*-*---*-*---**-*-*
★የ…… ሀ …… ም …… ዛ ……
ም …… ክ …… ሮ …… ች……
✍ከ……ወ ……ር ……ቃ ……ማ ……ው ……
አ ……ን ……ደ ……በ ……ት
"كل شيء سيأتيك في الوقت المناسب كن من الصابرين .
『ሁሉም ነገር ጊዜውን ጠብቆ ይመጣል ከታጋሾች ሁም』
★የ…… ሀ …… ም …… ዛ ……
ም …… ክ …… ሮ …… ች……
✍ከ……ወ ……ር ……ቃ ……ማ ……ው ……
አ ……ን ……ደ ……በ ……ት
"كل شيء سيأتيك في الوقت المناسب كن من الصابرين .
『ሁሉም ነገር ጊዜውን ጠብቆ ይመጣል ከታጋሾች ሁም』
👍10🥰5❤3🤩2
*-*---*-*---**-*-*
★የ…… ሀ …… ም …… ዛ ……
ም …… ክ …… ሮ …… ች……
✍ከ……ወ ……ር ……ቃ ……ማ ……ው ……
አ ……ን ……ደ ……በ ……ት
عن أَبِي هُرَيْرَةَ رَضِيَ اللَّهُ عَنْهُ قَالَ :
#قال_النبي_ﷺ
مَا نَقَصَتْ صَدَقَةٌ مِنْ مَالٍ، وَمَا زَادَ اللَّهُ عَبْدًا بِعَفْوٍ إِلَّا عِزًّا، وَمَا تَوَاضَعَ أَحَدٌ للَّهِ إِلَّا رَفَعَهُ اللَّهُ
📚رواه مُسْلِم .
⇘ከአቢ ሑረይረተ ረዲየሏሁ ዐንሑ እንደተዘገበው የአሏህ መልዕክተኛ እንዲህ ብለዋል አሉ፦
⇘ "ምፅዋት ከገንዘብ የቀነሰች አትሆንም"
⇘"አሏህ ባርያውን በይቅርታ ምንም አልጨመረለትም ልቅናን ቢሆን እንጂ "
⇘"አንድም ሰው ለአሏህ ብሎ አልተናነሰም አሏህ ከፍ ያደረገው ቢሆን እንጂ"
ሀዲሱን ሙስሊም ዘግበውታል።

❤7👍5
*-*---*-*---**-*-*
★የ…… ሀ …… ም …… ዛ ……
ም …… ክ …… ሮ …… ች……
✍ከ……ወ ……ር ……ቃ ……ማ ……ው ……
አ ……ን ……ደ ……በ ……ት
عن أبي هريرة رضي الله عنه قال :
#قال_النبي_ﷺ
من قال حين يصبحُ وحين يمسي:
سبحانَ اللهِ وبحمدِه مائةَ مرةٍ ،
لم يأتِ أحدٌ يومَ القيامةِ بأفضلِ مما جاء به .
إلا أحدٌ قال مثلَ ما قال، أو زاد عليه
📚رواه مسلم
⇘ከአቢ ሑረይረተ ረዲየሏሁ ዐንሑ እንደተዘገበው የአሏህ መልዕክተኛ እንዲህ ብለዋል አሉ፦
⇘『"ሲያነጋ እንዲሁ ሲያመሽ መቶ ግዜ
"ሱብሀነሏሂ ወቢሀምዲህ"ያለ ሰው
የትንሳኤ እለት እሱ በመጣበት ኽይር(መልካም)ነገር ማንም ሊመጣ አይችልም።ሲቀር ግን እርሱ እንደሰራው አይነት የሰራ አልያ ከሱ አብልጦ የሰራ "』

👍4🥰4👏3
*-*---*-*---**-*-*
★የ…… ሀ …… ም …… ዛ ……
ም …… ክ …… ሮ …… ች……
✍ከ……ወ ……ር ……ቃ ……ማ ……ው ……
አ ……ን ……ደ ……በ ……ት
#قال_النبي_ﷺ
يَا مَعْشَرَ النِّسَاءِ ، تَصَدَّقْن ،
وَأَكْثِرْنَ الاِسْتِغْفَارَ ،
فَإِنِّي رَأَيْتُكُنَّ أَكْثَرَ أَهْلِ النَّارِ
📚رواه مُسْلِم
⇘የአሏህ መልዕክተኛ ዐለይሂ ሶላቱ ወሰላም ሙስሊም በዘገቡት ንግግረቸው እንዲህ አሉ፦
『"እናንተ ሴቶች ሆይ
ሶደቃ(ምፅዋት) ስጡ
እስቲግፋርን አብዙ
እኔ እኮ የእሳት አብዛኛው ቤተሰቦች ሆናቹህ አይቻቹሀለው"』

