የሐምዛ ዲናዊ ምክሮች{وصايا حمزة}
532 subscribers
68 photos
17 videos
1 file
69 links
ይህ ቻናል የሀምዛ 【أسد الله】ዲናዊ ምክሮች ብቻ ናቸው የሚለቀቁበት ተከታተሉት።

@Habshey
@Habshey


ማንኛውም ሀሳብና አስተያየት ካለዎት ያድርሱኝ።
Download Telegram
*-*---*-*---**-*-*
★የ…… ሀ …… ም …… ዛ ……
ም …… ክ …… ሮ …… ች……

ከ……ወ ……ር ……ቃ ……ማ ……ው ……
አ ……ን ……ደ ……በ ……ት

يا بني ءادم إن كنتم تعتقدون أني لا أراكم
فلخلل في إيمانكم
وإن كنتم تعتقدون إني أراكم
لماذا جعلتموني أهون الناظرين إليكم.

「የአደም ልጆች ሆይ እኔ እንደማያቹህ የማታምኑ ከሆነ ከኢማናቹህ ጉድለቱ ነው። እኔ እንደማያቹህ የምታምኑ ከሆነ ግን ለምን ወደ እናንተው የበታች ተመልካች ያደረጋችሁኝ ትሆናላቹህ」

قال تعالى؛「وهو السميع البصير」سورة الشورى١١

አሏህም አለ፦{እርሱም ሰሚም ተመልካችም ነው}
"ሱረቱ – አሹራ"11
😢92👍2👏2
*-*---*-*---**-*-*
★የ…… ሀ …… ም …… ዛ ……
ም …… ክ …… ሮ …… ች……

ከ……ወ ……ር ……ቃ ……ማ ……ው ……
አ ……ን ……ደ ……በ ……ት


ربنا يقول في الحديث القدسي.....

أحب ثلاثا وحبي لثلاث أشد
قال أحب الفقير المتواضع
والغني المتواضع أشد
وأحب الشيخ الطائع
والشاب الطائع أشد
وأحب الغني الكريم
والفقير الكريم أشد.
الله الله الله.

⇘ጌታችን በሀዲሱል ቁድስይ ላይ ይህን ይላል፦

☞ሶስትን ሰዎች እወዳለው ለሶስቶች ደሞ ያለኝ ውዴታ የበረታ ነው።

๏「የሚተናነስን ድሀ እወዳለው
ተናናሽን ሀብታም ደሞ አብልጬ እወዳለው」

๏「አሏህን ተገዢ የሆነ ያረጀ ሰው እወዳለው
አሏህን ተገዢ የሆነ ወጣትን ደሞ አብልጬ እወዳለው」

๏「ለጋሽ ሀብታም እወዳለው
ለጋሽ ድሀን ደሞ አብልጬ እወዳለው」

አሏህ አሏህ አሏህ
🥰6👍4🤩31
⇜∣≒¸م∼ن≒ ≒ ب∼ح∼ر≒ ≒ ا∼ل∼م∼ح∽ي∼ط≒∣
∣و≈ص≈ا≈ي≈ا ح≈م≈ز≈ة∣

⇝የ…ሐ…ም…ዛ…
ም…ክ…ሮ…ች…∥
∥ከ…ሰ…ፊ…ው … ባ…ሕ…ር…


ربنا يقول في الحديث القدسي.....

أبغض ثلاثا وبغضي لثلاث أشد.

أبغض الغني المتكبر والفقير المتكبر أشد.
إكره الشاب العاصي والشيخ العاصي أشد
وأبغض الفقير البخيل والغني البخيل أشد.
الله الله الله.

