Lera አንሷር መስጂድ
170 subscribers
34 photos
7 videos
175 links
اتق الله حيثما كنت
Download Telegram
تلاوة سورة الكهف كاملة
للأخ الفاضل عثيمين بن شفا الحبشي حفظه الله
🔋 ማራኪ እና ጣፋጭ ቲላዋ በሱዳንኛ አቀራር!! ድካማችሁን በዚህ ድምፅ....

💫 تلاوة خاشعة وماتعة بصوت سوداني

📖 سورة الكهف كاملة
📖 ሙሉ ሱረቱ አል-ከህፍ።

🎙️️️ للأخ الفاضل:عثيمين بن شفا الحبشي حفظه الله تعالى.
🎙️ በወንድማችን ዑሰይሚን ቢን ሽፋ አላህ ይጠብቀው

🚧 التلاوة من هنا بارك الله فيكم.
🚧 የቁርዓኑን ድምፅ ለማግኘት።
ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ👇
https://t.me/httpsmesjidal_ansar_lera
የኹጥባው ትርጉም _ሁልጊዜ አለህን አምላኪዎች ሁኑ
በኡስታዝ አቡ ቀታዳ አብደላህ አላህ ይጠብቀው
📻 #የጁሙዓ_ኹጥባ_ትርጉም ከታላቁ ሱና መርከዝ - (ቂልጦ - ጎሞሮ) ነው
ያልሰማው ሁሉ ያዳምጠው
እጅግ በጣም መካሪ ነው
ከጆሮ ኣልፎ ልብ ዘላቂ ነው

🔘 «كونوا ربانيين ولا تكونوا رمضانيين.»

🔘 «ረመዷን ላይ ብቻ ሳይሆን ሁልጊዜም አለህን አምላኪዎች ሁኑ» በሚል ርዕስ...

መደመጥ ያለበት, ተመካሪ የሚመከርበት የጁመዓ ኹጥባ ትርጉም።


🎤 በመካሪው ኡስታዝ አቡ ቀታዳ አብደላህ ቢን ሙዘሚል አላህ ይጠብቀው።

📅 በዕለተ ዓርብ በቀን 05/08/2016 EC

https://t.me/httpsmesjidal_ansar_lera
በአላህ እመኖት ሸዋል 2
<አቡ እስሃቅ አብድሸኩር ስራጅ አላህ ያቂራ>
📮የሸዋል ነሲሃ 01
በስልጥኛ ቋንቋ

📖 በአላህ እመኖት 
📖

📌 በሚል ርዕስ ጠፋጭ እና መካሪ የሆነ መደመጥ ያለበት ሙሀደራ።

በአላህ ማመን 4 ነጥቦችን ያከታል
🔻 በአላህ በመኖሩ ማመን
🔻 በጌትነቱ ማመን 
🔻
በአምላክነቱ ማመን
🔻 በስሞቹና በበህርያቶቹ ማመን


🎙 በኡስታዝ :- አቡ እስሃቅ  አብድሸኩር ስራጅ አላህ ይጠብቀው።

🕌 በአንሷር መስጅድ {ወራቤ ስንብጣ ሳንኩራ}

ሀሙስ:- 03/08/2016 EC
ከመግሪብ እስካ እሻ

ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ
📎👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/httpsmesjidal_ansar_lera
👆👆👆👆👆👆
1👍1
👇
በመላዕካ እመኖት ሸዋል 03
<አቡ እስሃቅ አብድሸኩር ስራጅ አላህ የቂራይ >
📮የሸዋል 02 ነሲሃ
በስልጥኛ ቋንቋ

📖 በመላእካ እመኖት 
📖

📌 በሚል ርዕስ ጠፋጭ እና መካሪ የሆነ መደመጥ ያለበት ሙሀደራ።

🎙 በኡስታዝ :- አቡ እስሃቅ  አብድሸኩር ስራጅ አላህ ይጠብቀው።

🕌 በአንሷር መስጅድ {ወራቤ ስንብጣ ሳንኩራ}

አርብ:- 04/08/2016 EC
ከመግሪብ እስካ እሻ

ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ
📎👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/httpsmesjidal_ansar_lera
👆👆👆👆👆👆👆
እንኳን ደህና መጣህ  ሼኻችን ሙሰፋ
ሀበሻ ነህ እንዴ?    ታዳ ምነው ጠፋህ
አዳማ በል ሰንበት የለም ምያስከፈህ

