አቡ አዒሻ العلم نور
1.43K subscribers
115 photos
30 videos
124 files
1.01K links
የዚህ ቻናል ዋና አላማ ሱናን ማንገስ ሽርክን ማርከስ ነው!!

የሱና መሻይኮችና የሱና ዳዒዎች የሚላክበት የዳዕዋ የደርስ ሴንተር ቻናል ነው

ሐሳብ አስተያትን ያለምንም ጥበት እንቀበላለን

ቅድሚያ ለተውሂድ በተግባር
Download Telegram
ዳዕዋ ዳዕዋ ዳዕዋ 📢 ‼️
አስላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ

ውድና የተከበራችሁ ሰለፍያ እአህቶችና ወንድሞች አባቶችና እናቶች በያላችሁበት ቦታ ሁናችሁ ያአላህ እዝነቱና በረከቱ አይለየን አይለያችሁ በተውሂድና በሰለፍያ ጥሪ ላይ አላህ ያፅናን ያፅናችሁ  እነሆ አስደሳች ዜና ይዘን ዘልቀናል ሰበር አክባር

የፊታችን እሮብ ማለትም ሐምሌ ቀን /17/2016/በአይነቱ ለየት ያለ ታላቅ የዳዕዋ ዝግጅትና ፕሮግራም ስላለን በተባለው ቦታ በጧት በመገኝት የዳዕዋው ተቋዳሽና ተካፋይ ትሆኑ ዘንድ ታድማችኋል አስታውሱ እንዳትረሱ

የዝግጅቱ ቦታ አጋምሳ ሆራ በዳናና በሃሮ መካከል የምትገኝ መንደር ስትሆን ካልተለቀለቀ አይወሰድ ምሳ መካው ከጓሮ አግር ቅርብ አይደል አጋምሳ
የተባለላት ናት በሰሜን ወሎ ዞን ሃብሩ ወረዳ ቀብሌ /027/አጋምሳ ሆራ

🔄ብርቅየ ተጋባዥ እንግዶቻችነን ስናሳውቃችሁ በታላቅ ደስታ ነው
>1.ሸይኽ ሰይድ ሙሃመድ ከሃራ
>2.ሸይኽ ሙሐመድ ሃያት ከሃራ
>3. ሸይኽ ሁሴን ከረም     ከሃራ
>4.ሸይኽ ሙሃመድ ሲራጅ ከሃሮ
>5. ሸይኽ ሁሴን አባስ  ከጉራ    ወርቄ
>6. ኡስታዝ ኑራድስ           ከሃራ
>7.ኡስታዝ ኑረድን            ከመርሳ
>8. ኡስታዝ አብዱረህማን  ከመርሳ
የሚጠቀሱትና የሚዳሰሱት እርዕሶች በሰአቱ በቦታው ላይ የሚነገሩ ሲሆን ጥሪውን አስታውሱ እንዳትረሱ አጋምሳ ሆራ

👁‍🗨የዳዕዋው ባታ አጋምሳ ሆራ በዳናና በሃሮ የቅርብ ጉርብትና መካከል ላይ ያለች ዳናና ሃሮ አጎራባች የምትገኝ የገጠር ጎጥ ናት  ወረዳ ሃብሩ ቀበሌ ( 027) አጋምሳ  ሆራ

🕑 የሚጀመርበት ሰአት ከጧቱ ሁለት 2:00 ሰአት ጀምሮ እስከ 10:00 ሰአት ድረስ የዘልቃል የኦናይን ስርጭትም ስለሚኖረን በውጭ ሃገር ያላችሁ ሳትርቁ ጠብቁን አጋምሳ ሆራ በተባለው ቀንና ሰአት ወቅት