☞ሶስት ሰዎችን እጠላለው ለሶስቱ ያለኝ ጥላቻ ደግሞ የበረታ ነው፦

๏「የሚኩራራ ሀብታምን እጠላለው
የሚኩራራ ድሀን ግን ይብሱኑ እጠላዋለው」

๏「ወንጀለኛ ወጣትን እጠላለው
ወንጀለኛ በእድሜ የገፋ ሰው ግን ይብሱኑ እጠላዋለው」

๏「ስስታም ድሀን እጠላለው
ስስታም ሀብታምን ግን ይብሱኑ እጠላዋለው」

አሏህ አሏህ አሏህ
🥰73👏2
ስለ ባልና ሚስት አንዳንድ ነገር የሚሉ ፁሁፋዊ ምክሮችን ለማካተት አስቤያለው ምን ትላላቹህ ውዶች?
14🤩4🥰3🔥1🙏1
⇜∣≒¸م∼ن≒ ≒ ب∼ح∼ر≒ ≒ ا∼ل∼م∼ح∽ي∼ط≒∣
∣و≈ص≈ا≈ي≈ا ح≈م≈ز≈ة∣

⇝የ…ሐ…ም…ዛ…
ም…ክ…ሮ…ች…∥
∥ከ…ሰ…ፊ…ው … ባ…ሕ…ር…


كي تكوني امرأة صالحة متميزة فعليك بالعلم
عليك بالقراءة والاطلاع لمحو الجهل عنك
في امور الدنيا والدين.

ለየት ያልሽ አሏህን ፈሪ ሴት መሆን ከፈለግሽ በዲን እውቀት ከእውቀት ጋር በማንበብ ነገሮችን በጥልቀት በማየት አደራሽን በዲንና በዱንያ ጉዳዮች ላይ መሀይብነትን ከራስሽ ለመሰረዝ ዘንዳ」
👍82
⇜∣≒¸م∼ن≒ ≒ ب∼ح∼ر≒ ≒ ا∼ل∼م∼ح∽ي∼ط≒∣
∣و≈ص≈ا≈ي≈ا ح≈م≈ز≈ة∣

⇝የ…ሐ…ም…ዛ…
ም…ክ…ሮ…ች…∥
∥ከ…ሰ…ፊ…ው … ባ…ሕ…ር…

ባልና ሚስት

السعادة فى الزواج مشروطة بما إذا كانت الزوجةُ صالحةً؛ قال عليه الصلاة والسلام: (ثلاث من سعادة ابن آدم: المرأة الصالحة، والمسكن الصالح، والمركب الصالح....)؛ رواه أحمد والطبراني والحاكم،

☞ 「በትዳር ውስጥ የደስተኝነት ጉዳይ በትዳር ውስጥ እንደ ቅደመ ሁኔታ የሚቀመጥ ሲሆን ይህም የሚሆነው ሚስትየው አሏህን ፈሪ ከሆነች ነው።

የአሏህ መልዕክተኛ ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ አሉ፦「ሶስት ነገሮች የአደም ልጆች ደስታ ማግኛዎች ደስታዎች ናቸው፦

๏አሏህን ፈሪ የሆነች ሚስት
๏ምርጥ የሆነ ማረፍያ
๏ምርጥ የሆነ መጓጓዣ

ሀዲሱን አህመድ ሀኪም ጦበራንይ ዘግበውታል።
5🥰2👍1
⇜∣≒¸م∼ن≒ ≒ ب∼ح∼ر≒ ≒ ا∼ل∼م∼ح∽ي∼ط≒∣
∣و≈ص≈ا≈ي≈ا ح≈م≈ز≈ة∣

⇝የ…ሐ…ም…ዛ…
ም…ክ…ሮ…ች…∥
∥ከ…ሰ…ፊ…ው … ባ…ሕ…ር…

ባልና ሚስት


عندما تغيب الشمس وتظلم الدنيا تيقى الزوجة الصالحة منيرة في قلب زوجها.

「ፀሀይ በምትገባ ግዜ ዱንያ ትጨልማለች አሏህ ፈሪ ሚስት ደግሞ በባሏ ልብ ውስጥ አብሪ ሆና ትቆያለች」
👍75🥰3
⇜∣≒¸م∼ن≒ ≒ ب∼ح∼ر≒ ≒ ا∼ل∼م∼ح∽ي∼ط≒∣
∣و≈ص≈ا≈ي≈ا ح≈م≈ز≈ة∣

⇝የ…ሐ…ም…ዛ…
ም…ክ…ሮ…ች…∥
∥ከ…ሰ…ፊ…ው … ባ…ሕ…ር…

ባልና ሚስት


المرأة العاقلة تضع السكر في كل ما تقوله للرجل وتنزح الملح في كل ما يقوله لها الرجل.

