ዳዕዋ ዳዕዋ ዳዕዋ 📢 ‼️
አስላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ
ውድና የተከበራችሁ ሰለፍያ እአህቶችና ወንድሞች አባቶችና እናቶች በያላችሁበት ቦታ ሁናችሁ ያአላህ እዝነቱና በረከቱ አይለየን አይለያችሁ በተውሂድና በሰለፍያ ጥሪ ላይ አላህ ያፅናን ያፅናችሁ እነሆ አስደሳች ዜና ይዘን ዘልቀናል ሰበር አክባር
የፊታችን እሮብ ማለትም ሐምሌ ቀን /17/2016/በአይነቱ ለየት ያለ ታላቅ የዳዕዋ ዝግጅትና ፕሮግራም ስላለን በተባለው ቦታ በጧት በመገኝት የዳዕዋው ተቋዳሽና ተካፋይ ትሆኑ ዘንድ ታድማችኋል አስታውሱ እንዳትረሱ
የዝግጅቱ ቦታ አጋምሳ ሆራ በዳናና በሃሮ መካከል የምትገኝ መንደር ስትሆን ((ካልተለቀለቀ አይወሰድ ምሳ መካው ከጓሮ አግር ቅርብ አይደል አጋምሳ))
የተባለላት ናት በሰሜን ወሎ ዞን ሃብሩ ወረዳ ቀብሌ /027/አጋምሳ ሆራ
🔄ብርቅየ ተጋባዥ እንግዶቻችነን ስናሳውቃችሁ በታላቅ ደስታ ነው
>1.ሸይኽ ሰይድ ሙሃመድ ከሃራ
>2.ሸይኽ ሙሐመድ ሃያት ከሃራ
>3. ሸይኽ ሁሴን ከረም ከሃራ
>4.ሸይኽ ሙሃመድ ሲራጅ ከሃሮ
>5. ሸይኽ ሁሴን አባስ ከጉራ ወርቄ
>6. ኡስታዝ ኑራድስ ከሃራ
>7.ኡስታዝ ኑረድን ከመርሳ
>8. ኡስታዝ አብዱረህማን ከመርሳ
የሚጠቀሱትና የሚዳሰሱት እርዕሶች በሰአቱ በቦታው ላይ የሚነገሩ ሲሆን ጥሪውን አስታውሱ እንዳትረሱ አጋምሳ ሆራ
👁🗨የዳዕዋው ቦታ አጋምሳ ሆራ በዳናና በሃሮ የቅርብ ጉርብትና መካከል ላይ ያለች ዳናና ሃሮ የምትገኝ የገጠር ጎጥ ናት ወረዳ ሃብሩ ቀበሌ ( 027) አጋምሳ ሆራ
🕑 የሚጀመርበት ሰአት ከጧቱ ሁለት 2:00 ሰአት ጀምሮ እስከ 10:00 ሰአት ድረስ የዘልቃል የኦናይን ስርጭትም ስለሚኖረን በውጭ ሃገር ያላችሁ ሳትርቁ ጠብቁን አጋምሳ ሆራ በተባለው ቀንና ሰአት ወቅት
🕌 መስጅደ ፉርቃን አጋምሳ ሆራ
ሐምሌ/ቀን/17/2016/እለተ/ዕሮብ
https://t.me/SheikMohmmedHyatHara

Telegram
ሸይኽ ሙሐመድ ሀያት አል ወሎዊ (አቡ መንሱር) Sheik Mohammed Hayat (Abu Mensur)
በሰሜን ወሎ ሃራ ከተማ አስተማሪና ኢማም የሆኑት ሸይክ ሙሐመድ ሃያት ቻናል ነው።
የተለያዩ የኪታብ ደርሶች ተፍሲርናሙሀደራዎች የሚለቀቅበት ቻናል
"يا أيها السني السلفي الأثري لا تخاف في الله لومة لائم وبين الحق للناس ورد على أهل الباطل والبدع والخرافات باطلهم وبدعهم رضي من رضي وغضب من غضب "

ይሄን የተባረከ የሙሀደራ ኮርስ ለመከታተል በጉጉት ለምጠብቁ በሙሉ በአካልም ተገኝታችሁ ለምትሳተፉ እህቶችና ወንድሞች አባቶችና እናቶች ለሴቶች በቂ የሆነ ቦታ ስላለን እንዳያመልጣችሁ እድሉን ተጠቀሙበት ማነን ይዞ ጉዞ ነውና ነገሩ ዝግጅቱን እንደቀላል በመመልከት ችላ እንዳትሉት ከወድሁ በእክብሮት ለማሳሰብ እንዎዳለን
ለዳና በጣም ቅርብ የሆነች መንደር ስለሆነች አጋምሳ ሁላችነም ለኽይር ተግባር ተውሂድን ለማስፋፋት ቢዳዓን ከነ አካቴው ለማጥፋት ታጥቀን እሻራችነን መጣል አለብን
አስታውሱ እንዳትረሱ ለሌሎችም አድርሱ
ሐምሌ ቀን /17/2016/ነገ/እሮብ
https://t.me/hussenhas