🕌 መስጅደ ፉርቃን አጋምሳ ሆራ
ሐምሌ/ቀን/17/2016/እለተ/ዕሮብ

https://t.me/hussenhas
Audio
የጁሙዓ ኹጥባ (ምክር)
ርዕስ"
ተውሂዳችነን አናጠናክር

አላህን በብቸኝነት እናምልክ እንገዛ እንታዘዝ 
ለሱብቻ እንስገደ እንረድ
መመካትም መጠጋትም
በአላህ ብቻና ብቻ ነው
በውስጡ በርካታ ፋኢዳዎችን ያካተተ ምክር
🎙 በኡስታዝ ኑር ሞላ ጧሂር
(ሃፊዘሁሏህ)

🕌 መስጅዴ ሶፋ ሃራ ውላጋ

🗓 ሐምሌ_ቀን/12/2016/የጁሙዓ/ምክር

https://t.me/hussenhas
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ዳዕዋ ዳዕዋ ዳዕዋ 📢 ‼️
አስላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ

ውድና የተከበራችሁ ሰለፍያ እአህቶችና ወንድሞች አባቶችና እናቶች በያላችሁበት ቦታ ሁናችሁ ያአላህ እዝነቱና በረከቱ አይለየን አይለያችሁ በተውሂድና በሰለፍያ ጥሪ ላይ አላህ ያፅናን ያፅናችሁ  እነሆ አስደሳች ዜና ይዘን ዘልቀናል ሰበር አክባር

የፊታችን እሮብ ማለትም ሐምሌ ቀን /17/2016/በአይነቱ ለየት ያለ ታላቅ የዳዕዋ ዝግጅትና ፕሮግራም  ስላለን በተባለው ቦታ በጧት በመገኝት የዳዕዋው ተቋዳሽና ተካፋይ ትሆኑ ዘንድ ታድማችኋል አስታውሱ እንዳትረሱ

የዝግጅቱ ቦታ አጋምሳ ሆራ በዳናና በሃሮ መካከል የምትገኝ መንደር ስትሆን ((ካልተለቀለቀ አይወሰድ ምሳ መካው ከጓሮ አግር ቅርብ አይደል አጋምሳ))
የተባለላት ናት በሰሜን ወሎ ዞን ሃብሩ ወረዳ ቀብሌ /027/አጋምሳ ሆራ

🔄ብርቅየ ተጋባዥ እንግዶቻችነን ስናሳውቃችሁ በታላቅ ደስታ ነው
>1.ሸይኽ ሰይድ ሙሃመድ ከሃራ
>2.ሸይኽ ሙሐመድ ሃያት ከሃራ
>3. ሸይኽ ሁሴን ከረም     ከሃራ
>4.ሸይኽ ሙሃመድ ሲራጅ ከሃሮ
>5. ሸይኽ ሁሴን አባስ  ከጉራ    ወርቄ
>6. ኡስታዝ ኑራድስ           ከሃራ
>7.ኡስታዝ ኑረድን            ከመርሳ
>8. ኡስታዝ አብዱረህማን  ከመርሳ
የሚጠቀሱትና የሚዳሰሱት እርዕሶች በሰአቱ በቦታው ላይ የሚነገሩ ሲሆን ጥሪውን አስታውሱ እንዳትረሱ አጋምሳ ሆራ

👁‍🗨የዳዕዋው ቦታ አጋምሳ ሆራ በዳናና በሃሮ የቅርብ ጉርብትና መካከል ላይ ያለች ዳናና ሃሮ የምትገኝ የገጠር ጎጥ ናት  ወረዳ ሃብሩ ቀበሌ ( 027) አጋምሳ  ሆራ

🕑 የሚጀመርበት ሰአት ከጧቱ ሁለት 2:00 ሰአት ጀምሮ እስከ 10:00 ሰአት ድረስ የዘልቃል የኦናይን ስርጭትም ስለሚኖረን በውጭ ሃገር ያላችሁ ሳትርቁ ጠብቁን አጋምሳ ሆራ በተባለው ቀንና ሰአት ወቅት