እንኳን ደህና መጣህ
               መርሀበን ያ  ሱሀይል
በሱና ሲቆሙ. መተባበር ነው ኃይል

አባት ቡታጅር  ቱጉ ነው ለመንሓጅ
ደእዋ እንዴት ያምራል በልጅ እና ወላጅ
ወደ ጀነት ጉዞ  ተባብረው ዕጅ ለ'ጅ


አህላን ወመርሀበን ኡስታዝ አብድል ወዱድ
እንኳን ደህና መጣህ ዱሮም ነህ የኛ ውድ
ትዝ ይልሃል አይደል ያኔ የመን ሳትሄድ
በላ ከምክርህ  አንድ ሁለት ሶስት ውረድ
አዳማ ከገቡ አይባልም ሊሂድ

ግዜው አጠረብኝ ግጥሜ እንደይረዝም
ይቺ ትሻላለች መቼም ከማለት  ዝም!



      ሸምስ
ሱና መስጅድ~አዳማ


T.me/ibnmuzemi
https://t.me/httpsmesjidal_ansar_lera
خطبة عيد الفطر المبارك لعام ١٤٤٥
للأخ الفاضل أبي قتادة عبد الله بن مزمل حفظه الله تعالى
🎁 የዒድ አል-ፈጥር ኹጥባ ከአማርኛ ትርጉም ጋር።

🎧 تسجيلات دار الحديث السلفية بغمرو "الحبشة" يسرها ان تقدم لكم هذه المادة الصوتية: وهي عبارة خطبة عيد الفطر المبارك لعام ١٤٤٥
🎧 የሱና መርከዝ {ቂልጦ ጎሞሮ} የዒድ አል-ፈጥር ኹጥባ ።

🔖 بعنوان: -قُلْ بِفَضْلِ ٱللَّهِ وَبِرَحْمَتِهِۦ فَبِذَٰلِكَ فَلْيَفْرَحُواْ هُوَ خَيْرٌ مِّمَّا يَجْمَعُونَ ::

🍃 በሚል ርዕስ ጣፋጭ የሆነ ኹጥባ።

🎙 للأخ الفاضل الداعي إلى الله أبي قتادة عبد الله بن مزمل الحبشي حفظه الله تعالى

🎙️ በኡስታዝ:- አቡ ቀታዳ አብደላህ ቢን ሙዘሚል አላህ ይጠብቀው።

📆 بتاريخ - ١ - شوال - ١٤٤٥
📅 ሸዋል - 1 - 1445 ሂጅራ

🕌 في مركز السنة حرسها الله تعالى
🕌 በሱና መርከዝ {ቂልጦ ጎሞሮ} አላህ ይጠብቃት

تابعوا المحاضرات على الرابط
ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ
https://t.me/httpsmesjidal_ansar_lera
የሸዋል ስድስቱ ቀናቶች ክፍል 01
በኡስታዝ አቡ ቀታዳ አብደላህ አላህ ይጠብቀው
🚧 የሸዋል ስድስቱ ቀናቶች ክፍል 01•

📌 በሚል ርዕስ የተዘጋጀ መደመጥ ያለበት ገሳጭ እና መካሪ የሆነ ነሲሃ።

🎤 በኡስታዝ :- አቡ ቀታዳ አብደላህ አላህ ይጠብቀው።

🕌 በሱና መርከዝ {ቂልጦ - ጎሞሮ} አላህ ይጠብቃት።


https://t.me/httpsmesjidal_ansar_lera
ሌራ ያለሽን ደረጃ
ሌራ ልንገሪሽ
ለአንድ ኑሮው ገጠር ለሆነ ሰው ( አዕራቢይ) ዱኣ ማድረግ በደንብ ትችላለህን? አሉት።
እሱም፦ “አዎን” በማለት መለሰ።
እንግዲያውስ እስኪ ዱዓ አድርግልን አሉት።
"አላህ ሆይ! አንተን ሳንጠይቅህ እስልምናን ሰጠኸናልና ጀነት እየጠየቅንህ አትከልክለን።” በማለት ዱዓ አደረገ።

