World Fun Facts in Amharic 😱😱
154 subscribers
162 photos
5 links
All Kinds of Funny Surprising🤠 Scary😮 Unbelievable🙀 but Real 👌Facts in this world will be posted on this channel. Stay Safe😷
Just Share and Join 🙏
For any Suggestion, Comment,Promotions,or any thing about this channel
Download Telegram
🐹ይህንን ያውቁ ኖሯል

👉 የአለማችን ታላቁ የጦር አዝማች "ናፖሊዮን ዘግሬት" እና "ጁልየስ ቄሳስ" ድመትን እጅግ በጣም ከመፍራታቸው የተነሳ ይህችን እንስሳ ካዩ እግሬ አውጪኝ ብለው ይፈረጥጣሉ፡፡ እንዲያውምራሳቸውን እስከ መሳት ይደርሱም ነበር፡፡ ይህ ፎብያ በሳይንሳዊ አጠራሩ "አውሉሮፎቢያ" ይባላል፡፡ ጀግናው እና ባለድሉ ናፖሊዮን ከተካፈለባቸው በርካታ ጦርነት ውስጥ የተሸነፈው አንድ ጊዜ ብቻ ሲሆን እሱም ጠላቶቹ ስፍር ቁጥር የሌለው ድመት አምጥተው በጦር አውድማው ላይ ስላሰማሩ እና ናፖሊዮን ፈርቶ ስለሸሸ ነው!

#share ማድረግ አይርሱ👇
@httpsworldfunfacts
🎧ይህንን ያውቁ ኖሯል

👉 Gloomy sunday የተሰኘውን ሙዚቃ በማዳመጥ ብቻ ብዙ ሰዎች እራሳቸውን አጥፍተዋል

👉 በ1930 ሪፖርቶች እንደሚያሳዩት ከሆነ በሀንጋሪና አሜሪካ ብቻ 19 ከዚ ሙዚቃ ጋር የተያያዘ የራስ ማጥፋት ኬዞች ተመዝግበዋል

😟 በሚገርም ሁኔታ የሙዚቃው ደራሲ እራሱ ሳይቀር እራሱን አጥፍቷል ! ! !

#share ማድረግ አይርሱ👇
@httpsworldfunfacts
🤰 ይህን ያውቃሉ ??

የመጀመርያ የወንድ እርጉዝ እና እናት በምስሉ ላይ እንደምትመለከቱት ይመስላል።

በጣም አሳፍሪ ነገር የምትሉ እስቲ🙊

@httpsworldfunfacts
🥊ይህንን ያውቁ ኖሯል

#Repost

📌አምባገነኑ የኡጋንዳ ጠቅላይ ሚንስቴር ኢዲ አሚን እና የከባድ ሚዛን ሻምፒዮናው ታሪክ 😁

👉 ኡጋንዳን ከ1971-1978 ዓ.ም ድረስ በጠቅላይ ሚንስትርነት ሀገሪቷን ሲመራት የነበረው አምባገነኑ "ኢዲ አሚን" ከ1951 እስከ 1960 ድረስ ለአስር አመታት የአገሪቱ የከባድ ሚዛን ሻምፒዮን የነበረ ሲሆን ጠቅላይ ሚንስቴር ከሆነም ቡሀላ ከቡጢው አለም አልተለየም በትርፍ ሰአቱ ከትልልቅ ቦክሰኞች ጋር ይቧቀስ ነበር!


👉 በጣም የሚያስገርመው በአፍሪካ አንድነት ስብሰባዎች ላይ ውይይት እና ክርክር ላይ አለመግባባቶች ሲፈጠሩ ወይም የሱን ሀሳብ ውድቅ ሲያደርጉበት ታላላቅ የአገር መሪዎችን " ከፈለጋቹ ኑ ይዋጣልን" እያለ ለጠብ ይጋበዝ ነበር!

👉 "ኑ ከፈለጋቹ ይዋጣልን" ካላቸው ታላላቅ የሀገራት መሪዎች መካከል በጊዜው የሀገራችን ጠቅላይ ሚንስቴር የነበሩት ጠቅላይ ሚንስቴር ሀይለስላሴ (ጃኑሄ) ዋነኛ ተጠቃሽ ናቸው!!

#share ማድረግ አይርሱ👇
@httpsworldfunfacts
🏔ይህንን ያውቁ ኖሯል


የመጀመሪያዎቹ ፈርኦኖች ኢትዮጽያውያን እንደነበሩ ፒራሚዶቹም የተሰሩት በነርሱ ትእዛዝ መሆኑን አንዳንድ ጥናቶች ያመላክታሉ፡፡


@httpsworldfunfacts
በምስሉ ላይ እንደምትመለከቱት 👆👆 በስተግራ ያለው የሰው ልጅ አእምሮ 🧠 ሲሆን በስተቀኝ ያለው ደሞ የዶልፊን 🐬 አእምሮ ነው።

@httpsworldfunfacts
When you get a Kidney transplant, they usually don't replace your existing kidney(s). They just stick a third one in there.

Join @httpsworldfunfacts for more
Share it to your friends
📲ይህንን ያውቁ ኖሯል

👉በብሪቴን ኢንግላንድ ውስጥ አንዲት ሴት ለ1 አመት ከ 8 ወራት እስር ቤት እንድትገባ ተፈርዶባት ነበር ፤ የገባችበት ምክንያት የውሸት ፌስቡክ አካውንት ከፍታ ለራሷ ስድብ ስትልክ ስለነበር ነው 😳😳

@httpsworldfunfacts join
ይህንን ያውቁ ኖሯል

በቀዝቃዛው ጦርነት ወቅት የ C I A ሰላዮች በጫማ ክራቸው አስተሳሰር ይግባቡ ነበር፡፡


@httpsworldfunfacts Share
🚀🛸ይህንን ያውቁ ኖሯል

ሳይንቲስቶች በሚቀጥሉት 10 ዓመታት ውስጥ ኤልየኖች መኖር የሚያረጋግጡበት 2% ዕድል እንዳለ ገምተዋል።

@httpsworldfunfacts
ይህንን ያውቃሉ

ህፃን ዝሆኖች 9ወር እስከሚሆናቸው በዚህ መልኩ ነው ውሃ የሚጠጡት ምክንያቱም ኩምቢያቸውን እንዴት መጠቀም እንዳለባቸው አያውቁም
📪ምንጭ[Google]


#share ማድረግ አይርሱ
@httpsworldfunfacts
Boys and girls are educated separately in Iran until they reach University. Even teachers must be of same gender as the classes they teach.


Join and share @httpsworldfunfacts
😯ይገርማል

✔️በንፋስ ምክንያት ተጣሞ የበቀለው ዛፍ የሚገርም መልክ ተላብሷል። እንዲያውም ላዩት የወሻ መግቢያ በር ነው ሚመስለው


#share ማድረግ አይርሱ
@httpsworldfunfacts
👉 በግሪክ ቆየት ባለ ባህል መሰረት ሙሽሪት በሰርጓ ቀን ያላገቡ ጓደኞቿን ጫማዋ ላይ ስማቸውን ትፅፍና በሰርጉ መጨረሻ ላይ ስማቸው ከጫማው ላየይ የጠፋ ቀጣይ አግቢዎች ናቸው ብለው ያምናሉ 😂

#share ማድረግ አይርሱ👇
@httpsworldfunfacts
#ይሄንን_ያውቃሉ?

⭕️ በወይን ምርት ግንባር ቀደም ታዋቂዋ ሀገር ፈረንሳይ ስትሆን በሆቴልና በሬስቶራንት ውስጥ ከምሳ ጋር ምንግዜም ወይን በነፃ ይቀርባል!!

@httpsworldfunfacts Share
በአውስትራሊያ አንድ የተክል አይነት ይገኛል ከነኩትም ገዳይ ነው , ዴንድሮስናይድ ሞሮይድስ የሚባል ስያሜም አለው።



ሱዊድን ውስጥ የሚገኙ እድሜይቸው ከ16-20 የሚሆናቸው የሃይስኩል ተማሪዎች ለጥናት እርዳታ በሚል 139 ዶላር በወር ይሰጣቸዋል , ከነሱ ሚጠበቀው ት/ቤት መገኘት ብቻ ነው።

ሱዊድን መጣሁልሽ🏃🏃

ረጅሙ የእንግሊዘኛ ቃል 189,819 ፊደላትን በውስጡ ይዟል።


አሜሪካ የራሷ ዜጎች ወደ አሜርካ ከሚሰደዱ ሰዎች ይበልጥ ወደ አውስትራሊያ የሚሰደዱት ይበልጣሉ , ይህም አውስትራሊያ ብዙ አሜሪካውያኖች ከሚሰደዱባት ሀገሮች የመጀመሪያዋ እና ብቸኛዋ ያደርጋታል።
@httpsworldfunfacts