🕌 መስጅደ ፉርቃን አጋምሳ ሆራ
ሐምሌ/ቀን/17/2016/እለተ/ዕሮብ

https://t.me/SheikMohmmedHyatHara
ይሄን የተባረከ የሙሀደራ ኮርስ ለመከታተል በጉጉት ለምጠብቁ በሙሉ በአካልም ተገኝታችሁ ለምትሳተፉ እህቶችና ወንድሞች አባቶችና እናቶች ለሴቶች በቂ የሆነ ቦታ ስላለን እንዳያመልጣችሁ እድሉን ተጠቀሙበት ማነን ይዞ ጉዞ ነውና ነገሩ ዝግጅቱን እንደቀላል በመመልከት ችላ እንዳትሉት ከወድሁ በእክብሮት ለማሳሰብ እንዎዳለን

ለዳና በጣም ቅርብ የሆነች መንደር ስለሆነች አጋምሳ ሁላችነም ለኽይር ተግባር ተውሂድን ለማስፋፋት ቢዳዓን ከነ አካቴው ለማጥፋት ታጥቀን እሻራችነን መጣል አለብን

አስታውሱ እንዳትረሱ ለሌሎችም አድርሱ
ሐምሌ ቀን /17/2016/ነገ/እሮብ
https://t.me/hussenhas
ተጀምሯል ገባገባ በሉ ስለዘገን ይቅርታ
በሸይኽ ሙሃመድ ሲራጅ ከሃሮ መድረኩ ተጀምሯል በጥሞና ተከታተሉ ባረከሏሁ ፊኩም

https://t.me/hussenhas
የሽ በካ መቆራረጥ ችግር ስለገጠመን ነው
እናም ሪካርዱ ስለሚለቀቅ ያን ያህል አታስቡ ከሰራ እንደምንም እሞክራለሁኝ
ዝግጅቱ በሳላም አጠናቀን ተመልሰን መጥተናል አልሃምዱሊላህ ረቢል አለሚን
Live stream finished (7 hours)
Audio
⚡️የአጋምሳ ዳዕዋ ግብዢያ ለታ (ምክር)

ርዕስ"
☑️የተውሂድ አስፈላጊነት የሽርክ አፀያፊነት

💥የሽርክ አደጋው የከፋ የከረፋ አደጋ ነው
💥ሽርክ የሚሰራ ሰው ጀነት በሱላይ እርም ነው
መኖሪያና መዘውተሪያው የጀሀነም እሳት ነው
እነሆ ሸርክ ለሚሰራ በደለኛ ሰው አማላጅና ሸምጋይም የለውም
:- ( إِنَّ اللَّهَ لَا يَغْفِرُ أَن يُشْرَكَ بِهِ وَيَغْفِرُ مَا دُونَ ذَٰلِكَ لِمَن يَشَاءُ ۚ وَمَن يُشْرِكْ بِاللَّهِ فَقَدِ افْتَرَىٰ إِثْمًا عَظِيمًا )
النساء (48)

በውስጡ በጣም በውቅቱ ተጨባጭ የሆነ ጠቃሚ መልዕክት ተካተውበታል

🎙 በሸይኽ ሙሃመድ ሲራጅ ሃሮ
[ሃፊዘሁሏህ]

🕌 መስጅዴ ፉርቃን አጋምሳ ሆራ

ሐምሌ ቀን/17/2016/እለተ/እሮብ

https://t.me/hussenhas
Audio
⚡️የአጋምሳ ዳዕዋ ግብዢያ ለታ (ምክር)

ርዕስ"
☑️ቅድሚያ ለተውሂድ በመጀመሪም በመጭረሻም

⚡️ተውሂድ ማለት አላህን በብቸኝነት ማምለክ ነው
⚡️ተውሂድ የተፈጠርንለት ዋና አናማ ነው
⚡️ተውሂድ እንግዳ ሊሆን አይገባም አጥበቀን መያዝ አለብን ተውሂዳችነን👌

ሌላው በሙሃደራው ውስጥ
የአላህን ስሞችና ባህሪያቶች እንደመጡ መቀበል አለብን
የሞተሰው ቀብር ከገባ ቦኋላ እይጠቅም አይረዳም
በሚል በደንበር አላፊዎች ላይ ረድ ተደርጎበታል በሱፍዮችና በአህባሽ አንጃዎች  የተሰጠበት ምክር

