SERVICES HUB
1.32K subscribers
1 video
5 links
በተለያዮ የሞያ ዘርፍ አገልግሎት ለመስጠት ብቁ ታማኝ፣ትክክለኛ ፣ልምድ እና እውቀት ካላችው አገልግሎት ሰጪዎችን፣ ለአገልግሎት ፈላጊዎችን በኦንላይን እና በኦፍላይን ጊዜ እና ቦታ ሳይገድባቸው አገልግሎት እንዲያገኙ ማድረግ ነው ::

Website : http://www.servicehubsc.com
Download Telegram
Channel created
Live stream scheduled for
SERVICES HUB
Live stream scheduled for
ሰላም እንዴት ናችሁ በቅድሚያ እንኳን ደህና መጣችሁ እያልን አጠቃላይ ስለ ሲስተሙ አጠቃቀም ገለፃ እሁድ ጥቅምት 30 ምሸት 3:00 ሰዓት ጀምሮ ቴሌግሪም ላይ ገለፃ ስለምናደረግ እንዳያመልጣችሁ።
👍215👏3🔥2
Live stream started
ተጀምሯል
👍6👎1
Live stream finished (1 hour)
⌛️ ሰትከታተሉን ስለነበር እናመሰግናለን

የዛሬው የlive ስልጠናችን ስትከታተሉት የነበረውን ይመስላል። የተወሰናችሁ ሰዎች አልተሰማነም ያላችሁ እንዳላችሁ ተረድተናል እሱንም በሚቀጥለው በሚኖረን ፕሮግራም የምናስተካክል ይሆናል ።

በመሀል የገባችሁና ሃሳቡን ያልተረዳችሁ ደግሞ በዛሬው የነበረውን ስልጠና በvideo አዘጋጅተን በሚቀጥሉት ቀናት በዚሁ የተሌግራም ቻናል ወይም በ youtube የምንለቅላችሁ ይሆናል ።

ሃሳብ አስተያየት ካላችሁ ደግሞ በቴሌግራም ግሩፖችን ልታሰፍሩልን ትችላላችሁ ። ወይም በግል ልትደውሉልናና ልትጠይቁን ትችላላችሁ

Servicehubsc.com
👍14👎1
SERVICES HUB pinned «⌛️ ሰትከታተሉን ስለነበር እናመሰግናለን የዛሬው የlive ስልጠናችን ስትከታተሉት የነበረውን ይመስላል። የተወሰናችሁ ሰዎች አልተሰማነም ያላችሁ እንዳላችሁ ተረድተናል እሱንም በሚቀጥለው በሚኖረን ፕሮግራም የምናስተካክል ይሆናል ። በመሀል የገባችሁና ሃሳቡን ያልተረዳችሁ ደግሞ በዛሬው የነበረውን ስልጠና በvideo አዘጋጅተን በሚቀጥሉት ቀናት በዚሁ የተሌግራም ቻናል ወይም በ youtube የምንለቅላችሁ…»
ባሉበት ሁነው ጊዜ እና ቦታ ሳይገድብዎት  በሚፈልጉት የሞያ ዘረፍ አገልግሎት መስጠት ወይም ማግኘት ይፈልጋሉ ?

ሰርቪስ ሃብ ቴክኖሎጂ ባሉበት ቦታ ሆነው በOnline ወይም በአካል ሁሉንም ዓይነት አገልግሎቶች የሚያገኙበት ማዕከል ነው ።
All services in one center

አገልግሎት ፈላጊ ከሆኑ?
በቀላሉ ከቤተዎ ሁነው ታማኝና በእውቀት የዳበሩ ሙያተኞችን ማግኘት ይችላሉ ። አገልግሎት ፈላጊ ከሆኑ
http://www.servicehubsc.com/user/signup

አገልግሎት ሰጭ ከሆኑ?
ብዛት ያላቸውን አዳዲስ ደንበኞችን ከእኛ ጋር በመመዝገበዎ ብቻ ያገኛሉ ። አገልግሎት ሰጭ ሆነው ለመመዝገብ
https://servicehubsc.com/vendor/login ይጠቀሙ