የሽ በካ መቆራረጥ ችግር ስለገጠመን ነው
እናም ሪካርዱ ስለሚለቀቅ ያን ያህል አታስቡ ከሰራ እንደምንም እሞክራለሁኝ

Audio
⚡️የአጋምሳ ዳዕዋ ግብዢያ ለታ (ምክር)
ርዕስ"
☑️የተውሂድ አስፈላጊነት የሽርክ አፀያፊነት
💥የሽርክ አደጋው የከፋ የከረፋ አደጋ ነው
💥ሽርክ የሚሰራ ሰው ጀነት በሱላይ እርም ነው
መኖሪያና መዘውተሪያው የጀሀነም እሳት ነው
እነሆ ሸርክ ለሚሰራ በደለኛ ሰው አማላጅና ሸምጋይም የለውም
:- ( إِنَّ اللَّهَ لَا يَغْفِرُ أَن يُشْرَكَ بِهِ وَيَغْفِرُ مَا دُونَ ذَٰلِكَ لِمَن يَشَاءُ ۚ وَمَن يُشْرِكْ بِاللَّهِ فَقَدِ افْتَرَىٰ إِثْمًا عَظِيمًا )
النساء (48)
በውስጡ በጣም በውቅቱ ተጨባጭ የሆነ ጠቃሚ መልዕክት ተካተውበታል
🎙 በሸይኽ ሙሃመድ ሲራጅ ሃሮ
[ሃፊዘሁሏህ]
🕌 መስጅዴ ፉርቃን አጋምሳ ሆራ
ሐምሌ ቀን/17/2016/እለተ/እሮብ

☑️ቅድሚያ ለተውሂድ በመጀመሪም በመጭረሻም
⚡️ተውሂድ ማለት አላህን በብቸኝነት ማምለክ ነው
⚡️ተውሂድ የተፈጠርንለት ዋና አናማ ነው
⚡️ተውሂድ እንግዳ ሊሆን አይገባም አጥበቀን መያዝ አለብን ተውሂዳችነን👌
ሌላው በሙሃደራው ውስጥ
የአላህን ስሞችና ባህሪያቶች እንደመጡ መቀበል አለብን
የሞተሰው ቀብር ከገባ ቦኋላ እይጠቅም አይረዳም
በሚል በደንበር አላፊዎች ላይ ረድ ተደርጎበታል በሱፍዮችና በአህባሽ አንጃዎች የተሰጠበት ምክር
🎙 በሸይኽ ሁሴን አባስ ጉራ ወርቄ
{ሃፊዘሁሏህ}
🕌 መስጅዴ ፉርቃን አጋምሳ ሆራ
ሐምሌ ቀን /17/2016/እለተ/እሮብ

የአጋምሳ ዳዕዋ ግብዢያ ለታ ወሳኝ ምክር
ርዕስ"
💥የሽርክ መገለጫዎችና መታዎቂያዎች ቦታዎች
💥ሸርክ የተውሂድ ተቃራኒ ሲሆን ቢዳዓ የሱና ተቃራኒ ነው
💥ሽርክ ገንዘብንና ደም እንድፈስ ሰበብ ይሆናል
💥ሸርክ ትልቅ ወንጀልና በደል ነው
☑️ተውሂድ በዱኒያም ሰላምን በአኼራም መረጋጋትንና ጀነትን ያዎርሳል ገንዘቡም ከመወረስ ደሙንም በከንቱ ከማፍሰስ ይከላከላል
🎙 በሸይኽ ሁሴን ከረም ሃራ

አራቱን ጥያቄዎችና ዋና መሰረቶችን ማወቅ
ከመናገርና ከመተግበር በፊት ተማር ከዛ ተናገር
1.እውቀት ያስፈልጋል
2.አላህን ማዎቅ
3.ነብዩን ማዎቅ
4.ድነል ኢስላምን በማስረጃ ማዎቅ
ባወቁትም መስራትና ከዛም ወደ አላህ ያዎቁትን ነገር መጣራት
በነዚህ አራት መስረቶች ውስጥ ሰፋ ያለ ማብራሪያ ተወስቷዋል ተነስቷዋ
🎙 በኡስታዝ አብዱረህማን መርሳ
(ሃፊዘሁሏህ)