🎙 በሸይኽ ሁሴን አባስ ጉራ ወርቄ
{ሃፊዘሁሏህ}

🕌 መስጅዴ ፉርቃን አጋምሳ ሆራ

ሐምሌ ቀን /17/2016/እለተ/እሮብ


https://t.me/hussenhas
Audio
የአጋምሳ ዳዕዋ ግብዢያ ለታ ወሳኝ ምክር

ርዕስ"
💥የሽርክ መገለጫዎችና መታዎቂያዎች ቦታዎች

💥ሸርክ የተውሂድ ተቃራኒ ሲሆን ቢዳዓ የሱና ተቃራኒ ነው
💥ሽርክ ገንዘብንና ደም እንድፈስ ሰበብ ይሆናል
💥ሸርክ ትልቅ ወንጀልና በደል ነው
☑️ተውሂድ በዱኒያም ሰላምን በአኼራም መረጋጋትንና ጀነትን ያዎርሳል ገንዘቡም ከመወረስ ደሙንም በከንቱ ከማፍሰስ ይከላከላል

🎙 በሸይኽ ሁሴን ከረም ሃራ
{ሃፊዘሁሏህ}

🕌 መስጅዴ ፉርቃን አጋምሳ ሆራ

ሐምሌ ቀን /17/2016/እለተ/እሮብ


https://t.me/hussenhas
Audio
የአጋምሳ ዳዕዋ ግብዢያ  ለታ ወሳኝ ምክር

ርዕስ"
አራቱን ጥያቄዎችና ዋና መሰረቶችን ማወቅ

ከመናገርና ከመተግበር በፊት ተማር ከዛ ተናገር

1.እውቀት ያስፈልጋል
2.አላህን ማዎቅ
3.ነብዩን ማዎቅ
4.ድነል ኢስላምን በማስረጃ ማዎቅ
ባወቁትም መስራትና ከዛም ወደ አላህ ያዎቁትን ነገር መጣራት
በነዚህ አራት መስረቶች ውስጥ ሰፋ ያለ ማብራሪያ ተወስቷዋል ተነስቷዋ
🎙 በኡስታዝ አብዱረህማን መርሳ
(ሃፊዘሁሏህ)
🕌 መስጅዴ ፉርቃን አጋምሳ ሆራ
ሐምሌ ቀን /17/2016/እለተ/እሮብ


https://t.me/hussenhas
Audio
የአጋምሳ የዳዕዋ ግብዢያ ለታ ወሳኝ ምክር

ርዕስ"
☑️ተውሂድ የተፈጠርንለት ዋና አላማ ነው

⚡️ያለተሃድ ቀጥ ያለ ሌላ ሙንገድ የለም
⚡️ተውሂድ የነብያቶች ሁሉ ጥሪ ነው
⚡️ተውሂድ ማለት አላህን በአምልኮ ዘርፎች በብቸኝነት መነጠልና መገዛት ነው
💥ሽርክ ብሎ ማለት ከአላህ ውጭ ሌላን አካል አጋር ቢጤ አቻ ባላንጣ አድርገን ወደነሱ የኢባዳ ዘርፎችን መስጠት ሸሸንባችሁ ማለት ነው
⚡️የተውሂድ ተጣሪዎች ፍላጎታቸውና ጉጉታቸው ሃደፋቸው ሰዎች አላህን በብቸኝነት እንዳያመልኩ ነው አርድም ስለትም መመካትም መጠጋትም ለአላህ ነው
💥ለአብዶየ ለኽድር ለሸህየ ለዛፍ ለድንጋይ ለዶሪህ ለቆሌ ለፊሪዳ መስል አስቀያሚ ተግባሮችን መስራት በአላህ ማጋራት ነው
በተለያዩ ማንዙማ ነሽዳ አውራድ ብለው የሚያሰራጩት የሽርክ ማአት ነው
ነሽዳ ወደ ሽርክ የሚጣራ ብልሽሹ ተግባር ነው