👍13😢5❤2
*-*---*-*---**-*-*
★የ…… ሀ …… ም …… ዛ ……
ም …… ክ …… ሮ …… ች……
✍ከ……ወ ……ር ……ቃ ……ማ ……ው ……
አ ……ን ……ደ ……በ ……ት
كن سارقا لقلوب الناس
بأخلاقك وجمالك وصبرك وبعفوتك لغيرك
لأن سارق القلوب لا تقطع يده.
⇘『"የሰዎችን ልብ በጥሩ ባህሪክ፣ በውበትክ በትዕግስትህ፣ በሌሎች ይቅር ባይነትህ ሰራቂ ሁን ምክነያቱም የልቦች ሰራቂ እጁ አትቆረጥምና"』

🥰10❤5👍3
*-*---*-*---**-*-*
★የ…… ሀ …… ም …… ዛ ……
ም …… ክ …… ሮ …… ች……
✍ከ……ወ ……ር ……ቃ ……ማ ……ው ……
አ ……ን ……ደ ……በ ……ት
قال رسول الله ﷺ: "مَنْ أَصبَحَ مِنكُمْ آمِنًا فِي سِرْبِهِ مُعَافًى فِي جَسَدِهِ، عِندَهُ قُوتُ يَومِهِ، فَكَأَنَّمَا حِيزَتْ لَهُ الدُّنيا بِحَذَافِيرِهَا" رواه الترمذي.
የአሏህ መልዕክተኛ ሷለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ ይላሉ፦【ከእናንተ መካከል በቤቱ ሰላም ሆኖ ያነጋ በሰውነቱ ላይም ያለ ምንም ችግር እንዲሁ የቀኑም ቀለብ ከእርሱ ጋር ያለው ይህ ሰው ሙሉ ዱንያ እንደተሰጠችው ነው】ሀዲሱን ቲርሚዝይ ዘግበውታል.

👍9
*-*---*-*---**-*-*
★የ…… ሀ …… ም …… ዛ ……
ም …… ክ …… ሮ …… ች……
✍ከ……ወ ……ር ……ቃ ……ማ ……ው ……
አ ……ን ……ደ ……በ ……ት
والله ما طلعت شمسٌ ولا غرُبت
إِلّا وحُبّكَ مقرونٌ بأَنفاسي
ولا جلستُ إِلى قومٍ أُحدِّثُهُم
إِلّا وأَنتَ حديثي بينَ جُلّاسي
『"በአሏህ እምላለው ፀሀይቷ ወጥታ አልገባችም ውዴታህ በእስትንፋሴ የተቆራኘ ሆኖ ቢሆን እንጂ ሰዎችን ለማናገርም አልተቀማመጥኩም በተቀመጡት መሀል ወሬ ስላንተ ቢሆን እንጂ"』