የአጋምሳ የዳዕዋ ግብዢያ ለታ ወሳኝ ምክር
ርዕስ"
☑️ተውሂድ የተፈጠርንለት ዋና አላማ ነው
⚡️ያለተሃድ ቀጥ ያለ ሌላ ሙንገድ የለም
⚡️ተውሂድ የነብያቶች ሁሉ ጥሪ ነው
⚡️ተውሂድ ማለት አላህን በአምልኮ ዘርፎች በብቸኝነት መነጠልና መገዛት ነው
💥ሽርክ ብሎ ማለት ከአላህ ውጭ ሌላን አካል አጋር ቢጤ አቻ ባላንጣ አድርገን ወደነሱ የኢባዳ ዘርፎችን መስጠት ሸሸንባችሁ ማለት ነው
⚡️የተውሂድ ተጣሪዎች ፍላጎታቸውና ጉጉታቸው ሃደፋቸው ሰዎች አላህን በብቸኝነት እንዳያመልኩ ነው አርድም ስለትም መመካትም መጠጋትም ለአላህ ነው
💥ለአብዶየ ለኽድር ለሸህየ ለዛፍ ለድንጋይ ለዶሪህ ለቆሌ ለፊሪዳ መስል አስቀያሚ ተግባሮችን መስራት በአላህ ማጋራት ነው
በተለያዩ ማንዙማ ነሽዳ አውራድ ብለው የሚያሰራጩት የሽርክ ማአት ነው
ነሽዳ ወደ ሽርክ የሚጣራ ብልሽሹ ተግባር ነው
🟢የአህባሾችንና የሱፍዮችን ሲራና አስቀያሚ ስራቸውን የሚነሷቸውን ሹብሃወች በማስረጂያ ምላሽ ተሰጥቶበታል
በውስጡ በጣም ጣፋጭ ገሳጭ ነጥቦችን ተዳሰዋል ተጠቅሰዋል
🎙 በሸይኽ ሙሃመድ ሃያት

የነብዩን ውደታ በቀደምቶች እይታ
በዚህ ኡማ ላይ ነብያችነን የመውደድ ግደታ አለበት ከገዘባችነም ከአባታችነም ከእናታችነም ከሚስታችነም ከልጆቻችነም ከነብሳችነም በላይ አብልጠን የመደድ ሃላፍትና ሃቅ አለብን
ነብያችነን እንወዳለን ውደታ ማለት ያዘዙትን መታዘዝ የከለከሉትን መከልከል ነው
ለብዩን እንወዳለ ብሎ አሮጌ በሬ አርዶ መጨፈርና መዝለል መጮህ ማፏጨት አይደለም
ሌላም ሌላም በውስጡ ተወስቷል ተዳሶበታል በጥሞና እንከታተል
🎙 በኡስታዝ ኑራድስ ሃራ

የአጋምሳ ዳዕዋ ግብዢያ ለታ
አጭር ጥያቄና~መልስ ⁉️
ጥያቄው ሴቶች ሲሸፈኑ ለመነጠርነት እንጅ ለአላህ ብለው አይደለም?
ከፊሎች በድላይ ሲያሾፉ የሚሸፈኑት ቀይ የሆኑት እንዳይጠቁሩ ፈርተው ነው?
ፂም ማሳደግ የዋህብያ መለያ ነው?
በማለት በሱና ላይ የሚያሾፉ ደንበር ለሚያልፉ አላዋቂ ቂል ይሆኑ የአባሽና የሱፍያ አባዜ የተጠናወታቸው መንጋዎችና እንጃዎች ናቸው
🎙 በሸይኽ ሙሐመድ ሀያት አቡ መንሱር
{ሃፊዘሁሏህ}
🕌 መስጅደ ፉርቃን አጋምሳ ሆራ
ሙሀረም 18 1446
አድስና ትኩስ ዳዕዋ ይፈልጋሉን ከታች ባለው ሊንክ ጆይን ይበሉና ይቀላቀሉ
↙️↙️↙️↙️↙️↙️↙️↙️↙️