🟢የአህባሾችንና የሱፍዮችን ሲራና አስቀያሚ ስራቸውን የሚነሷቸውን ሹብሃወች በማስረጂያ ምላሽ ተሰጥቶበታል

በውስጡ በጣም ጣፋጭ ገሳጭ ነጥቦችን ተዳሰዋል ተጠቅሰዋል

🎙 በሸይኽ ሙሃመድ ሃያት
[ሃፊዘሁሏህ]

🕌 መስጅዴ ፉርቃን አጋምሳ ሆራ

ሐምሌ ቀን /17/2016/እለተ/እሮብ

https://t.me/SheikMohmmedHyatHara
Audio
የአጋምሳ ዳዕዋ ግብዢያ ለታ ወሳኝ ምክር

ርዕስ"
የነብዩን ውደታ በቀደምቶች እይታ

በዚህ ኡማ ላይ ነብያችነን የመውደድ ግደታ አለበት ከገዘባችነም ከአባታችነም ከእናታችነም ከሚስታችነም ከልጆቻችነም ከነብሳችነም በላይ አብልጠን የመደድ ሃላፍትና ሃቅ  አለብን

ነብያችነን እንወዳለን ውደታ ማለት ያዘዙትን መታዘዝ የከለከሉትን መከልከል ነው

ለብዩን እንወዳለ ብሎ አሮጌ በሬ አርዶ መጨፈርና መዝለል መጮህ ማፏጨት አይደለም

ሌላም ሌላም በውስጡ ተወስቷል ተዳሶበታል በጥሞና እንከታተል

🎙 በኡስታዝ ኑራድስ  ሃራ
{ሃፊዘሁሏህ}
🕌 መስጅዴ ፉርቃን አጋምሳ ሆራ

ሐምሌ ቀን /17/2016/እለተ/እሮብ

https://t.me/hussenhas
Audio
የአጋምሳ ዳዕዋ ግብዢያ ለታ

አጭር ጥያቄና~መልስ ⁉️
ጥያቄው ሴቶች ሲሸፈኑ ለመነጠርነት እንጅ ለአላህ ብለው አይደለም?

ከፊሎች በድላይ ሲያሾፉ የሚሸፈኑት ቀይ የሆኑት እንዳይጠቁሩ ፈርተው ነው?
ፂም ማሳደግ የዋህብያ መለያ ነው?
በማለት በሱና ላይ የሚያሾፉ ደንበር ለሚያልፉ አላዋቂ ቂል ይሆኑ የአባሽና የሱፍያ አባዜ የተጠናወታቸው መንጋዎችና  እንጃዎች ናቸው

🎙 በሸይኽ ሙሐመድ ሀያት አቡ መንሱር
{ሃፊዘሁሏህ}
🕌 መስጅደ ፉርቃን አጋምሳ ሆራ

ሙሀረም 18 1446

አድስና ትኩስ ዳዕዋ  ይፈልጋሉን ከታች ባለው ሊንክ ጆይን ይበሉና ይቀላቀሉ
↙️↙️↙️↙️↙️↙️↙️↙️↙️


https://t.me/SheikMohmmedHyatHara
ታላቁ የዘመናችን አሊም ሸይኽ ኢብኑ ባዝ(ረሂመሁላህ) እንዲህ ይላሉ፦


"እኔ ለወጣቶች የምመክረው
ግልጽ ያልሆነላቸው ነገር ካለ ወደ (ታላላቅ ) ኡለማዎች ነገሩን ሊመልሱት ይገባል። ከዚህም በላይ ዋናው ወሳኝ ነጥብ ደግሞ ችኩል አለመሆንና ወሰን አለማለፍ፣በሁሉም ነገር ላይ ሚዛናዊ መንገድ መጓዝ ይኖርባቸዋል ።"


