Forwarded from r3vo Trading (𝗿𝗲 𝗏𝗈✌︎)
YouTube
#የዐለሙ_ዘውድ || አዲስ መንዙማ || ማዲህ ሙሀመድ ቶፊቅ እና ማዲህ ፉአድ ኸሊል || ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ። || Revo Records
--------------------------------
🔥Telegram:
T.me/Revorecords
🔥Facebook:
https://Facebook.com/Revorecordsproduction
🔥Instagram:
https://Instagram.com/revo2_020
🔥Tiktok:
https://tiktok.com/revomusic7
🔥Email:
revorecords2@gmail.com
🔥Pinterest
https…
🔥Telegram:
T.me/Revorecords
🔥Facebook:
https://Facebook.com/Revorecordsproduction
🔥Instagram:
https://Instagram.com/revo2_020
🔥Tiktok:
https://tiktok.com/revomusic7
🔥Email:
revorecords2@gmail.com
https…
Forwarded from መርጌታ ታምሩ (ደሴ ታይምስ Owner)
የአፋልጉኝ
ደሴ 📍
ህፃን ቹቹ ዘሩ 12/10/14 ዛሬ ጧቱ 4:00 አካባቢ ከቤት ለመጫወት እንደወጣች አልተመለሰችም ስለሆነም ህፃን ቹቹን ያየ ወይም ያለችበትን የሚያውቅ በስልክ ቁጥር
0920532405
0911858083
ደውለው ቢያሳውቁን ወረታውን ከፋይ ነን
አድራሻችን ቅዳሜ ገበያ ትምህርት
ጥቆማ ለማድረስ 👉 @Dessieowner
ደሴ ታይምስ®️ ቻናል➤ @DessieCity
ወሎየ ስራዎች®️ ቻናል➤ @Wollojob
ፌስቡክ ፔጅ :
↪️ www.facebook.com/DesieTimes

አፋልጉኝ❗️
ወ/ሮ አስራቴ በላቸው ደሴ መንበረፀሀይ ተክለሀይማኖት ኗሪ ሲሆኑ በአሁን ሰአት ስለጠፋብን እሳቸውን ያየ ወይም እዚህ ቦታ ናቸው የሚል ከታች በተጠቀሰው ስልክ ደውሎ ቢያሳውቁን ወረታውን እንከፍላለን ፡፡
ለሚደረግልን ትብብር በእግዚያብሔር ስም እናመሰግናለን
ስልክ፡ 0911880607
0913763476
0900967453
አፋልጉኝ❗️
በ ሰኔ 12 - 2014 ከጥቂት ቀናት በፊት በከተማችን አንዲት ህፃን ልጅ ጠፍታለች ህፃን ቹቹ ዘሩ ትባላለች
ምስሏን በማየት እባካችሁን የምታወቁት ነገር ካለ ለቤተሰቦቿ በመደወል አሳውቋቸው
ልጥፉን ለመመልከት ከታች ተጫኑ 👇👇👇
https://t.me/DessieCity/2064