「ጤነኛ የሆነች ሚስት ለባሏ በምትለው ንግግር ላይ ስኳር ትጨምራለች ቧላ ለርሷ በሚላት ንግግር ላይ ደግሞ ጨውን ታነሳለች」
👍8🥰43
⇜∣≒¸م∼ن≒ ≒ ب∼ح∼ر≒ ≒ ا∼ل∼م∼ح∽ي∼ط≒∣
∣و≈ص≈ا≈ي≈ا ح≈م≈ز≈ة∣

⇝የ…ሐ…ም…ዛ…
ም…ክ…ሮ…ች…∥
∥ከ…ሰ…ፊ…ው … ባ…ሕ…ር…

ባልና ሚስት


لا تنظر ما عند الناس هذه الأولى
الثانية لا تتمنى أن يكون عندك مثل ما عندهم
الأسواء من هذا لا تتمنى أن تزول تعمته وتأتيك
الأسواء من هذا لا تتمنى أن تزول نعمته ولو لم تأتيك.

๏「ሰዎች ዘንድ ስላለ ነገር ተመልካች አትሁን」

๏「ሁለተኛ ፦እነርሱ ዘንድ ያለው ነገር አንተ ጋር እንዲኖር አትመኝ」

๏「ከዚህ የባሰው መጥፎ ነገር አሏህ በዛ ሰው ላይ ያደረገለትን ፀጋ ተወግዶ ወደ አንተ እንዲመጣ መመኘት ነው」

๏「ከዚህ የባሰው መጥፎ ነገር ደግሞ ሰዎች አሏህ በነርሱ ላይ ያደረገውን ፀጋን ከነርሱ እንዲወገድ መመኘት ነው ወዳንተ እንዲመጣ ባትመኝ እንኳ
😢10👍4
መዲና_|_MEDINA_|_የጉዞ_ማስታወሻ_|_አዲስ_ነሺዳ_|_ሙአዝ_ሐቢብ(256k)
<unknown>
"መዲና መዲና"

"አልሀምዱሊላህ ላመስግንህ በጣም"


ለምወዳ………

ግብዣ ይሁንልኝ።
👍5😢31
⇜∣≒¸م∼ن≒ ≒ ب∼ح∼ر≒ ≒ ا∼ل∼م∼ح∽ي∼ط≒∣
∣و≈ص≈ا≈ي≈ا ح≈م≈ز≈ة∣

⇝የ…ሐ…ም…ዛ…
ም…ክ…ሮ…ች…∥
∥ከ…ሰ…ፊ…ው … ባ…ሕ…ር…

ባልና ፍቅር


「عندما تشتاق إلى من تحب يضيق عليك كل شيء」

「ወደ ምትወደው ሰው ስትናፍቅ ሁሉም ነገር ይጠብበሀል」
9🔥3
⇜∣≒¸م∼ن≒ ≒ ب∼ح∼ر≒ ≒ ا∼ل∼م∼ح∽ي∼ط≒∣
∣و≈ص≈ا≈ي≈ا ح≈م≈ز≈ة∣

⇝የ…ሐ…ም…ዛ…
ም…ክ…ሮ…ች…∥
∥ከ…ሰ…ፊ…ው … ባ…ሕ…ር…




ليس كل ما تفقده خسارة
فالإستغناء عمن لا يدرك قيمتنا
حياة جديدة.

「ያጣሀው ነገር ሁሉ ክስረት አይደለም
ደረጃችንን ከማያውቅ ሰው ጋር በራሱ መብቃቃት አዲስ ህይወት ነው」
👍7🥰4
⇜∣≒¸م∼ن≒ ≒ ب∼ح∼ر≒ ≒ ا∼ل∼م∼ح∽ي∼ط≒∣
∣و≈ص≈ا≈ي≈ا ح≈م≈ز≈ة∣

⇝የ…ሐ…ም…ዛ…
ም…ክ…ሮ…ች…∥
∥ከ…ሰ…ፊ…ው … ባ…ሕ…ር…




والله لو علمت السرعة التي سينساك بها الناس بعد موتك لعشت حياتك كلها لله.

