Responsive Movie App
በዚህ ቪዲዮ የፊልም መምረጫ Website User Interface እና Experience በSpeed Design Figma App ላይ እናያለን፡፡
ከዛም በቀጣዮቹ ተከታታይ ክፍሎች ይህን ዲዛይን እንደ Blue Print በመጠቀም በHTML, CSS እና JavaScript ተጠቅመን በAPI አማካኝነት ፊልሞችን እንዴት Fetch እንደምናደርግ እናያለን::
There is more to it the coming days folks share this platform❣️as much as you can and of course :
🔥Learn | Practice | Repeat 🔥
https://youtu.be/Nzwqq2YQZHQ

YouTube
How to Design Movie Website - Part 1 - የፊልም ዌብሳይት ማስመረጫ እንዴት መስራት እንችላለን ?
የፊልም መምረጫ Website UI እና UX በ Speed Design Figma ላይ እናያለን፡፡
በመቀጠልም በቀጣይ ቪዲዮ ይህን ዲዛይን እንደ Blue Print በመጠቀም በ HTML, CSS እና JavaScript ተጠቅመን በ API አማካኝነት ፊልሞችን Fetch እንዴት እንደምናደርግ እናያለን።
#UIPrototyping #FigmaTutorial #AmharicWebsiteDesign #AIProgramming #Am…
በመቀጠልም በቀጣይ ቪዲዮ ይህን ዲዛይን እንደ Blue Print በመጠቀም በ HTML, CSS እና JavaScript ተጠቅመን በ API አማካኝነት ፊልሞችን Fetch እንዴት እንደምናደርግ እናያለን።
#UIPrototyping #FigmaTutorial #AmharicWebsiteDesign #AIProgramming #Am…
How to Design Movie Website Using HTML & CSS (Part 2)
ባለፈው የሰራነውን ዲዛይን እንደ Blue Print በመጠቀም በHTML እና CSS ገጾቹን እንዴት ዲዛይን እንደምናደርግ እናያለን::
https://youtu.be/ryp8CVVavns
—
AI Programming
ባለፈው የሰራነውን ዲዛይን እንደ Blue Print በመጠቀም በHTML እና CSS ገጾቹን እንዴት ዲዛይን እንደምናደርግ እናያለን::
https://youtu.be/ryp8CVVavns
—
AI Programming
YouTube
How to Design Movie Website - Part 2 (የፊልም ዌብሳይት ማስመረጫ ዌብሳይት አሰራር - ክፍል 2)
የፊልም መምረጫ ዌብሳይት ዲዛይን በHTML, CSS እና JavaScript ተጠቅመን በ API አማካኝነት ፊልሞችን Fetch አደራረግ።
#WebsiteDesign #AmharicWebsiteDesign #AIProgramming #AmharicProgramming
Flexbox Froggy
https://flexboxfroggy.com/
CSS Gradient Generator Tool
https://cssgradient.io/
Source…
#WebsiteDesign #AmharicWebsiteDesign #AIProgramming #AmharicProgramming
Flexbox Froggy
https://flexboxfroggy.com/
CSS Gradient Generator Tool
https://cssgradient.io/
Source…
How to Code Like a Pro in VS Code
VS Code ላይ ስትሰሩ ፊጥነት እና ቅልትፍና የምትፈልጉ ከሆነ እነዚን አስማት የሆኑ ሾርት ከቶች በመጠቀም መፍጠን ትችላላቹ
🔥Learn | Practice | Repeat 🔥
https://youtu.be/YIvxxIqkyfQ
VS Code ላይ ስትሰሩ ፊጥነት እና ቅልትፍና የምትፈልጉ ከሆነ እነዚን አስማት የሆኑ ሾርት ከቶች በመጠቀም መፍጠን ትችላላቹ
🔥Learn | Practice | Repeat 🔥
https://youtu.be/YIvxxIqkyfQ
YouTube
How to Code Like a Pro in VS Code - 7 የቪዡዋል ስቱዲዮ አስማቶች
Improve your VS Code workflow by using the tips and tricks and keyboard shortcuts to increase your productivity and have more fun while coding.