اللَّهُمَّ إنكَ أعطيتنا الإسلام دون أن نسألك

فلا تحرمنا الجنَّةَ ونحن نسألك !🤲


https://t.me/httpsmesjidal_ansar_lera
የናቆር ተወላጅ
ወንድ ሴት ወጣት ሆይ
የእነቆር ተወላጅ

ከንቅልፍህ ተነስ
ንቃ አታንገላጅ

ልጅ ወላጅ ሊነጥቅህ
ጴንጤ ቆሞ ደጅህ

ምንድን ነው ምስጥሩ
የደሃ ደሃ ምርጫው

እውንት እርዳታ ነው
ብለህ ነው ምታምነው

እውነት እንዳይመስልህ
ሀቂቃው  ወዲህ  ነው

የኩፍር   ዘመቻ መረብ
ማጥመጃ ሴራ ነው

የኩፍር ዘመቻ መረብ
ማጥመጃ ሴራ ነው

ሚስኪኑን ዑመት
ከመክፈር ታደገው

ሀቅ ላልደረሰው
ሀቅንም አድርሰው

መድሃኒት ነው ይላሉ
ያገር ሰው ላገር ሰው

ወንድም   ለወንድሙ
ግንባታም ጭምር ነው

የነቢዩ ሀዲስ
የ ሁ ለ ተ ኛ ው ነ ው ::
👈 أبو سندس جعفر
ጀዕፈር ነስሮ
ወለሀምዱሊሏህ
Link joine possible
👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/httpsmesjidal_ansar_lera
👆👆👆👆👆👆👆
🎤🎤🎤🎤🎤 👈👈👈እንሻ አሏህ
አቡ ሱንዱስ ጀዕፈር
👍3
ቢሻራ
ተስፋ አለን በሌራ
ለወደፊት ቡሽራ

ወደ መንሀጅ አሰለፍ
ሴት ወንዱ ሲጎርፍ

ኢንሻአሏህ በቅርብ
ታያላችሁ አጂብ

ፏ ብላ ስታብብ
ሌራ ሳትታሰብ


      ኡመር
አለህ ይጠብቀው
👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/httpsmesjidal_ansar_lera
👆👆👆👆👆👆👆
የዛሬው ስጦታ
👍1
አቅሳዬ
የኢስላሟ ደሴት
ኣንቺ ክቡር ቦታ

ተጋሪም ዬለሽም
የሙስሊሟ ይዞታ

ልጆችሽ ተሪበው
ቁርስ ዬላቸው ምሳራት

ልጆችሽ ተጠምተው
ሚሰጣቸው ጥይት

አለህ ሆይ በእዝነትህ ፍልስጤንን ከየሁዲይ ከከሃዲይ ከኩፍር በላዕ ሁሉ ነፃ በላት ኣሚን

ልጆቿ ሲሞቱ
እያየች ኣንድ እናት

ምን ታብላ ታጠጣ
ምንስ ደርሶ ቀርቧት

አማራጭም ዬላት
እጇን ከመዘርጋት

ወደ አሏህ ተቅጣጭታ
እንቧን ከመዝራት

ይህ ሁሉ በደል
እንዲህ ሲንሰራፋ

እንዲህ የጠነባ
እንዲህ የከረፋ

በመህበር እርዳታ
ኢስራኤል ሰትገፋ

አቅሷዬን ሚረዳት
አንድ ሀገር እንኳን ይጥፋ?