ታላቁ የዘመናችን አሊም ሸይኽ ኢብኑ ባዝ(ረሂመሁላህ) እንዲህ ይላሉ፦
"እኔ ለወጣቶች የምመክረው
ግልጽ ያልሆነላቸው ነገር ካለ ወደ (ታላላቅ ) ኡለማዎች ነገሩን ሊመልሱት ይገባል። ከዚህም በላይ ዋናው ወሳኝ ነጥብ ደግሞ ችኩል አለመሆንና ወሰን አለማለፍ፣በሁሉም ነገር ላይ ሚዛናዊ መንገድ መጓዝ ይኖርባቸዋል ።"
【መጅሙኡል ፈታዋ ኢብኑ ባዝ (7/127)】
https://t.me/hussenhas
"እኔ ለወጣቶች የምመክረው
ግልጽ ያልሆነላቸው ነገር ካለ ወደ (ታላላቅ ) ኡለማዎች ነገሩን ሊመልሱት ይገባል። ከዚህም በላይ ዋናው ወሳኝ ነጥብ ደግሞ ችኩል አለመሆንና ወሰን አለማለፍ፣በሁሉም ነገር ላይ ሚዛናዊ መንገድ መጓዝ ይኖርባቸዋል ።"
【መጅሙኡል ፈታዋ ኢብኑ ባዝ (7/127)】
https://t.me/hussenhas
Telegram
አቡ አዒሻ العلم نور
የዚህ ቻናል ዋና አላማ ሱናን ማንገስ ሽርክን ማርከስ ነው!!
የሱና መሻይኮችና የሱና ዳዒዎች የሚላክበት የዳዕዋ የደርስ ሴንተር ቻናል ነው
ሐሳብ አስተያትን ያለምንም ጥበት እንቀበላለን
ቅድሚያ ለተውሂድ በተግባር

አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ዉድ እና የተከበራችሁ የሀሮ እና አካባቢዋ ሰለፍያ ወንድምና እህቶች ይህን ቻናል
የአባ ዓዋ ሰለፍዮች ቻናል
ሁላችነም ከጎናቸው ሁነን እናጠናክራቸው
https://t.me/+ygz-xEo2loNkMTA0
በመቀላቀልና በመሳተፍ ሌሎችንም በማሳተፍ ዳዕዋ ሰለፍያን ለመነሸር ለማስፉፉት በገጠር ከተማው በመግባት ትኩረት የተውሂድ ዳዕዋ ላልደረሳቸው ሃገራት ሰፈርና መንደር የእውቀት ባሌቤቶችን በመጥራት ተውሂድን ማስፋትና ማሰራጨት የሁላችነም ሃላፊነት ወዚፋ ነው የኔም ያንተም ያንችም የሁላችነም ግደታ ነው ስለሆነም መልካም ነግር ሼር በማድረግ ግደታቹነን እንወጣ ማሳሰቢያ በዚሂ የዳዋ ሂድት ውስጥ ምንም አይነት የምሳ አቅርቦት ማጣትና ማነስ መጉደል እንዳያሳስባችሁ ከቤታችን ሼሮ በልተን የምንኑር አመስጋኝ ባሪዎች ስለሆን እርድ አርደን ለአርዱ አላስፈላጊ ወጭ ማባከን አይጠበቅባችሁም ምክኒቱም በአይነቱ ለየት ያለውን የተውሂድ ጥሪ ወጭ ሲበዛ ያደናቅፋል ያሳጥርብናል አላማችን መብላት ሳይሆን ሱናን በተገቢው ላልደረሰው ኡማ ማድረስ ነው
በየጓዳዉ በጎድጓዳው መኪና በማይገባ በእግርም ቢሆን ተጉዘን ገጠር እየገባን ከሽርክ አሮቃ ኡማውን ማዉጣትን እንቀጥልበታለን የወደም ይወደድ ጥሪውን ይቀበል የጠላም ሰው ይጥላ ሃቅን ያስተባብል እውነት ግን ደራሽ ናት በከተማም ገጠር በሽርክ አሮንቃ የተዘፈቁትን እናትና አባቶቻችንን ልናዝንላቸው ይገባል እናዉጣ ተዉሂድን የበላይ ቢዳዓን የበታይ ይሁን አላማችን ኢኽላስን ተላብሰን ሽርክን የበታች ማድረግ ቢዳአን የበታች እንደሚሆን እርግጠኛ እንሁን ሱናን ማንገስ ላልደረሰው ማደረስ ነው የሁላችነም የቤት ስራችን ሌላ አላማ ፍላጎትና ስሜታ ውይ ግፊት የለንም ቀጣይ የግንባር አቅጣጫ የዳዕዋ ጥሪ የት እንደሆነ አስበውበታልን ??? እኔን በቅርቡ ኑ ቀን ያዙና ያሉኝ አሉ የት እንደሆነ እስኪ እናንተ ገምቱ የቀጣይ ስምሪት አረሪት ማንይሆን?ውላውላ ወይስ ቀበሌ/027/ /028/ ወይስ ቀበሌ /029/ አሊመንታ ? ጎልባባ ወይስ መንደራ ሲቢልካይ ወይስ ከራሀማ ወይስ አዳሚ ወይስ ከረም ቆርኬ ወረጋራ ወይስ ደሮ ግብር ወይንስ ጎብየ እረ ቢሆን ዳና እውነቱን ለማድረስ ተነስተናል እና ተነስ ተነሽ ሁልህም ሁልሽም እንቁም በተራ ተውሂድን ለማድረስ አለብን አደራ ከፍ ብሎ ይታይ የተዉሂድን ባንድራ ከፍአድርገህ አዉለብልብ እና አሳያቸው እነዚያን አህለልባጢልን

