🇪🇹 Coding
930 subscribers
82 photos
3 videos
6 files
82 links
A channel with programming news and tips and tricks, nice for beginners but also for experienced programmers. 💻
Download Telegram
Responsive Movie App

በዚህ ቪዲዮ የፊልም መምረጫ Website User Interface እና Experience በSpeed Design Figma App ላይ እናያለን፡፡

ከዛም በቀጣዮቹ ተከታታይ ክፍሎች ይህን ዲዛይን እንደ Blue Print በመጠቀም በHTML, CSS እና JavaScript ተጠቅመን በAPI አማካኝነት ፊልሞችን እንዴት Fetch እንደምናደርግ እናያለን::

There is more to it the coming days folks share this platform❣️as much as you can and of course :

🔥Learn | Practice | Repeat 🔥

https://youtu.be/Nzwqq2YQZHQ
How to Code Like a Pro in VS Code

VS
Code ላይ ስትሰሩ ፊጥነት እና ቅልትፍና የምትፈልጉ ከሆነ እነዚን አስማት የሆኑ ሾርት ከቶች በመጠቀም መፍጠን ትችላላቹ

🔥Learn | Practice | Repeat 🔥
https://youtu.be/YIvxxIqkyfQ
Forwarded from AI Programming
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🔥 ChatGPT የማስታወስ ችሎታ ሊሰራለት ነው 🤩

🎤 ውይይቶችን የበለጠ አጋዥ ለማድረግ የምንወያያቸውን ነገሮች የማስታወስ ችሎታ እንዲኖረው የChatGPT አበልጻጊዎች በሙከራ ላይ እንደሆኑ ሰምተዋል። ☄️

ይህ አዲስ ፊቸር ለነጻ እና ፕላስ ተጠቃሚዎች ትንሽ ክፍል እየተለቀቀ ነው። እናም ይህን ባህሪ በቀላሉ ማብራት ወይም ማጥፋት እንዲቻል አርገው ነው የሰሩት።

ወደፊት ከChatGPT ጋር ስታወሩ
ባለፈው እኮ እንደዚ ብለህኝ ነበረ? እንዴት እረሳህው ለምን በቀላሉ እንድታስታውሰው አዲስ ቴክኒክ አላሳይህም

ማለቱ የማይቀር ነው።

📰 ዘንድሮ የአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ እድገቶች ታይቶ ተሰምቶ በማያውቅ ሁኔታ በአጭር ግዜ ውስጥ ለውጥ እያሳዩ ነው ። እርሶስ ይህ አካሄድ በዚህ ዓመት ምን አይነት ተጽእኖ ሊፈጥርብን ይችላል ብለው ያስባሉ። ⁉️

🔤🔤 🚩🚩🚩🚩🚩🚩🚩🚩🚩🚩

#AI #AIProgramming #ChatGPT
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM