Lera አንሷር መስጂድ
170 subscribers
34 photos
7 videos
175 links
اتق الله حيثما كنت
Download Telegram
🌙እንኳን ለ1445ኛዉ ለተከበረዉ የዒዳል አል_ ፊጥር በዓል በሠላም አደረሳችሁ !!!!🌙
፨ዒድ ሙባራክ ፨
🌙🌟عيد مبارك🌴تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال🌟by جعفر/jafer
🌙እንኳን ለ1445ኛዉ ለተከበረዉ የዒዳል አል_ ፊጥር በዓል በሠላም አደረሳችሁ !!!!🌙
፨ዒድ ሙባራክ ፨
🌙🌟عيد مبارك🌴تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال🌟by جعفر/jafer
የዒዱን ሶላት በ online ማግኘት ከፈለጋ ችሁ ከስር ፃፉልን👇👇👇👇
👍3
Live stream finished (29 seconds)
Live stream finished (45 seconds)
Live stream finished (1 minute)
الحمدلله የዛሬው የዒድ ሶላት በሰላም ተጠናቆዋል
🌙እንኳን ለ1445ኛዉ ለተከበረዉ የዒዳል አል_ ፊጥር በዓል በሠላም አደረሳችሁ !!!!🌙
፨ዒድ ሙባራክ ፨ 
🌙🌟عيد مبارك🌴تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال🌟by جعفر/jafer
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته


💫🌟💐 تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال
                    عـــيـد مـــبـارك.
🌹💐

🎁 ነሸጥ
         🎁 ነሸጥ
                 🎁 ነሸጥ👇👇
                               👉በሉ👈

ዒድ እንዴት እያሳለፋችሁ ነው??

🤝 የዒድ የስጦታ ካርድ አዘጋጅተናል።

🕰ስንት ሰዓት ይለቀቅ ዝግጁ????
  


↪️ያላችሁን ሀሳብና አስተያየታችሁን
ከስር ባለው አስተያየት መቀበያ ሳጥናችን በኩል አጋሩን

Leave acomment ላይ አጋሩን
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
ለሀቅ ተሸነፍ
ለመንሀጀሰለፍ

ያልገባህን ጠይቅ
ሹብሀን ተጠንቀቅ

በነብዮ ሱና
እንደ ጀበል ፅና

የመጣው ቢመጣ
ከሱና እንዳት ወጣ

አትሁን ሙተአሲብ
ለማንም ግለሰብ

ተጓዝ በመረጃ
እንድት ወጣ ነጃ

አትሁን ሙቀሊድ
ቢድዓ ነው መውሊድ

አትመስርት ጀምዒያ
ሀራም ነው ሂዝቢያ

አትሁን ሙተሸዲድ
ድንበር እንዳትንድ

ወሰጥ ሁን በሁሉም
ስትጠላም ስትወድም

አርፈህ እንድተኛ
አትሁን ምቀኛ

ቢያስከፍልም ዋጋ
ባጢልን ተዋጋ

  ሌላን አትጣራ
  በአሏህ አታጋራ

እንድትገባ ጀነት
በተውሂድ ነው መሞት


                           أبو عبدالله  عمر
ተዕሊቅ أبو سندوس جعفر

ሊንኩ ሳይቀየር!! ሸር & ጆይን

https://oumershaer/692

https://t.me/oumershaer/692
https://t.me/httpsmesjidal_ansar_lera
👍1
👇
👍3
مفسدات_القلوب_ـ_ـ_الشيخ_خميس_الزهراني128k
<unknown>
👉 ልክ አካላችን ወደ ካንሰር ወደ ተለያዩ አድካሚ በሽታዎች እንዳትጋለጥብን የምንፈራላትና የምንጠነቀቅላት በሽታ እንዳለ ሁላ

👉እንደዛውም ለቀልባችንም አበላሺ በሽታዎች አሏት
ለምሳሌ...👇

1ኛ ሰዎችን በጥሩ አለመቀላቀል

2ኛ መጥፎ ምኞት

3ኛ ልብን ከአላህ ውጪ ባለ አካል ማንጠልጠል

4ኛ ሃራምን መመገብ

5ኛ እንቅልፍን ማብዛት
በተጠሉ ሰአቶች መተኛት


🎙الشيخ خميس الزهران رحمه الله

https://t.me/ASselefiyehcom7777

https://t.me/httpsmesjidal_ansar_lera
👍2
Audio
🔜ረመዷን ቀዷ ነበረብኝ እና ሸዋል ከቀዷየ ለማስቀደም ፈልጌ 3ቀን እንደፃምኩ ጓደኛየ ሸዋል እየፃምኩ እንደሁ ስነግራት በምንም ሁኔታ ሸዋል ከቀዷ አይቀደምም 3ቀን ዝም ብለሽ ደከምሽ አለችኝ እኔም ተውኩት ሸዋል መፄሜን ምን ማድረግ ነበረብኝ

አሁን አልፏል ግን ለቀጣይ እውቀት እንዲኖረኝ ፈልጌ. ነው


🎙أبو عبد الله مصفى بن فارس حفظه الله🍃🍃
https://t.me/museffafaris/2172


https://t.me/asarders
🌿قال شيخنا💺/ أبو اليمان عدنان المصقري حفظه الله:

🔷📚 (( ولو آمن أهل الكتاب لكان خيرا لهم في دينهم ودنياهم وأطيب لحياتهم وآخرتهم ولكن كفروا فكان كفرهم شرا لهم في دينهم ودنياهم ))🔷؛

#سلسلة_المسائل_المهمة_
https://t.me/httpsmesjidal_ansar_lera