የአባ ዓዋ ሰለፈዮች ቻናል
https://t.me/+ygz-xEo2loNkMTA0
Forwarded from Abu Imran Muhammed Mekonn
⏺ ሰለፍያና ሱፍያ ልዩነታቸው
⏺ س እና ص ልዩነታቸው
➼ የሙሐደራው አቅራቢ
🎙 ሸይኽ ሙሐመድ ሃያት አቡ መንሱር "አላህ ይጠብቃቸው!"
➲ ሸይኹ አላህ ይጠብቃቸውና በፈገግታ የታጀበና ብዙ ትምህርቶችን ያዘለ ማራኪ ሙሐደራ አድርገውልናል።
➜ ከዳሰሷቸው ነጥቦች መካከል፦
➘➷➴➷➴➘
➀ኛ በሰለፍዮች እና በሱፍዮች መካከል ያሉ አንኳር ልዩነቶች ተዳሰዋል።
➁ኛ የሱፍዮች ቂልነትና አስቂኝ ማንነት በተግባራዊ ምሳሌዎች እና በትክክለኛ አጋጣሚዎች ቀርቦበታል።
➂ኛ በጣም የገረመኝ የሸይኹ አባባል እንዲህ ያሉት ነው «ኢኽዋኖች س እና ص አይለየንም በማለት ሱፍዮችን ከሰለፍዮች ጋር አንድ ለማድረግ ሞክረዋል። የኔ ስጋት አሉ ሸይኽ ሙሐመድ ሃያት ኢኽዋኖች ወደፊት ነሷራ ላይ ያለውን ص እና ሙስሊም በሚለው ቃል ላይ ያለውን س በመያዝ ሙስሊሞች እና ነሷራዎች (ክርስቲያኖች) አንድ ናቸው ይላሉ የሚል ስጋት አለኝ» አሉ
➞ ሱብሃን አላህ ድንቅ አባባል ነው። ይህን ድርጊት ከሀገር ውጭ ያሉ የኢኽዋነል ሙስሊሚን መሪዎች አስተጋብተዋል። ከዚህና መሰል ከንቱ ንግግር በአላህ እንጠበቃለን!!!
➃ኛ ሌሎችም ትምህርቶች የተዳሰሱበት ማራኪ ሙሐደራ ነው።
ሙሐደራውን ለማግኘት ↙️ ይጫኑ
https://t.me/AbuImranAselefy/4728

Abu Imran Muhammed Mekonn
⏺ ሰለፍያና ሱፍያ ልዩነታቸው
⏺ س እና ص ልዩነታቸው
➼ የሙሐደራው አቅራቢ
🎙 ሸይኽ ሙሐመድ ሃያት "ሀፊዘሁሏህ"
➲ ሸይኹ አላህ ይጠብቃቸውና በፈገግታ የታጀበና ብዙ ትምህርቶችን ያዘለ ማራኪ ሙሐደራ አድርገውልናል።
➜ ከዳሰሷቸው ነጥቦች መካከል፦
➘➷➴➷➴➘
➀ኛ በሰለፍዮች እና በሱፍዮች መካከል ያሉ አንኳር ልዩነቶች ተዳሰዋል።
➁ኛ የሱፍዮች ቂልነትና አስቂኝ ማንነት በተግባራዊ…

የጁሙዓ ኹጥባ ምክር
ርዕስ"
☑️ነፃ የምትዎጣው ቡድን ማናት
>የነብያችን ባልደረባዎችና የተካታይ ተከታዮች
>ሰለፍያ ማለት እነማን ናቸው እንደት አይነት አመለካከት አላቸው
>የሰለፍያ ጥሪ ቁርአን እና ሐድስን በቀደምቶች >አረዳድ መረዳትና ለሌሎችም ማስረዳት ነው
🎙 በሸይኽ ሙሀመድ ሃያት
[ሃፊዘሁሏህ]
🕌 መስጅደ ሶፋ ሃራ ውላጋ
ሐምሌ ቀን /26/2016/የጁሙዓ ኹጥባ ምክር

ጁሙዓ ከመغሪብ እስከ ኢሻ ምሽት (ምክር)
ርዕስ"
☑️አዋቂዎችና አላዋቂዎች እኩል ሁነው ይስተካከላሉን
🌕እውቀት ብርሃንና ለሂዎት መብራ ነው
🌑ጅህልና አጥፊና አስከፊ የሆነ ጨለማ ነው
⚡️አላህን ፈርተውና ተናንሰው ትክለኛውን አምልኮት የሚያመልኩት እነዛ የዕውቀት ባልተቤቶች የእውቀት ባልተቤቶች ናቸው
🌑ጅህልናን እናስወግድ ትልቅ በሽታ ነው
🌕ለእውቀት ቦታና ትኩረት እንስጥ
🎙በሸይኽ ሙሃመድ ሃያት
{ሃፊዘሁሏህ}
🕌 መስጅዴ ሶፋ ሃራ ውላጋ
🗓 ሐምሌ ቀን /26/2016/ጁሙዓ ምሽት

አል-ኢኽዋኑል ሙስሊሙን የአህባሽ ባለ ውለታዎች ናቸው!!
—————
አህባሽ በአይሁዶች ምህንድስና አክራሪ ሙስሊም ብለው የፈረጁትን የኢትዮጵያን ሙስሊም ህብረተሰብ በመንግስት ደረጃ በኢህአዲግ ወቅት ከፍተኛ ድጋፍ አግኝቶ የኢትዮጵያ ህዝበ-ሙስሊም እንዲጠመቅበት እቅድ ተነድፎ ወደ ተግባሩ ሲገባ ቀደም ብለው በተለያየ አቅጣጫ መጅሊሱን ለመረከብ ሲቋምጡት ለነበሩት ለኢኽዋኖች የመጅሊሱን መንበረ ስልጣን ለመቆናጠጥ ትልቅ የሆነ ምኞትና ተስፋ ሰንቆ ነበር።
በዚህ ምክንያትም ነበር አህባሽን ለህዝበ-ሙስሊሙ ጭራቅ አድርገው የቀረፁለት። ይሁን እንጂ አህባሽን እንደ ጭራቅ ሲያደርጉት የነበረው ለአላህ ብለው ከልብ እምነቱን ጠልተውት ሳይሆን የስልጣን ጉዳይ ሆኖባቸው ስለነበር ብዙም ሳይጓዙ አህባሽን የሚተቹበት መንገድ የተለያየ ሆኖ ነበር። ከፊሎች "የአህባሽ እምነት በህዝባችን ተቋም አማካኝነት በሀይል ሊጫንበት አይገባም!" ሲሉ፣ ሌሎች ደግሞ "መጅሊሱን በህገ ወጥ መንገድ የያዙ አካላት መጅሊሱን ለቀው ህዝብ የመረጠው አካል እንዲቀመጥ ይደረግ" ሲሉ ነበር። ሌሎች ደግሞ "አህባሽ አይስበክ አይንሰራፋ አላልንም፣ ግን መጅሊሱን በህገ ወጥ መንገድ የብቻው ተቋም አያድርግ" ነው ያልነው ብለው ህዝብ ፊት ሲናገሩ ነበር።
ይህ የርስ በርሳቸው በአህባሽ ላይ የያዙት አቋም ለምን ተለያየ? ከተባለ ግልፅ ነገር ነው። አንድኛ:- ኢኽዋን የሁሉም የጥመት ቡድን ጥርቅም ውጤት ስለሆነ በውስጡ ብዙዎች የአህባሽና የአሻዒራ እምነት ያለባቸው አካሎች ስላሉ ነው። ለምሳሌ እንደ ሀሰን ታጁ፣ ሰመሃር ተክሌና ሌሎችም በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ ይህን እምነት የሚቀበሉ ኮሚቴ ተብሎ ተቋቁሙ ከነበረው አካል ሁሉ ሳይቀር አሉ። እንደ ኢኽዋኑል ሙስሊሚን ምስረታም ዋና መስራቹ ሀሰነል በና ሱፊይ አሽዐሪይ ነው። ያሲን ኑሩ "ኢማም ሰይድ ቁጥብ" እያለ አንቆለጳጵሶ የሚጠራው ሰይድ ቁጥብም በአስማእ ወሲፋት ላይ ሙዐጢላ ሲሆን በሌላ በኩል ደግሞ ሙስሊሙን ጨርሶ የሚያከፍር የለየለት ተክፊር ነው።
ሁለተኛው:- ከንፁህ ሰለፊዮች ውጪ ያለውን "ሁሉንም የጥመት ቡድን አቅፈን እንሂድ" የሚል መርህ ስላላቸው ህዝቡ እንዳይበታተንባቸው ከመፍራት አንፃር ነው። እነሱ ዘንድ ታላቁን የኢስላም ባለ ውለታ የነቢዩን (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) የዋሻ ባለደረባ አቡበክርን፣ ዑመርን፣ እናታችን ዓኢሻን (ረዲየላሁ ዐንሃ ወረዲያ ዐንሁም) ካፊር ናቸው የሚሉትን ሺዓና ራፊዷን ሳይቀር "አንድ ነን ሙስሊሞች ነን አንለያይም…" በማለት ከነዚህም ጋር አንድነትን ይሞግታሉ።
ኢኽዋኖች ሁሉንም ግሳንግስ ሰብስበው መሄድ መለያቸው ነው። ታላቁ ዓሊም ሸይኽ ሙሀመድ ቢን ዐለይ አል-ጃሚይ (ረሂመሁላህ) እንዲህ በማለት ይገልጿቸዋል:-
“የኢኽዋኖች አካሄድ ልክ ገበያ ቦታ ላይ መስጂድ ገንብቶ ከዚያም ሰዎች ፊት ቆሞ እንዲህ እያለ ወደ ሶላት እንደሚጣራ ሰው ነው:- ሁሉም ባለበት ሁኔታ ላይ ሆኖ ወደ መስጂድ ይምጣ፣ ውዱእ ያለውም የሌለውም ባለበት ሁኔታ ሆኖ ይምጣ። የወር አበባና የወሊድ ደም ያለባትም የሌለባትም ሴት ባለችበት ሁኔታ ትምጣ። ጀናባ ያለበትም ሳይታጠብ ባለበት ሁኔታ ይምጣ፣ ምክንያቱም እኛ ማንንም አንመልስም። የተሟላ የሆነ ሙስሊም ማህበረሰብ ከፈለግን ማንንም አንመልስም። ሁላችንም ሙስሊም ወንድማማች ህዝቦች ነን። ወደ ተሸዱድ (አጥባቂነት) መጣራት የለም፣ ምክንያቱም አጥባቂነት የሙስሊሞችን አንድነት ይበታትናል።” [መጀለት አልጃሚዐት አል-ኢስላሚየህ 283]
"አል-ኢኽዋኑል ሙስሊሙን" የተባለው የጥመት ቡድን መሰረቱ የተበላሸ ጠርቶ የማይጠራ፣ በሙስሊሙ ማህበረሰብ ላይ በሀገርም በዓለምም ደረጃ ከባድ አደጋን ያደረሰ የአይሁድን ሴራ በግልፅም በተዘዋዋሪም ያሳካ አደገኛ ቡድን ነው!!።
ኢኽዋን ለአህባሽ የዋለው ውለታ:-
ያ ሁሉ ስልጣን በመያዝ ስሜት ሆነው ህዝበ-ሙስሊሙን "ዲንህ ተነካብህ፣ መንግስት አህባሽ የሚባልን አንጃ በሀይል ሊጭንብህ ዶላር ተቀብሎብሃል…" እያሉ ስስ ብልቱን ነካክተው መክፈል የሌለበትን ዋጋ ያለ አግባብ ከከፈለ በኋላ ዳግም ስልጣን የመያዝ ተስፋ ከሰነቁ በኋላ ሌላ ሆነው ብቅ አሉ። የተለመደችዋን ቃል በመጠቀም ትላንት ህዝበ-ሙስሊሙን "ጠላትህ ነው፣ ከኋላው ተከትለህ አትስገድ!…" ሲሉት ከነበረው አህባሽ ጋር እጅ ለእጅ በመያያዝ "ሁላችንም አንድ ነን ብለው።" እርፍ አሉ።