#VSCodeTricks #howto #AIProgramming #AmharicProgramming #amharictutorial #codingtricks
VSCode Sheets
https:…
#VSCodeTricks #howto #AIProgramming #AmharicProgramming #amharictutorial #codingtricks
VSCode Sheets
https:…
ፓይተን ፕሮግራሚንግን ለመጀመር
Getting Started in Python
ፓይተን ፕሮግራሚንግ ቋንቋ ስንል ምንድነው? ምን ለመስራት ይጠቅማል? በእነዚህ 2 ክፍሎች ስለፓይተን መግቢያ ገለጻ እና በፓይተን ፕሮግራም ለመስራት የሚያግዙ ሶፍትዌሮችን አጫጫን እና አጀማመር እናያለን።
ክፍል 1 ፡ https://youtu.be/DyE4LB3_tU8
ክፍል 2 ፡ https://youtu.be/47mmb6Rkn_Y
—
Coding

Python Programming (Installing) - ፓይተን ፕሮግራሚንግ (አጫጫን)
በመጪዎቹ ተከታታይ አጋዥ የማስተማሪያ ቪዲዮዎች የምናቀርብላቹ ስለ ፓይተን እና በሱ ተመስርተን ስለምንሰራው ቀላል ፕሮጀክቶች ይሆናል።
በዚህ ቪዲዮ ላይ ፓይተን ፕሮግራም ለመጠቀም የሚያስችሉ ሶፍትዌሮችን አጫጫን እና ስለ ፓይተን ለመግቢያ እንዲሆናቹ እናብራራላቹሃለን።
#AIProgramming #Python #PyCharm #MachineLearning
በዚህ ክፍል የተነሱት በምዕራፍ እና ደቂቃዎቹ
0:00…
በዚህ ቪዲዮ ላይ ፓይተን ፕሮግራም ለመጠቀም የሚያስችሉ ሶፍትዌሮችን አጫጫን እና ስለ ፓይተን ለመግቢያ እንዲሆናቹ እናብራራላቹሃለን።
#AIProgramming #Python #PyCharm #MachineLearning
በዚህ ክፍል የተነሱት በምዕራፍ እና ደቂቃዎቹ
0:00…
Forwarded from AI Programming
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🔥 ChatGPT የማስታወስ ችሎታ ሊሰራለት ነው 🤩
🎤 ውይይቶችን የበለጠ አጋዥ ለማድረግ የምንወያያቸውን ነገሮች የማስታወስ ችሎታ እንዲኖረው የChatGPT አበልጻጊዎች በሙከራ ላይ እንደሆኑ ሰምተዋል። ☄️
ይህ አዲስ ፊቸር ለነጻ እና ፕላስ ተጠቃሚዎች ትንሽ ክፍል እየተለቀቀ ነው። እናም ይህን ባህሪ በቀላሉ ማብራት ወይም ማጥፋት እንዲቻል አርገው ነው የሰሩት።
ወደፊት ከChatGPT ጋር ስታወሩ
ማለቱ የማይቀር ነው።
📰 ዘንድሮ የአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ እድገቶች ታይቶ ተሰምቶ በማያውቅ ሁኔታ በአጭር ግዜ ውስጥ ለውጥ እያሳዩ ነው ። እርሶስ ይህ አካሄድ በዚህ ዓመት ምን አይነት ተጽእኖ ሊፈጥርብን ይችላል ብለው ያስባሉ።⁉️
🔤 🔤 🚩 🚩 🚩 🚩 🚩 🚩 🚩 🚩 🚩 🚩
#AI #AIProgramming #ChatGPT
ይህ አዲስ ፊቸር ለነጻ እና ፕላስ ተጠቃሚዎች ትንሽ ክፍል እየተለቀቀ ነው። እናም ይህን ባህሪ በቀላሉ ማብራት ወይም ማጥፋት እንዲቻል አርገው ነው የሰሩት።
ወደፊት ከChatGPT ጋር ስታወሩ
ባለፈው እኮ እንደዚ ብለህኝ ነበረ? እንዴት እረሳህው ለምን በቀላሉ እንድታስታውሰው አዲስ ቴክኒክ አላሳይህም
ማለቱ የማይቀር ነው።
📰 ዘንድሮ የአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ እድገቶች ታይቶ ተሰምቶ በማያውቅ ሁኔታ በአጭር ግዜ ውስጥ ለውጥ እያሳዩ ነው ። እርሶስ ይህ አካሄድ በዚህ ዓመት ምን አይነት ተጽእኖ ሊፈጥርብን ይችላል ብለው ያስባሉ።
#AI #AIProgramming #ChatGPT
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM