#የኔ ምክሮች
الهوى يدعو إلى اللذة الحاضرة من غير فكر في عاقبة ويحث على نيل الشهوات عاجلا وإن كانت سببا للألم والأذى في العاجل فأما العاقل فإنه ينهى نفسه عن لذة تعقب ألما وشهوة تورث ندما.
#ስሜት ያለ ምንም ስለ ዘውታሪ ነገር ያለማሰብ ወደ ግዜያዊ ፍላጎት ይጣራል በፍጥነት ወደ ግዜያው ስሜቶችን ወደ ማግኘት ይገፋፋል ይህች ስሜት ለህመም እንዲሁ ለመቸገር የፍጥነት ምክነያት ናት። ነገር ግን ጤነኛ ሰው እርሱ ነው ነፍሱን ከዘውታሪ የስሜት ህመም የሚጠብቅ …
ስሜት ፀፀትን ታወርሳለች ።

👍3
#የኔ ምክሮች
● #ኢማሙ_አቡ_ጀዕፈር አጧሐዊይ የአህለሱና ወልጀማዓ እምነትን በሚጠቅሱባት ኪታብ እንድህ አሉ፦
"تَعالى عَنِ الْحُدُودِ وَالْغَاياتِ والأَرْكَانِ والأعْضَاءِ والأَدَواتِ لا تَحْويِهِ الْجِهَاتُ السِّتُّ كَسَائِرِ الْمُبْتَدَعَاتِ".
«አሏሕ ከመጠን፣ ከመጨረሻ፣ ከማዐዘናት፣ ከትላልቅ የሰውነት ክፍሎችና ከትናንሽ የሰውነት ክፍሎች የተጥራራ ነው። በስድስቱም አቅጣጫ እንደፍጡራን አይገለፅም።»
•ሁዱድ ማለት መጠነቁስ ሲሆን አሏሕ መጠነቁስን ፈጣሪ እንጅ እርሱ (አሏሕ) መጠነቁስ አይደለም።
•መህዱድ (መጠነቁስ) ደግሞ በሸሪዐና በቋንቋ ሊቃውንቶች ዘንድ ማንኛውም መጠን ያለው ነገር ትንሽም ይሁን ትልቅ መህዱድ ይባላል።
•ጛያት ማለት መጨረሻ ሲሆን እርሱም የፍጡር ባህሪ ነው።
•አርካን ማለት ጐን ማለት ሲሆን እሱም የፍጡር መገለጫ ነው።
•አእዷዕ ማለት ትላልቅ የሰውነት ክፍሎች እንደ እጅ፣ እግርና ፊትን ይመስል።
•አድዋት ማለት ትናንሽ የሰውነት ክፍሎች እንደ አይን፣ ምላስ እና ድድ ይመስል
وقَوْلِهِ "لا تَحْويهِ الْجِهَاتُ السِّتُّ":
°ትርጉሙ፦አሏሕ ያለ ቦታ ያለ አቅጣጫ ያለ ነው ማለት ነው።
°አቅጣጫዎች ስድስት ሲሆኑ እነሱም ላይ፣ ታች፣ ቀኝ፣ እግራ፣ ፊት፣ ኃላ ናቸው።
ከነዚህ ውስጥ አሏሕ በአንዱም አይገለፅም በታች ነው እንደማይባለው ሁሉ በላይ ነው አይባልም።
https://t.me/hamzaasedullah

Telegram
ስክነት የሚቸሩ አንደበቶች በኡስታዝ ሐምዛ ብእር (اسد الله)
ስክነት የሚቸሩ አንደበቶች
በኡስታዝ ሐምዛ ብእር (اسد الله)
በኡስታዝ ሐምዛ ብእር (اسد الله)
❤5
#የኔ ምክሮች
📌 አሏሕ በአካሎች ከመገለፅ የተጥራራ ጌታ ነው አሏሕን በአካል መግለፅ ከፍጡራን ጋር ማመሳሰል ነው! ይህ ደግሞ ጥርጥር የሌለበት ክህደት ነው!!
📌 ኢማሙ ዓልይ ረድየሏሁ ዓንሁ እንዳሉት፦
قال الإِمام علي رضي الله عنه "من زعم ان الهنا محدود فقد جهل الخالق المعبود"رواه ابو نعيم في حلية اَلأَولياء
“ጌታችን መጠን (ማለትም አካል) ነዉ ብሎ የሚያምን ሰዉ ካለ ይህ በርግጥ ጃሂል ነዉ የሚገዛዉን ጌታ አላወቀም።”
© አቡ ኑዓይም አል’ስባሀንይ ከኑዕማን ብኑ ሰኢድ ይዘው ሒሊየቱ-ል-አውሊያእ ላይ ዘግበውታል።