Forwarded from r3vo Trading (𝗿𝗲 𝗏𝗈シ︎)
YouTube
#ሰይዲ_ያረሱለሏህ || አል_ቡሩጅ_ጀመዐ || New_Ethiopian_Neshida || @revotvrecords
--------------------------------
🔥Telegram:
T.me/Revorecords
🔥Facebook:
https://Facebook.com/Revorecordsproduction
🔥Instagram:
https://Instagram.com/revo2_020
🔥Tiktok:
https://tiktok.com/revomusic7
🔥Email:
revorecords2@gmail.com
🔥Pinterest
https…
🔥Telegram:
T.me/Revorecords
🔥Facebook:
https://Facebook.com/Revorecordsproduction
🔥Instagram:
https://Instagram.com/revo2_020
🔥Tiktok:
https://tiktok.com/revomusic7
🔥Email:
revorecords2@gmail.com
https…
Forwarded from r3vo Trading (𝗿𝗲 𝗏𝗈シ︎)
YouTube
#ሀያቱል_አለም || ማዲህ_ሳዲቅ_አል_ሀበሺይ || አዲስ መንዙማ 2022 || New Menzuma 2022 @Revo Records | ሪቮ ሪከርድስ
--------------------------------
🔥Telegram:
T.me/Revorecords
🔥Facebook:
https://Facebook.com/Revorecordsproduction
🔥Instagram:
https://Instagram.com/revo2_020
🔥Tiktok:
https://tiktok.com/revomusic7
🔥Email:
revorecords2@gmail.com
🔥Pinterest
https…
🔥Telegram:
T.me/Revorecords
🔥Facebook:
https://Facebook.com/Revorecordsproduction
🔥Instagram:
https://Instagram.com/revo2_020
🔥Tiktok:
https://tiktok.com/revomusic7
🔥Email:
revorecords2@gmail.com
https…
አህመድ ያ'ሀቢቢ
ግሩም የሆነ በአይነቱ ለየት ያለ ነሽዳ ፈልገዉ አጥተዋል እንግዲያዉስ ምላሹን ይዘን መጥተናል በቅርብ ቀን ከቪዲዮ ክሊፕ ጋር ይጠብቁን።
⭕ሙነሽዶች
:-ሰለሀዲን አህመድ
:-ኢዘዲን ሙሀመድ
⭕የእንጉርጉሮ ግጥም
:-ሰለሀዲን አህመድ
⭕ግጥም
:-ሙሀመድ ሁሴን
⭕ሚክስ እና ማስተር
:-ኢብሮ
:-ሶል(ሀመር)
⭕ካሜራ
:-አብዱልከሪም ሙሀመድ
:-ጧሂር ሰኢድ
:-ኢዘዲን መሀመድ
⭕ኤዲተር
🎧ኒብራስ ጀመኣ🎧
@Nibras_jema

ልዮ ነሽዳ አረፋን መዋያ ከአስገራሚ የቪዲዮ ቀረፃ ጋር ይዘንሎት ብቅ ብለናል።🎁አህመድ ያ ሀቢቢ🎁 በሚል ልዩ ስያሜ ለእናንተ ዉድ አድማጭ ተመልካቾቻችን ሚመጥን ስራ ጁሙኣ አመሻሹ ላይ ወደ 2:00 አካባቢ የምንለቀዉ ሲሆን በደስታ እንገልፃለን።😍😍
ለወዳጅ ዘመድዎ #ሼር በማድረግ እንዲያጋሩልን በአክብሮት እንጠይቃን🙏🙏🙏
#ኒብራስ ጀመኣ
@Nibras_jema
@Nibras_jema
@Nibras_jema
ለወዳጅ ዘመድዎ #ሼር በማድረግ እንዲያጋሩልን በአክብሮት እንጠይቃን🙏🙏🙏
#ኒብራስ ጀመኣ
@Nibras_jema
@Nibras_jema
@Nibras_jema
Watch "#አህመድ ያ ሀቢቢ አዲስ የነሽዳ ቪዲዮ ተለቀቀ#Ahmed yahabibi new neshida video come out #አህመድያሀቢቢ#neshida#nibrastube" on YouTube
https://youtu.be/4Def89BRu4g
https://youtu.be/4Def89BRu4g
Forwarded from Murad Tadesse (Official Channel)☪️🇪🇹
«የእርዳታ ጥሪ
ከላይ በምስሉ ምትመለከቷት እናት ረውዳ ሙደሲር ትባላለች ኑሮዋን በ ጨርቆስ ክ/ከ ትኖር የነበረች ሲሆን የሁለት ልጆች እናትም ናት ። በቅርቡ ድንገት ባጋጠማት ህመም በዘውዲቱ አጠቃላይ ሆስፒታል ሰትታከም የቆየች ቢሆንም ነገር ግን ያጋጠማት ህመም በጣም ከፍተኛ በመሆኑም ልቧን,፣የአተነፋፈስ ሁኔታዋን ሁሉ ሳይቀር ለከፍተኛ ህመም በመዳረግ ህይወቱዋን ስጋት ላይ ጥሏል።ባለቤቷም የመንግስት ሰራተኛ የነበረ ሲሆን አሁን ላይ ግን ጡረታ ወቷል እና ኑሮን እንጂ ለዚ ከባድ ሁኔታ ሚሆን የኑሮ ደረጃ አለመኖሩም ሁኔታውን ከባድ አድርጎታል ለአመታት አትክልት በመሸጥ ቤተሰቧን ስታስተዳድር ቆይታለች:: አሁን ላይ ሁለቱም ኩላሊቶቿ ስራ አቁመው በዘውዲቱ ሆስፒታል ህክምና አየተከታተለች ትገኛለች
ቤተሰቧ ለህክምና ከፍተኛ ወጪ ሲያወጣ ቆይቶ አሁን ላይ ከአቅም በላይ ስለሆነ ሁላቹም ከታች ባለው የባንክ አካውንት ያላችሁን በመላክ
ለአላህ ብላቹ እንድትተባበሩና ህይወቷን ሰታ ያሳደገችን እናታችን አይናችን እያየ እንዳናጣት አግዙን እያልን እንጠይቃቹኋለን
የባንክ ቁጥር
01320065841000 hawed shamil awash bank
1000366549157 ngd bank hawed shamil»

አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንዴት ናችሁ የአላህ ባሮች የሙሀመድ ኡመቶች እኔ አልሀምዱሊላህ ዛሬ አንድ ለአሄራችን ሊጠቅመን ሚችል በዱንያም ሰወችን ምናስደስትበት የነብስያ ስራ ይዤ መጥቻለዉ። ስራዉም ሚሆነው #የኒብራስ በጎ አድራጎት ጀመኣን በመቀላቀል በጉልበት፣በገንዘብ፣በዱኣ ሰወችን መርዳት ብቻ ነዉ።
እናም መፍጠን አለብን ለነገ አሄራ ቤታችን ትንሽ ስንቅ እንቋጥር ።
፦መመዝገብ ለምትፈልጉ
#በ0941813487 እና
#በ0920216590 በመደወል መመዝገብ ይችላሉ።
"የበጎ ተግባር ምላሹ ከአላህ ነዉ"
#ኒብራስ
@Nibras_jema
@Nibras_jema
@Nibras_jema
እናም መፍጠን አለብን ለነገ አሄራ ቤታችን ትንሽ ስንቅ እንቋጥር ።
፦መመዝገብ ለምትፈልጉ
#በ0941813487 እና
#በ0920216590 በመደወል መመዝገብ ይችላሉ።
"የበጎ ተግባር ምላሹ ከአላህ ነዉ"
#ኒብራስ
@Nibras_jema
@Nibras_jema
@Nibras_jema
Forwarded from r3vo Trading (𝗥𝗲 𝘃𝗼)
Forwarded from Nibras charity | ኒብራስ በጎ አድራጎት ማህበር
አዲስ ነገር ...💚💚💚
☪ከኒብራስ የበጎ አድራጎት ማህበር ደሴ የተላለፈ መልእክት ለሁላችንም
✅አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንደምን አላቹ ዉድ ወለየወቻችን በከተማችን በወሎ ዋና ከተማ #ደሴ በቅርብ ቀን የመዲናዉ ጀንበራችንን በኒብራስ መድረካችን የምናወድስ ሲሆን እናም የከተማችን ሙስሊም ማህበረሰብ በሙሉ ይህን የአንድነት ማጠንከርያ ፕሮግራም #ሼር በማድረግ እንድትተባበሩን ስንል በአክብሮት እንገልፃለን 🙏🙏🙏
#ኒብራስ2
#የመዲናዉጀንበር
#ኒብራስየበጎአድራጎትማህበር
@Nibras_jema
@Nibras_jema
ምርትና አገልግሎቶን ለማስተዋወቅ
📞0941813487
📞0955117853
📞0989969855

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ነገ ጠዋት ከ2:00 ሰአት ጀምሮ በሩቅያ አዳራሽ እንገናኝ መቅረት ያስቆጫል 🙌የመዲናዉ ጀንበር 💚💚💚
Forwarded from Nibras charity | ኒብራስ በጎ አድራጎት ማህበር