「በአሏህ እምላለው ከሞትክ ቡሀላ ሰው በምን ያህል የግዜ ፍጥነት እንደሚረሳህ ብታውቅ ሕይወትህን ሁሉ ለአሏህ ትኖር ነበር
👍12😢6🤩2🥰1
⇜∣≒¸م∼ن≒ ≒ ب∼ح∼ر≒ ≒ ا∼ل∼م∼ح∽ي∼ط≒∣
∣و≈ص≈ا≈ي≈ا ح≈م≈ز≈ة∣

⇝የ…ሐ…ም…ዛ…
ም…ክ…ሮ…ች…∥
∥ከ…ሰ…ፊ…ው … ባ…ሕ…ር…




أربعة لا تظهرها إلا لأربعة

ضعفك إلا لإنسان مخلص.
حزنك إلا لإنسان يفهمك.
سرك إلا لإنسان تثق به.
إحباطاتك إلا لإنسان يثق بك.

አራት ነገሮችን ግልፅ አታድርጋቸው ለአራቶች ቢሆን እንጂ

「ድክመትህን ሀሳቡን ላጠራ ሰው ቢሆን እንጂ
ሀዘንህን ለሚረዳህ ሰው ቢሆን እንጂ
ሚስጥርህን ለምታምነው ሰው ቢሆን እንጂ
ደካማነትህን እንዲሁ ግዴለሽነትህን ባንተ ላይ ለሚተማመን ሰው ቢሆን እንጂ」
👍54
⇜∣≒¸م∼ن≒ ≒ ب∼ح∼ر≒ ≒ ا∼ل∼م∼ح∽ي∼ط≒∣
∣و≈ص≈ا≈ي≈ا ح≈م≈ز≈ة∣

⇝የ…ሐ…ም…ዛ…
ም…ክ…ሮ…ች…∥
∥ከ…ሰ…ፊ…ው … ባ…ሕ…ር…




قي قانون البشر إذا انكسرت الثقة ولو مرة لا تعود وقي قانون الله التائب من الذنب كمن لا ذنب له سبحانك ربي ما أرحمك.

「በሰው ልጆች ሕግ አንድ ግዜም ቢሆን የሰዎችን ዕምነት ከሰበርክ ሌላ አንዲትም እድል ብትሆንም አትመለስም በአሏህ ሕግ ግን ከሐጢያቱ ንስሀ የገባ ልክ ሀጢያት እንደሌለበት ነው አንተ የተጥራራህው ወይ ምን ያህል አዛኝ ነህ」
9👍3😢3
جمعة مباركة

መልካም ጁሙዕ ብያለው ውዶች

#سنن_الجمعة
👈الغسل
👈والتطيب
👈والسواك
👈ويلبس من أحسن ثيابه
👈وقرأة سورة الكهف
👈والتبكير إلى المسجد
👈والإكثار من الدعاء والصلاة على النبي صلى الله عليه وسلم. لأن النبي صلى الله عليه وسلم قال:-
«إن من أفضل أيامكم هو يوم الجمعة فأكثروا من الصلاة عليّ فإن صلاتكم معروضة علي»

#جمعة_مبارك🌙🌙🌙

#የጁምዐ_ሱናዎች
👉
#መታጠብ
👉
#ሽቶ መቀባት
👉
#ጥርስን መፋቅ
👉
#ጥሩ ልብስ መልበስ
👉
#ሱረቱል ከህፍን መቅራት
👉
#በጊዜ ወደ መስጊድ መሄድ
👉
#ዱዐ እና ሰለዋት ማብዛት

#ነቢያችን ዐለይሂ ሷላቱ ወሰላም ምን ይላሉ «በላጭ ቀን ብሎ ማለት እኮ የጁሙዐ ቀን ነው በሱ ቀን ውስጥም በኔ ላይ ሰለዋትን አብዙ የእናንተ ሰለዋት እኮ ለኔ ይቀረብልኛል» አሉ

#መልካም_ጁሙዓህ_ይሁንልን🌙🌙🌙
👍7
አሰላሙ ዐለይኩም ውዶቼ #ሐምዛ ነኝ እንኳን ለዒድ አልኣዷሀ የዐረፋህ በኣል በሰላም አደረሳችሁ በዚሁ አጋጣሚ ይህን የእንኳን አደረሳቹህ መልዕክት ማስተላለፍ የምትሹለት ሰው ካለ ከታች በሚገኘው ሊንክ በመግባት መልዕክቱን እስከ ላኪው ስም እስከሚላከው ስም ጭምር በማስቀመጥ ፍላጎትዎን መሙላት ይችላሉ።

@Habshey
@Habshey
👍5🥰3
ላኪ ፦ሐምዛ

حبي قال عليه الصلاة والسلام: (ثلاث من سعادة ابن آدم: المرأة الصالحة إلى ءاخر الحديث....
رواه أحمد والطبراني والحاكم،


ውዴ ፦የአሏህ መልዕክተኛ ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ አሉ፦「ሶስት ነገሮች የአደም ልጆች ደስታ ማግኛዎች ደስታዎች ናቸው ከነዛ ውስጥ አንዱና በመጀመርያ የጠቀሱት እንደ አንቺ አይነት ያሉ ፈጣሪያቸውን የሚፈሩትን ሴቶችን ነው፦

๏አሏህን ፈሪ የሆነች ሚስት ሀዲሱ ይቀጥላል…

ሀዲሱን አህመድ ሀኪም ጦበራንይ ዘግበውታል።

يقول قائل " من لا يحب وفي قلبه شيء مما يترك ومن يحب وفي قلبه شيء مما يقوى"أنا أحببتك في الله وأتمنى أيضا أن أدوم معك إلى ءاخر حياتي بالسعادة ولا أتمنى الفراق ولا البغض أقول لك إلى ءاخر حياتي أحبكككككككككك بل لا أنساك وأتمنى العيش معك وأعرف لا أستطيع الحياة بدونك وأقول لك أيضا الله يجمعنا معا في الفردوس الأعلى في الجنة ءامين.

عيد السعيد حبي(نبضة قلبي)


🍂አንድ ሰው እንዲህ አለ፦"የማይወድ ሰው በቀልቡ ላይ የሆነ ሊተወው የሚገባ ነገር አለ የሚወድ ሰው በልቡ ላይ የሆነ ሊያጠነክረው።የሚገባ ነገር አለ"አሉ።

☞እኔ ለአሏህ ብዪ ወድጄሻለው እንዲሁ በደስታ እስከመጨረሻው የህይወቴ ፍፃሜ ድረስ ካንቺ ጋር መሆንን እመኛለው መለያየትን ሆነ ጥላቻን ፈፅሞን አልሻም እስከመጨረሻው ድረስ እወድሻለውውውውውው እልሻለው እረ እንደው ይልቅንስ አረሳሽም ህይወትንም ካንቺ ጋር እመኛለው ደሞም አውቃለው ህይወት ያለ አንቺ እንደማይቻል አሏህ በፊርደውሰል አዕላ ያሰባስበን ዘንድ ጠየኩት አሚን።

من يحبك لن يتركك ولو كنت شوكا بين يديه

「አንተን የሚወድህ በእጁ መካከል ያለህ እሾክ እንኳን ብትሆን አይተውህም」አልተውሽም በፍፁም ሀያቲ ኢንሻ አሏህ…

🌹🌹የደስታ ዒድ ይሁንልሽ(የልቤ ትርታ)❤️❤️

ተቀባይ ፦نبضة قلبي
👍5🥰3😁2🤩2
🌺عـيـد الأضـحـى مـبــارك !!!🌺

تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال وكل عام وأنتم بألف خير من أخيكم حمزة(أسد الله).

"መልካም የተባረከ ዒድ አል– ኣዷሀ ይሁንልዎ"

قال الله تعالى:
(وَافْعَلُوا الْخَيْرَ لَعَلَّكُمْ تُفْلِحُونَ)سورة الحج

☝️አሏህ እንዲህ ይላል

「መልካምን ነገር ስሩ ፈላህ (ነጃ) ትወጡ ዘንድ」(ሱረቱ አል–ሀጅ)

☝️ማነው ፈላህን የማይፈልግ ስለዚህ ሁላችንም በቻልነው አቅም ለኸይር እንሽቀዳደም


👍10