😭😭😭😭😭

ኣንቺ ክቡር ደሴት
ኣንቺ ክቡር ቦታ

መቼም በዱዓዬ
አልረሳሽም ላፍታ

ኣንቺን ሲያሲቡሽ
በሁሉም ሁኔታ

ይጠፋል ከሁሉም
የፊት ወዝ ፈገግታ

ይጀምርስ ዬለ ወይ
የእንባም ጠብታ

በከለላው የዲርግሽ
ያለማቱ ጌታ

ልጆችሽም ናቸው
የኢስላም ኩራቶች

ተገድለውም እንኳ
አይባሉም ሟቾች

ይባላሉ እንጂ
ጀግናና ሸሒዶች

ያልብሳቸው አሏህ
ሱንዱስ በችሮታው

ያልብሳችው ረቡና
ዲይባጅን በመሃርታው

ወለሀምዱሊሏህ

أبو سندس جعفر غفرالله له
ጀዕፈር ነስሮ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/httpsmesjidal_ansar_lera
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
👍1
Joine joine
👍1
Audio
ጥሩ ቲላዋ

አሏህ የሡን ቃል የምናስተነትን ባሪያዎቹ ያድርገን

ምንጭ
📌📌👇👇
https//.me/Efadalezd_lebada

https://t.me/httpsmesjidal_ansar_lera
خطبة الجمعة=المداومة على الأعمال الصالحة
للشيخ المفضال:أبي عبد الله مصفى بن فارس الحبشي حفظه الله
📻 تسجيلات مسجد السنة السلفية  في الحبشة: يسرها أن تقدم لكم هذه المادة وهي عبارة عن خطبة جمعة

🎧 የመስጂደ ሱና የጁመዓ ኹጥባ ከአማርኛ ትርጉም ጋር።

🔖 بعنوان: «المداومة على الأعمال الصالحة»
🔖 «መልካም ስራ ላይ ማዘውተር»

🔜 በሚል ርዕስ መደመጥ ያለበት ገሳጭ እና መካሪ የሆነ የጁሙዓ ኹጥባ።

🎙 للشيخ المفضال أبي عبد الله مصفى بن فارس الحبشي حفظه الله تعالى
🎙️ በሸይኽ አቡ ዐብደላህ ሙሰፋ ቢን ፋሪስ አላህ ይጠብቀው።

🗓️ سجلت يوم الجمعة في ٣ شوال ١٤٤٥هـ في مسجد السنة في الحبشة حرسها الله تعالى
🗓️ ሸዋል{3-1445 ሂጅሪያ } አርብ በታላቁ ሱና መስጂድ አላህ ይጠብቃት።

ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ👇👇👇
https://t.me/httpsmesjidal_ansar_lera
📎 https://t.me/mesjidalsunnah/1947
https://t.me/httpsmesjidal_ansar_lera
📎https://t.me/Efadalezd_lebada/45
https://t.me/httpsmesjidal_ansar_lera
ቀልት ፍቼ በእስልምና
<አቡ እስሃቅ አብድሸኩር ስራጅ አላህ የቂራይ>
ይደመጥ ይደመጥ ይደመጥ

👉በስልጥኛ ቋንቋ👈

💥 ቀልት ፍቼ በእስልምና  💥

📌 በሚል ርዕስ ጠፋጭ እና መካሪ የሆነ መደመጥ ያለበት ሙሀደራ።

🎙 በኡስታዝ :- አቡ እስሃቅ  አብድሸኩር ስራጅ አላህ ይጠብቀው።

🕌 በአንሷር መስጅድ {ወራቤ ስንብጣ ሳንኩራ}

እሁድ:- 07/08/2016 EC
ከእሻ ሰላት ቡሃላ

ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ
📎👇👇👇👇👇👇👇

https://t.me/httpsmesjidal_ansar_lera
👆👆👆👆👆👆👆👆
አረ ፍልስጢን ላይ የወንድሞቻችን ነገር ከፍቷል
   
🤲ያአላህ ነስርህን ፈሰጅህን ቅርብ አርግልን🤲

እባካችሁን የመስጂድ ኢማሞች ሆይ አረ በዱዓ ሰላታቹላይ ወጥሩላቸው

https://t.me/httpsmesjidal_ansar_lera