👍3❤2
#የኔ ምክሮች
📌 ኢብኑ ሙዐሊሙ’ል’ቁረይሽ ነጅሙል ሙህተድ ወረጅሙል ሙዕተድ 588 ገፅ ላይ እንደጠቀሱት፦
{عن عَليّ رضيَ اللهُ عنهُ قَالَ:
سَيَرجِعُ قَومٌ مِنْ هَذِهِ الأُمّةِ عِندَ اقتِرَابِ السّاعَةِ كُفّارًا.
📌 ሰይዱና ዐልይ አሁንም እንድዚህ አሉ፦
«ከዚች ኡማ የውመል ቂያማ ሲቀርብ ሰዎች ወደ ክህደት ይገባሉ።»
قَالَ رَجُلٌ: يَا أَمِيرَ المؤمنينَ كُفرُهُم بماذَا أَبِالإحْدَاثِ أَم بِالإنْكَارِ؟
•በዚህን ጊዜ አንድ ሰው « አንቱ የመዕመናን አዛዥ ሆይ!!! ክህደታቸው በምንድ ነው? አድስ በመፍጠር ነው ወይስ ያለውን በመካድ ነው?»
فَقالَ: "بل بالإنكَارِ يُنْكِرُونَ خَالِقَهُم فيَصِفُونَه بالجِسمِ والأَعضَاء".
«በመካድ ነው። ፈጣሪያቸውን ክደው በአካል እና በክፍለ አካል ይገልፁታል።»
አሏህ ይጠብቀንና።

❤3
#የኔ ምክሮች
قال إمام أبو حنيفة في كتاب الفقه الأكبر؛
روية الله في الاخرة
وكان الله تعالى خالقا قبل ان يخلق ورازقا قبل ان يرزق والله تعالى يرى في الآخرة ويراه المؤمنون وهم في الجنة بأعين رؤوسهم بلا تشبيه ولا كيفية ولا يكون بينه وبين خلقه مسافة
ታላቁ ኢማም አቡሀኒፋህ በፊቅሁል አክበር ላይ እንዲህ አሉ፦
አሏህን በአኺራ ስለማየት፦
👉አሏሁ ተዕላ ፍጡርን ሳይፈጥር በፊት በፈጣሪነት ይገለፅ ነበር እንዲሁ ሲሳይን ሳይለግስ በለጋሽነት ይገለፅ ነበር አሏሁ ተዕላ በመጨረሻው ዓለም ይታያል አማኞች ያዩታል እነርሱ በጀነት ውስጥ ሆነው በአናታቸው ላይ ባለው አይን አሏህን ያለ ማመሳሰል ያለ እንዴታ እንዲሁ በእነርሱና በአሏህ መካከል የቦታ እርቀት ሳይኖር አሏህን ያዩታል አሉ።
ምክነያቱም አሏህ በቦታ ስለማይገለፅ።

( فَسَبِّحْ بِحَمْدِ رَبِّكَ )
الحجر (98)
🙏【ጌታህን ከማመስገን ጋር አጥራው】
https://t.me/hamzaasedullah
https://t.me/hamzaasedullah
መልካም ኽሚስ ውዶቼ
الحجر (98)
🙏【ጌታህን ከማመስገን ጋር አጥራው】
https://t.me/hamzaasedullah
https://t.me/hamzaasedullah
መልካም ኽሚስ ውዶቼ
#የኔ ምክሮች
قَالَ الإِمَامُ الشَّافِعِيُّ فِي كِتَابِهِ الأُمِّ: "وَبَلَغَنَا أَنَّهُ كَانَ يُقَالُ: إِنَّ الدُّعَاءَ يُسْتَجَابُ فِي خَمْسِ لَيَالٍ فِي لَيْلَةِ الْجُمُعَةِ، وَلَيْلَةِ الأَضْحَى، وَلَيْلَةِ الْفِطْرِ، وَأَوَّلِ لَيْلَةٍ مَنْ رَجَب، وَلَيْلَةِ النِّصْفِ مِنْ شَعْبَانَ" اهـ
ኢማሙ ሻፊኢይ ኡም በተባለ ኪታባቸው ላይ ምን አሉ:-
«ደርሶናል ይባላል አሉ ዱዓ በአምስት ሌሊት ሙስተጃብ ይሆናል አሉ
👉(1ኛ:-የጁሙዓ ሌሊት) አሁን ያለንበት ለሊት
2ኛ:_የዒደል_አድሀ_ሌሊት
3ኛ:-የዒደል ፊጥር ሌሊት
4ኛ:-የረጀብ ወር የመጀመሪያው ቀን ