ መነቃቃት እና ለጠይቅኳቸው ምኞቶች ሁሉ አዲስ ተስፋ እየጫረ ጌታዬን የመገናኘት የጋለ ናፍቆት ውስጥ ይጥሉኛል…
ለዚህ የናፍቆት ግለት ከሱጁድ ውጭ ማብረጃ አላገኘሁም🫳👐☝️
bintsafiya🦋

🔥3❤1💯1
.
ባል :-4 ሚስት ባገባ ካንቺ ምንድነው ምሰማው....
ሚስት:-ምትሰማውማ....
ጌታህ ማነው ??
ዲንክ ምንድነው ??
ነብይክ ማነው ??
dead ⚰☠
ባል :-4 ሚስት ባገባ ካንቺ ምንድነው ምሰማው....
ሚስት:-ምትሰማውማ....
ጌታህ ማነው ??
ዲንክ ምንድነው ??
ነብይክ ማነው ??
dead ⚰☠
😁11❤3