አገልግሎቶች
➦ በጥናት እና የምርምር ስራችዎች ማማከር
➦ በሶፍትዌር ስልጠና
➦ በተማሪዎች ማስጠናት
➦ በጥገና
➦ በእቃ ግዥ ማማከር
➦ ጉዳይ አስፈፃሚ
➦ የህግ ጉዳይ ምክር
➦ በአይቲ እና ቴክኒካል ድጋፍ እና በለሎችም

በቴሌግራም
https://t.me/hubservicesc

ለበለጠ መረጃ
  
0918276169/ 0938233670

  ለበለጠ መረጃ ማህበራዊ ሚያችን ይጎብኙ
Telegram / Facebook / Tiktok / YouTube
12👎2
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ሰላም እንደምን አላችሁ ውድ የሰርቪስ ሃብ ቴክኖሎጂ ቤተሰቦች

ባለፈው በቴግራም live የነበረን የድርጅታችን የ Servicehubsc.com የማስተዋወቅና ፕሮግራም ከነበረው የተወሰደ የwebsite አጠቃቀም የተመለከተ video ተለቋል።

ይህንን video አይታችሁ በመመዝገብና ሰርቪስ አድ በማድረግ ስራችሁን አቀላጥፉ::
👍8
ሰርቪስ ሃብ ቴክኖሎጂ

ሰርቪስ ሃብ ቴክኖሎጂ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ምንድን ነው? ለምን ተቋቋመ?

የድርጅታችን ራዕይና ተልዕኮ

ራዕይ
ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ የተለያዩ አገልግሎቶችን በድህረ ገጽ መድረክ ላይ በቀላሉ የሚያገናኝ እና የሚታወቅ መሆን

ተልዕኮ
ንግዶችን ከደንበኞች ጋር በድህረ ገጽ መድረክ ላይ ማገናኘት ፤ የንግድ መረጃ ማስተዋወቅ እና የአካባቢ ኢኮኖሚን ማበረታታት ነው።

ሰርቪስ ሃብ ቴክኖሎጂ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ጊዜውን የዋጀ ዘመናዊ አሰራርን የያዘ ቀልጣፋና ጊዜን ቆጣቢ አስተማማኝና ታማኝ የሆነ በድህረ ገጽ ማለትም በServicehubsc.com አማካኝነትን በመጠቀም ወደፊት በሞባይል አፕ ጭምር የሚመጣ በተለያዩ ዓለም ያሉ አገልገሎት አቅራቢዎችንና አገልግሎት ፈላጊዎችን በቀላሉ ጊዜና ቦታ ሳይወስነዎት በቤተዎ ሁነው በአንድ የሚያገናኝ የቴክኖሎጂ ማዕከል ነው።

ይህንን ታሳቢ አድርጎ የተዘጋጀው ሰርቪስ ሃብ ቴክኖሎጂ ኃላ /የተ/የግ/ማህበር እናንተን ውደ ደንበኞቻችን Servicehubsc.com በመጠቀም አገልግሎታችሁን ለደንበኞቻችሁ እንድታቀርቡ ስንጋብዛችሁ በታላቅ ደስታ ነው።

ሰርቪስ ሃብ ቴክኖሎጂ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር የተቋቋመው በዚህ በድጅታል ዓለም በተለያየ ዓለም ያሉ ሰዎችን በቀላሉ አገልግሎታቸውን በድህረ ገጻችን አድ በማድረግ ብቻ ካሉበት ሁነው ከአገልግሎት ተጠቃሚዎች ጋር እንዲገናኙ ለማድረግ እንዲሁም ከተለያየ ዓለም ያሉ አገልግሎት ፈላጊዎች ከቤታቸው ሁነው የሚፈልጉትን አገልግሎት ወደ ድህረ ገጻችን ብቻ ጎራ በማለት ማግኘት እንዲችሉ ማድረግ ነው።

አገልግሎት አቅራቢ ስንል ምን ማለታችን ነው?

