World Fun Facts in Amharic 😱😱
154 subscribers
162 photos
5 links
All Kinds of Funny Surprising🤠 Scary😮 Unbelievable🙀 but Real 👌Facts in this world will be posted on this channel. Stay Safe😷
Just Share and Join 🙏
For any Suggestion, Comment,Promotions,or any thing about this channel
Download Telegram
🥊ይህንን ያውቁ ኖሯል

#Repost

📌አምባገነኑ የኡጋንዳ ጠቅላይ ሚንስቴር ኢዲ አሚን እና የከባድ ሚዛን ሻምፒዮናው ታሪክ 😁

👉 ኡጋንዳን ከ1971-1978 ዓ.ም ድረስ በጠቅላይ ሚንስትርነት ሀገሪቷን ሲመራት የነበረው አምባገነኑ "ኢዲ አሚን" ከ1951 እስከ 1960 ድረስ ለአስር አመታት የአገሪቱ የከባድ ሚዛን ሻምፒዮን የነበረ ሲሆን ጠቅላይ ሚንስቴር ከሆነም ቡሀላ ከቡጢው አለም አልተለየም በትርፍ ሰአቱ ከትልልቅ ቦክሰኞች ጋር ይቧቀስ ነበር!


👉 በጣም የሚያስገርመው በአፍሪካ አንድነት ስብሰባዎች ላይ ውይይት እና ክርክር ላይ አለመግባባቶች ሲፈጠሩ ወይም የሱን ሀሳብ ውድቅ ሲያደርጉበት ታላላቅ የአገር መሪዎችን " ከፈለጋቹ ኑ ይዋጣልን" እያለ ለጠብ ይጋበዝ ነበር!

👉 "ኑ ከፈለጋቹ ይዋጣልን" ካላቸው ታላላቅ የሀገራት መሪዎች መካከል በጊዜው የሀገራችን ጠቅላይ ሚንስቴር የነበሩት ጠቅላይ ሚንስቴር ሀይለስላሴ (ጃኑሄ) ዋነኛ ተጠቃሽ ናቸው!!

#share ማድረግ አይርሱ👇
@httpsworldfunfacts