👏7❤5
#የኔ ምክሮች
✍ከቀናቶች ሁሉ በላጩ ቀን ጁሙዓ ነው ብለዋል ረሱሉና ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا إِذَا نُودِيَ لِلصَّلَاةِ مِن يَوْمِ الْجُمُعَةِ فَاسْعَوْا إِلَىٰ ذِكْرِ اللَّهِ وَذَرُوا الْبَيْعَ ۚ ذَٰلِكُمْ خَيْرٌ لَّكُمْ إِن كُنتُمْ تَعْلَمُونَ
(ሱረቱ አል- ጁሙዓህ - 9)
【እናንተ ያመናችሁ ሆይ! በዐርብ ቀን ለስግደት ጥሪ በተደረገ ጊዜ ወደ አላህ ማውሳት ኺዱ፡፡ መሸጥንም ተዉ፡፡ ይህ የምታውቁ ብትኾኑ ለእናንተ በጣም የተሻለ ነው ፡】
┈┈┈┈••◉❖◉●••┈┈┈┈
🌟⭐️ በጁምአ ሱናዎች እንበርታ!
✅ገላን መታጠብ
✅ሽቶ መቀባት ለወንድ
✅ልብስ መቀየር
✅ጥፍርን ማሳጠር
✅በጊዜ ወደ መስጂድ መሄድ
✅ሶለዋት ማብዛት
✅ሱረቱል ካህፍን መቅራት
✅ሲዋክ መጠቀም
✅ኹጥባን በጥሞና ማዳመጥ
✅ከጁምአ ቡሀላ የሱና ሶላት መስገድ
✅ዱአ ማድረግ
تقبّل اللهُ طاعاتكم
جُمعَةٌ طيبةٌ مُبارَكةٌ علَينَا وَعَلَيكُم وَعَلَى أهْلِكُم وَمَنْ تُحِبُّون وَرَزَقَنا اللهُ وإِيّاكُم من خَيْرَاتِ وبَرَكاتِ وأسْرَارِ هَذَا اليْوْمِ المُبَارَك
አሏህ አምልኮዋችሁን ይቀበላችሁ።
መልካም ጥሩ የተባረከች ጁሙዕ ለኛም ለናንተም ለቤተሰቦቻችሁም ለምትወዱትም ይሁን።አሏህ መልካም ነገሮችን በረካዎችን ይወፍቀን።
┈•✿•˚•❀•˚•✿•˚•❀•˚•✿•┈
የተባረከ ጁምዓ
ይሁንላችሁ!
https://t.me/hamzaasedullah
https://t.me/hamzaasedullah
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆

👍5❤1
*-*---*-*---**-*-*
★የ…… ሀ …… ም …… ዛ ……
ም …… ክ …… ሮ …… ች……
✍ከ……ወ ……ር ……ቃ ……ማ ……ው ……
አ ……ን ……ደ ……በ ……ት
الناس الذين يعرفون القليل يتحدثون كثيرا
أما الذين يعرفون الكثير فلا يتحدثون إلا قليلا.
☞『"ትንሽ የሚያውቁ ሰዎች ብዙ ያወራሉ
እነዛ ግን ብዙ የሚያውቁ ሰዎች ትንሽን እንጂ አያወሩም"』

👍15❤3
*-*---*-*---**-*-*
★የ…… ሀ …… ም …… ዛ ……
ም …… ክ …… ሮ …… ች……
✍ከ……ወ ……ር ……ቃ ……ማ ……ው ……
አ ……ን ……ደ ……በ ……ት
عندما تشعر أنك على وشك الاستسلام فكر في أولئك الذين يتمنون رؤيتك فاشلا.
『"እጅ ለመስጠት እንደተቃረብክ ባወቅክ ግዜ እነዛ ያንተን ሂክማ ቢስነትህን (ደካማነትህን) የሚመኙትን አስብ"』

👍13❤5
*-*---*-*---**-*-*
★የ…… ሀ …… ም …… ዛ ……
ም …… ክ …… ሮ …… ች……
✍ከ……ወ ……ር ……ቃ ……ማ ……ው ……
አ ……ን ……ደ ……በ ……ት
هل حدث لك أنك اشتقت إلى أحدهم حتى ضاقت نفسك وبكيت.
『"ልብህ ከመጥበቡ የተነሳ አንድን ሰው ናፍቀህ ልብህ አልቅሶ ያውቃል"』
★የ…… ሀ …… ም …… ዛ ……
ም …… ክ …… ሮ …… ች……
✍ከ……ወ ……ር ……ቃ ……ማ ……ው ……
አ ……ን ……ደ ……በ ……ት
هل حدث لك أنك اشتقت إلى أحدهم حتى ضاقت نفسك وبكيت.
『"ልብህ ከመጥበቡ የተነሳ አንድን ሰው ናፍቀህ ልብህ አልቅሶ ያውቃል"』
👍12🥰4😢2
የሐምዛ ዲናዊ ምክሮች{وصايا حمزة}
*-*---*-*---**-*-* ★የ…… ሀ …… ም …… ዛ …… ም …… ክ …… ሮ …… ች…… ✍ከ……ወ ……ር ……ቃ ……ማ ……ው …… አ ……ን ……ደ ……በ ……ት هل حدث لك أنك اشتقت إلى أحدهم حتى ضاقت نفسك وبكيت. 『"ልብህ ከመጥበቡ የተነሳ አንድን ሰው ናፍቀህ ልብህ አልቅሶ ያውቃል"』
*-*---*-*---**-*-*
★የ…… ሀ …… ም …… ዛ ……
ም …… ክ …… ሮ …… ች……
✍ከ……ወ ……ር ……ቃ ……ማ ……ው ……
አ ……ን ……ደ ……በ ……ት
سلامة الدين لا يعدلها كل مال الدنيا والصبر مفتاح كل خير,
『"የዲን ሰላምነት የዱንያ ብር ባጠቃላይ አይገዳደረውም ትዕግስት ደግሞ የመልካም ነገሮች ባጠቃላይ መክፈቻ ቁልፍ ነው"』
https://t.me/hamzaasedullah
★የ…… ሀ …… ም …… ዛ ……
ም …… ክ …… ሮ …… ች……
✍ከ……ወ ……ር ……ቃ ……ማ ……ው ……
አ ……ን ……ደ ……በ ……ት
سلامة الدين لا يعدلها كل مال الدنيا والصبر مفتاح كل خير,
『"የዲን ሰላምነት የዱንያ ብር ባጠቃላይ አይገዳደረውም ትዕግስት ደግሞ የመልካም ነገሮች ባጠቃላይ መክፈቻ ቁልፍ ነው"』
https://t.me/hamzaasedullah
Telegram
ስክነት የሚቸሩ አንደበቶች በኡስታዝ ሐምዛ ብእር (اسد الله)
ስክነት የሚቸሩ አንደበቶች
በኡስታዝ ሐምዛ ብእር (اسد الله)
በኡስታዝ ሐምዛ ብእር (اسد الله)
👍9🥰5❤1
*-*---*-*---**-*-*
★የ…… ሀ …… ም …… ዛ ……
ም …… ክ …… ሮ …… ች……
✍ከ……ወ ……ር ……ቃ ……ማ ……ው ……
አ ……ን ……ደ ……በ ……ት
قال لقمان الحكيم لابنه: "يا بُنيّ لا تُرِ النّاس أنك تخشى الله ليكرموك وقلبُك فاجر". معناه فإن ذلك رياء ونفاق
『"ሉቅማኑል ሀኪም ለልጃቸው እንዲህ አሉት፦
ልጄ ሆይ ሰዎች እንዲወዱህ(እንዲያከብሩህ) ብለህ አሏህን ፈሪ መምሰልን አታሳይ ውስጥህ መጥፎ ሆኖ ሳለ"』
ምክነያቱን የዚህ ትርጉም ንፍቅና ነውና።

👍8❤2
*-*---*-*---**-*-*
★የ…… ሀ …… ም …… ዛ ……
ም …… ክ …… ሮ …… ች……
✍ከ……ወ ……ር ……ቃ ……ማ ……ው ……
አ ……ን ……ደ ……በ ……ት
إذا نطق السفيه فلا تجبه
فخير من إجابته السكوت.
『"ጥበብ የለሽ ሰው ሲናገር መልስ አትስጠው
ለእርሱ ከሚሰጠው መልሱ መልካም የሆነው(የተሻለው) ዝምታ ነው"』
★የ…… ሀ …… ም …… ዛ ……
ም …… ክ …… ሮ …… ች……
✍ከ……ወ ……ር ……ቃ ……ማ ……ው ……
አ ……ን ……ደ ……በ ……ት
إذا نطق السفيه فلا تجبه
فخير من إجابته السكوت.
『"ጥበብ የለሽ ሰው ሲናገር መልስ አትስጠው
ለእርሱ ከሚሰጠው መልሱ መልካም የሆነው(የተሻለው) ዝምታ ነው"』
👍9🥰3❤2
*-*---*-*---**-*-*
★የ…… ሀ …… ም …… ዛ ……
ም …… ክ …… ሮ …… ች……
✍ከ……ወ ……ር ……ቃ ……ማ ……ው ……
አ ……ን ……ደ ……በ ……ት
راحةُ الجسمِ في قِلَّةِ الطعام.
وراحةُ الـــرُّوحِ في قِلَّةِ الآثام.
وراحةُ القَلْبِ في قِلَّةِ الاهتمامِ للدُّنيا.
وراحةُ اللِّسـانِ في قِلَّةِ الكلامِ.
⇘የሰውነት እረፍት(ሰላም)የሚመጣው ምግብ በመቀነስ ነው።
⇘የነፍስ እረፍት(ሰላም)የሚመጣው ወንጀል በመቀነስ ነው።
⇘የልብ እረፍት(ሰላም)የሚመጣው በዱንያ ላይ ያለንን ሀሳብ በመቀነስ ነው።
⇘የምላስ እረፍት(ሰላም)የሚመጣው ንግግር በመቀነስ ነው።