【መጅሙኡል ፈታዋ ኢብኑ ባዝ (7/127)】


https://t.me/hussenhas
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ዉድ እና የተከበራችሁ የሀሮ እና አካባቢዋ  ሰለፍያ ወንድምና እህቶች ይህን ቻናል

የአባ ዓዋ ሰለፍዮች ቻናል
ሁላችነም ከጎናቸው ሁነን እናጠናክራቸው
https://t.me/+ygz-xEo2loNkMTA0

በመቀላቀልና በመሳተፍ ሌሎችንም በማሳተፍ ዳዕዋ ሰለፍያን ለመነሸር ለማስፉፉት በገጠር ከተማው በመግባት ትኩረት የተውሂድ ዳዕዋ ላልደረሳቸው ሃገራት ሰፈርና መንደር  የእውቀት ባሌቤቶችን በመጥራት ተውሂድን ማስፋትና ማሰራጨት የሁላችነም ሃላፊነት ወዚፋ ነው የኔም ያንተም ያንችም የሁላችነም ግደታ ነው ስለሆነም መልካም ነግር ሼር በማድረግ ግደታቹነን እንወጣ ማሳሰቢያ በዚሂ የዳዋ ሂድት ውስጥ ምንም አይነት የምሳ አቅርቦት ማጣትና ማነስ መጉደል እንዳያሳስባችሁ ከቤታችን ሼሮ በልተን የምንኑር አመስጋኝ ባሪዎች ስለሆን እርድ አርደን ለአርዱ አላስፈላጊ ወጭ ማባከን አይጠበቅባችሁም ምክኒቱም በአይነቱ ለየት ያለውን የተውሂድ ጥሪ ወጭ ሲበዛ ያደናቅፋል ያሳጥርብናል አላማችን መብላት ሳይሆን ሱናን በተገቢው ላልደረሰው ኡማ ማድረስ ነው
በየጓዳዉ በጎድጓዳው መኪና በማይገባ በእግርም ቢሆን ተጉዘን ገጠር እየገባን ከሽርክ አሮቃ ኡማውን ማዉጣትን እንቀጥልበታለን የወደም ይወደድ ጥሪውን ይቀበል የጠላም ሰው ይጥላ ሃቅን ያስተባብል እውነት ግን ደራሽ ናት በከተማም ገጠር በሽርክ አሮንቃ የተዘፈቁትን እናትና አባቶቻችንን ልናዝንላቸው ይገባል እናዉጣ ተዉሂድን የበላይ ቢዳዓን የበታይ ይሁን አላማችን ኢኽላስን ተላብሰን ሽርክን የበታች ማድረግ ቢዳአን የበታች እንደሚሆን እርግጠኛ እንሁን ሱናን ማንገስ ላልደረሰው ማደረስ ነው የሁላችነም የቤት ስራችን ሌላ አላማ ፍላጎትና ስሜታ ውይ ግፊት የለንም ቀጣይ የግንባር አቅጣጫ የዳዕዋ ጥሪ የት እንደሆነ አስበውበታልን ???  እኔን በቅርቡ ኑ ቀን ያዙና ያሉኝ አሉ የት እንደሆነ እስኪ እናንተ ገምቱ የቀጣይ ስምሪት አረሪት ማንይሆን?ውላውላ ወይስ ቀበሌ/027/ /028/ ወይስ ቀበሌ /029/ አሊመንታ ? ጎልባባ ወይስ መንደራ ሲቢልካይ ወይስ ከራሀማ ወይስ አዳሚ ወይስ ከረም ቆርኬ ወረጋራ ወይስ ደሮ ግብር ወይንስ ጎብየ እረ ቢሆን ዳና እውነቱን ለማድረስ ተነስተናል እና ተነስ ተነሽ ሁልህም ሁልሽም እንቁም በተራ ተውሂድን ለማድረስ አለብን አደራ ከፍ ብሎ ይታይ የተዉሂድን ባንድራ ከፍአድርገህ አዉለብልብ እና አሳያቸው እነዚያን አህለልባጢልን

https://t.me/hussenhas