ይህ ለአህባሽ ትልቅ ውለታ ነበር!። ምክንያቱም ህዝቡ አህባሽ የዐቂዳ ጠላቱ እንደሆነ አውቆ ተጠንቅቆ አላነፋንፍህ ብሎት ነበረና እጅ ለእጅ በመያያዝ ነፃነቱን በአደባባይ አውጀውለታል። ውለታው ይህ ብቻም አይደለም። ቀደም ሲል የነበሩ የመጅሊስ መስራቾችን በመጥቀስ "ውሃቢያን ያስፋፉት እነሱ ናቸው፣ ከነሱም ጭምር ስታገል ነው የኖርኩት… አላህ ከዐርሽ በላይ ነው የሚል ካፊር ነው…" ከሚለው መሰሪው አሽዓሪይ ሱፊ የሆነውን ዑመር ገነቴና መሰሎቹን ጋር ለመስራት ተስማምተው ሌሎችን ደግሞ የመጅሊሱ የበላይ አድርገው ቀደም ሲል ከነበሩ አህባሾች የባሱና የሰለጠኑ መሰሪ አሻዒራዎችን ቁልፍ ቦታዎች አስቀምጠዋል። ሌሎችንም ቀደም ሲል ከነበሩ አህባሾች የባሱና የሰለጠኑ መሰሪ አሻዒራዎችን ቁልፍ ቦታዎች አስቀምጠዋል። ይሀው አህባሽ ይህን ውለታ በመጠቀም ምንም ሳይሸማቀቅ ዛሬ ላይ በመላው አገሪቱ በርካታ መድረሳዎችን እና መርከዞችን ተቆጣጥሮ፣ መቆጣጠር ያልቻላቸው ቦታዎች ላይ ደግሞ አዳዲስ መርከዞችን አቋቁሞ ከአይሁድ የተሰጠውን ተልእኮ ከግብ ለማድረስ እንደ ልቡ የሙስሊም ልጆችን እየወሰደ በአህባሽ የጥመት አስተሳሰብ ያጠምቃል። በተለይ ደግሞ ከተብሊጎች ጋር ተቀላቅሎ በስመ ደዕዋ ሰበብ ባመቻቹለት መንገድ እንደ ልብ ሀገሪቱን ከዳር እስከ ዳር እያዳረሳት ይገኛል። በሀገሪቱ በየ አቅጣጫው ካሉት መርከዞች ባሻገር ለልዩ ስልጠናና ማጥመቂያ በሂፍዝ ማእከል ስም ሲ ኤም ሲ ወደ ሚገኘው መርከዛቸው ልጆችን እያጎረፉ "አላህ ያለ ቦታ ነው ያለው፣ ውሃቢያ ካፊር ነው…" እያሉ በኩፍር ትምህርት እያጠመቋቸው ነው። ባገኙት አጋጣሚም ተደራጅተው የሱና አመለካከት ያላቸውን ከመስጂዳቸው በዱላና በስለታማ ነገሮች አሰቃይተው ያስወጡባቸው ቦታዎች በርካታ ናቸው።
ይሀው ኢኽዋኖች ህዝባችንን ያንን ሁሉ የሞት፣ ሀገር ለቆ የመሰደድ፣ የእስርና ስቃይ ዋጋ ካስከፈሉት በኋላ አህባሽን በህጋዊ መንገድ በስልጣን ላይ አደላድለው አስቀምጠው "ሁላችንም አንድ ነን፣ ሱፊይ ሰለፊይ ብላችሁ አትከፋፍሉን…" ብለው ከአህባሽ ጋር በፍቅር እየኖሩ ነው። ህዝብ የተንገላታበት፣ የሞተበት፣ የተሰደደበት፣ የተከበረችዋ ሙስሊሟ እንስት የተደፈረችበትና በካፊር ክብሯ የተገፈፈበት አላማ ግን ውኃ በላው።
ነጋዴ የንግዱን ቁማር በገንዘብ ሀይል ይጫወታል፣ ፖለቲከኛ የፖለቲካውን ቁማር በህዝብ ህይወት ይጫወታል፣ አል-ኢኽዋኑል ሙሰሊሙን ደግሞ የግል አጀንዳቸውንና የፖለቲካቸውን ቁማር በዲኑና በሰው ህይወት የሚጫወቱ ቆሻሻ የሆኑ የጥመት ቡድኖች ናቸው!!።
✍🏻ኢብን ሽፋ (t.me/ibnshifa)
የተለያዩ ት/ቶችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን ⤵️ #join አድርገው ይቀላቀሉ
https://telegram.me/IbnShifa

[ኢብን ሽፋ - Ibn Shifa]
እራስህን ሁል ጊዜ ለቁርኣንና ለሀዲስ ተጎታች አድርግ!
በአንድ ነገር ላይ ከቁርኣንና ከሀዲስ ማስረጃ ሳታገኝ አቋም አትያዝ!
ሁሌም ለሰዎች መልካምን ተመኝ!
ለሀቅ እንጂ ለሰዎች ወጋኝ አትሁን