HARAMAYA UNIVERSITY FAMILY FELLOWSHIP (HUKHCFF)
192 subscribers
97 photos
3 videos
2 files
100 links
“ልጆች ከሆንን ወራሾች ደግሞ ነን፤ ማለት የእግዚአብሔር ወራሾች ነን፥ አብረንም ደግሞ እንድንከበር አብረን መከራ ብንቀበል ከክርስቶስ ጋር አብረን ወራሾች ነን።”
— ሮሜ8፥17
#የተወደዳችሁ_የሐረማያ_ዩኒቨርሲቲ_ቃለ_ህይወት_ቤተ_ክርስቲያን_ፋሚሊ_ፌሎሺፕ_አባላት_ይህ_channel_የፌሎአችን_የተለያዩ_መረጃዎች_እና_ትምህርቶች_የሚለቀቅበት_አዲሱ_channel_ነው

#STAY_BLESSED
Download Telegram
#Haramaya_University_Family_Fellowship

የጌታ ሰላም እና ፀጋ ይብዛላችሁ በሀረማያ ዩኒቨርሲቲ የምትገኙ ቅዱሳን በሙሉ የፊታችን አርብ ማለትም በ02/08/2018 ዓ.ም ልዩ የሆነ የትንሣኤ በዓል ፕሮግራም ተዘጋጅቷል።

በእለቱም ከሙታን በኩር ሆኖ የተነሳውን አምላካችንንና መድኃኒታችንን እናመልከዋለን። ስለዚህም ተገባብዘን በጊዜ እንድንገኝ ይሁን!!

11:30
💒 ባቴ ቃለ ህይወት ቤ/ክ

    TelegramTiktok
🔥31👍1
እንዲህም አላቸው፦ ክርስቶስ መከራ ይቀበላል በሦስተኛውም ቀን ከሙታን ይነሣል፥ በስሙም ንስሐና የኃጢአት ስርየት ከኢየሩሳሌም ጀምሮ በአሕዛብ ሁሉ ይሰበካል ተብሎ እንዲሁ ተጽፎአል። እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ትንሣኤ መታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሰህ/ሽ።
“እግዚአብሔር ለምድር ሁሉ ንጉሥ ነውና፤ በማስተዋል ዘምሩ።”
— መዝሙር 47፥7

ፀጋና ሰላም ይብዛላችሁ በሐራማያ ዩንቨርስቲ የምትገኙ ክርስቲያን ተማሪዎች በሙሉ ከፊታችን በሚመጣው 16/8/2017 ዓርብ "ረቡኒ" በሚል ርዕስ በአቤኔዜር ኳይር ተዘጋጅቶ የሚቀርብ የመዝሙር ምሽት ይኖረናል ሁላችሁም በዕለቱ በመገኘት በአንድነት አምላካችንን ከፍ ከፍ እናድርገው፡፡


11:30
💒 ባቴ ቃለ-ህይወት ቤ/ክ


Telegram | Tiktok
Forwarded from 𝕴𝖘𝖆𝖆𝖈
20260415_152105.jpg
1.4 MB
1👍1
Forwarded from 𝕴𝖘𝖆𝖆𝖈
Evans 2.mp4
89.8 MB
2👍1
የጌታ ሰላም እና ፀጋ ይብዛላችሁ በሐረማያ ዩኒቨርሲቲ የምትገኙ ቅዱሳን ነገ አርብ በፌሎአችን በአቤኔዘር ኳየር ረቡኒ በሚል ርዕስ Choir night ተዘጋጅቷል!! በእለቱም አምላካችንን እና መድኃኒታችንን ኢየሱስ ክርስቶስን ከፍ ከፍ እናደርገዋለን!!

📌 ሁላችሁም ተጋብዛችኋል!!

📌 ሁላችንም ከጓደኞቻችንን👬 ጋር በመሆን በጊዜ እንድንገኝ ይሁን!!!

11:30
💒 ባቴ ቃለህይወት ቤ/ክ

#Tomorrow_Night

          Telegram | Tiktok
🔥2
#HARAMAYA_UNIVERSITY_FAMILY_FELLOWSHIP

የጌታ ፀጋ እና ሰላም ይብዛላችሁ በሐረማያ ዩኒቨርሲቲ የምትገኙ ክርስቲያን ተማሪዎች የፊታችን አርብ በ23/08/2018 ዓ.ም GC🎓 Farewell ይኖረናል። በእለቱም የረዳንን እና እዚህ ያደረሰንን አምላካችንን እግዚአብሔርን እናመልከዋለን!!

📌 ሁላችንም ከጓደኞቻችን ጋር በመሆን በጊዜ ሳናረፍድ እንምጣ

: 11:30
💒: ባቴ ቃለ-ህይወት ቤ/ክ


Telegram | Tiktok
5🔥1
#ትርጉሜ_ነህ
#የምስጋና_እና_የመዝሙር_ምረቃ
#እሁድ_ከጠዋቱ_2:00_ጀምሮ

በሐረማያ ዩኒቨርሲቲ እና በአከባቢው ላለን አማኝ ሁሉ መልካምረ ዜና።

በሐረማያ FAMILY FELLOWSHIP የሰቦማይ የአምልኮ ህብረት ጌታ ረድቶን "ትርጉሜ ነህ" በሚል ርዕስ የመዝሙር TRACK አዘጋጅተን ጨርሰናል።
 
ለዚህም የፊታችን እሁድ ግንቦት 02 ፣ ከጠዋቱ 2:00 ጀምሮ በባቴ ቃለህይወት ቤተክርስቲያን የመዝሙር ምርቃት እና የምስጋና ጊዜ ስላዘጋጀን ሁላችንም ተገኝተን የበረከቱ ተካፋዮች እንድንሆን ስንል ጥሪ እናቀርባለን።

#ሰቦማይ_የአምልኮ_ህብረት
#@ባቴ_ቃለህይወት_ቤተክርስቲያን
#እሁድ_ግንቦት_02

Telegram | Tiktok
4🔥1
#ዝግጁ_የሆነ?

#አርብ_ምሽት

ሰላም ቅዱሳን እንዴት ቆያችሁ
በነገው የ fellowship ፕሮግራማችን የአመቱ የመጨረሻ እና የምስጋና ሲሆን በአመት ውስጥ ስለሆነው ስለተደረገውም ስላልሆነውም እግዚአብሔርን በሙላት እናመሰግናለን🙌

ስለዚህ ሁላችንም በጊዜ
#11:30_⌚️

Telegram | Tiktok
🔥3
#HARAMAYA_UNIVERSITY_FAMILY_FELLOWSHIP

#TODAY...

ሁላችንም ተያይዘን 11:30 ባቴ ቃለህይወት ቤ/ክ እንገናኝ


Telegram | Tiktok
👍1
Forwarded from ሰቦማይ Worship team
officially our song is released, share it with your friends and every one
🔥41
#ዛሬ_ይመረቃል

ሁላችንም 2 ሰዓት ሲል ባቴ ቃለህይወት ቤ/ክ እንገናኝ!!


Telegram | Tiktok