አገልግሎት አቅራቢ ማለት የተለያዩ ስልጠናዎችን መስጠት የሚችል ፣ የተለያዩ የምክር አገልግሎትን መስጠት የሚችል ፣ የቴክኖሎጂ ድጋፍ መስጠት የሚችል (AI, software ware, IT support etc) ፣ ጉዳይ ማስፈፀም የሚችል ፣ አካዳሚክ ትምህርት ላይ የሚሰራ ፣ እና ሌሎችም ለደንበኞች የሚያቀርበው አገልግሎት ያለው ማንኛውም ህጋው ማስረጃ ያለው ሰውን ማለታችን ነው።

አገልግሎት ፈላጊ ስንልስ ምን ማለታችን ነው?

አገልግሎት ፈላጊ ማለት ከላይ የተዘረዘረትን አገልግሎት ሰጭዎች ያሏቸውን አገልግሎቶች ማግኘትና መጠቀም የሚፈልግ ማንኛውም ሰው ማለታችን ነው።

ስለዚህም አገልግሎት ሰጭዎች Servicehubsc.com/vendor/signup በመመዝገብ አገልግሎታችሁን አድ በማድረግ ብዛት ያለቸውን ደንበኞች ማግኘትና አገልግሎታችሁን ለብዙ ሰው ማዳረስ ትችላላችሁ ።

ስትመዘገቡ መርሳት የሌለባችሁ
💌 ትክክለኛ ኢሜል
📶 ስልክ ቁጥር
📍 ትክክለኛ አድራሻ
📷 ፎቶ ፣ የድጅታል መታወቂያ መያዛችሁንና በትክክል መሙላት አለባችሁ።

አገልግሎት ፈላጊ ከሆናችሁ ደግሞ በ servicehubsc.com/user/signup በመመዝገብ በሙያው የዳበረ እውቀትና ልምድ ያላቸው ባለሙያዎችን ከአገልግሎታቸው ጋር ማግኘት ትችላላችሁ።

ከእኛ ጋር በሽያጭ መስራት ለምትፈልጉ

ስራችሁ የሚሆነው ከላይ የተዘረዘሩትን አገልግሎት አቅራቢዎችን ማግኘትና ስለ ድህረ ገጻችን ገለጻ በማድረግና በማሳመን በድህረ ገጻችን እንዲመዘገቡ ማድረግ ይሆናል።  እነዚህ አገልግሎት ሰጭዎች በድህረ ገጻችን ከተመዘገቡ በኋላ አገልግሎት አድ ሲያደርጉ ከሚከፍሉት ክፍያ 50% የእናንተ ይሆናል።


በቴሌግራም
https://t.me/hubservicesc

ለበለጠ መረጃ
  
0918276169/ 0938233670

  ለበለጠ መረጃ ማህበራዊ ሚያችን ይጎብኙ
Telegram / Facebook / Tiktok / YouTube

ማሳሰቢያ ፦ አገልግሎት አቅራቢዎች መመዝገብ ብቻ ሳይሆን አገልግሎት አድ ማድረግ አለባችሁ ። ያ ካልሆነ ግን አገልግሎታችሁን ለደንበኞቻችሁ ማድረስ ሊደርስ አይችልም።
🔥42👎2😁2👍1
SERVICES HUB pinned «ሰርቪስ ሃብ ቴክኖሎጂ ሰርቪስ ሃብ ቴክኖሎጂ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ምንድን ነው? ለምን ተቋቋመ? የድርጅታችን ራዕይና ተልዕኮ ራዕይ ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ የተለያዩ አገልግሎቶችን በድህረ ገጽ መድረክ ላይ በቀላሉ የሚያገናኝ እና የሚታወቅ መሆን ተልዕኮ ንግዶችን ከደንበኞች ጋር በድህረ ገጽ መድረክ ላይ ማገናኘት ፤ የንግድ መረጃ ማስተዋወቅ እና የአካባቢ ኢኮኖሚን ማበረታታት ነው። ሰርቪስ ሃብ…»
ሰላም እንዴት አመሻችሁ
ጥያቄ ያላችሁ አሁን live እየገባችሁ መጠየቅ ትችላላችሁ
https://t.me/+UzKu02vOnA00ZWQ0
1