👍9❤1
*-*---*-*---**-*-*
★የ…… ሀ …… ም …… ዛ ……
ም …… ክ …… ሮ …… ች……
✍ከ……ወ ……ር ……ቃ ……ማ ……ው ……
አ ……ን ……ደ ……በ ……ት
☞「ማስታወሻነቱ ለባለቤቴ ናድያ ይሁንልኝ」
لا تجعل قلبك مثل النهر
يشرب منه من يشاء
اجعل قلبك مثل البحر
لا يشرب منه إلا الغارق فيه.
『"ልብህን ልክ እንደ ወንዝ
የፈለገ ሁሉ እንዲጠጣ አታድርግ
ልብህን ልክ እንደ ባህር አድርግ
ከእርሱ ማንም የማይጠጣ በውስጡ የሰመጠ የሆነ እንጂ"』
ከልቤ አከብርሻለው።
★የ…… ሀ …… ም …… ዛ ……
ም …… ክ …… ሮ …… ች……
✍ከ……ወ ……ር ……ቃ ……ማ ……ው ……
አ ……ን ……ደ ……በ ……ት
☞「ማስታወሻነቱ ለባለቤቴ ናድያ ይሁንልኝ」
لا تجعل قلبك مثل النهر
يشرب منه من يشاء
اجعل قلبك مثل البحر
لا يشرب منه إلا الغارق فيه.
『"ልብህን ልክ እንደ ወንዝ
የፈለገ ሁሉ እንዲጠጣ አታድርግ
ልብህን ልክ እንደ ባህር አድርግ
ከእርሱ ማንም የማይጠጣ በውስጡ የሰመጠ የሆነ እንጂ"』
ከልቤ አከብርሻለው።
❤10👍6🥰5🤩2
*-*---*-*---**-*-*
★የ…… ሀ …… ም …… ዛ ……
ም …… ክ …… ሮ …… ች……
✍ከ……ወ ……ር ……ቃ ……ማ ……ው ……
አ ……ን ……ደ ……በ ……ት
اعلم بأن أجمل العطور
ليس ما تضعه على جسدك وملابسك
بل ما تضعه على لسانك وتشعر به الآخرين.
『"እወቅ፦ ውብ የሆነው ሽታ
በልብስህና በአካልህ ላይ የምታደርገው ሳይሆን
በምላስህ ላይ ምታደርገው ነው ሌሎችን በዚህ ውብ ሽታ ስሜቱ እንዲሰማቸው ምታደርጋቸው"』

❤5👍3🤩1
*-*---*-*---**-*-*
★የ…… ሀ …… ም …… ዛ ……
ም …… ክ …… ሮ …… ች……
✍ከ……ወ ……ር ……ቃ ……ማ ……ው ……
አ ……ን ……ደ ……በ ……ት
(الْإِحْسَانُ ؛ أَنْ تَعْبُدَ اللَّهَ كَأَنَّكَ تَرَاهُ فإنْ لَمْ تَكُنْ تَرَاهُ فإنَّهُ يَرَاكَ)
የኢማን ትልቁ ደረጃ ብሎ ማለት(መልካም ስራ ብሎ ማለት)፦
『አሏህን እንደምታየው ሆነህ ልትገዛው ነው አንተ ባታየውም እርሱ ያይሀልና』

👍7🥰2❤1
*-*---*-*---**-*-*
★የ…… ሀ …… ም …… ዛ ……
ም …… ክ …… ሮ …… ች……
✍ከ……ወ ……ር ……ቃ ……ማ ……ው ……
አ ……ን ……ደ ……በ ……ት
المجد لمن اختار الصمت، حين كان قادر جدًا على قول أسوأ الكلمات!..
لأنه يعرف جيدًا أنه:↓
ما من كلمة سيئة تمرّ بلا ثمن!.
「 " ብዙ መጥፎ ቃላቶችን ለመናገር በሚችልበት ሰኣት ልቅና ይገባው ዝምታን ለመረጠ ምክነያቱም ይህ ሰው አንድም ቃል ያለ ምንም ዋጋ እንደማታልፍ ያውቃልና"」
ሒሳብ ከጌታው ጋር መኖሩን አልዘነጋምና…

👍7❤3👏1