Muaz Mohamed 👉 Official
162 subscribers
61 photos
5 videos
3 files
111 links
🌹 Channel kana kessatti Gorsa gara garaa argachuf channel kenya saffisaan 🍀 Join 🍀 godha jzk kheyran
Download Telegram
Guyyaa arraan tanaa mm dr abiyyiin ustaazoottan keenya afxira akka isa bira furan afeera masha allah hedduu waan nama gammachiisurrahi
nama 3 galatoomfachu barbaada
nama 3 dhifama gfachuun barbaada
nama 3 dhifama godhuufin barbaada
sadeen galatoomfadhu
1 nama na duuba duai naaf godhe
2 nama na cinaa dhaabbate
3 nama na jajjabeey
Salluu ala nabi
Hey! I created a YouTube group chat so we can share videos more easily. :) Join here: https://youtu.be/join/ct-OsnVxb1U-lc
#ሱብሃነላህ ይህን ያውቁ ኖሯል?

➣ ዶልፊን ውሃ ውስጥ እስከ 24ኪ.ሜ ርቀት ያለ
ድምፅ በቀላሉ መስማት ይችላል።

➣ የወባ ትንኝ(Mosquito) 47 ጥርስ አላት።

➣ ማንኛውም ሁለት የሜዳ አህያ (zebra) አንድ
አይነት መስመር አይኖራቸውም።

➣ ቢራቢሮ የሚቀምሱት(taste) ከኃላ እግራቸው ነው።

➣ ንቦች አምስት ዐይን አላቸው።

➣ አሳማ በተፈጥሮዉ ወደ ሰማይ ማየት አይችልም።

➣ አይጥ ከተራበች የራሷን ጅራት ትበላለች።

➣ ቢራቢሮዎች 12,000 ዓይኖች አሏቸው።

➣ ሰማያዊ ዓሳ ነባሪ (Blue whale) በመጠን እሰካሁን
በአለማችን ከነበሩ እና ካሉ እንሰሳዎች ትልቁ ነው።

➣ የለሌት ወፍ ብቸኛዋ ከአጥቢዎች መብረር የምትችል ሲሆን የእግር አጥንቶቿ ከመቅጠናቸው የተነሳ መብረር እንጂ መራመድ አትችልም።

➣ የሌሊት ወፍ ምንግዜም ከዋሻ ሲወጡ ወደ ግራ ይበራሉ።

➣ እባብ አይኖቹ ቢከደኑም በአይኖቹ ቆብ ማየት ይችላል።

ኢላሂ አጀብ ፍጥረትህ ይገርማል የዓለም ንብረት
ተፈጥሮ በቃል ሲገኝ ድንቅ ነው አጀብ የሚያ
@httpsmuazmohamed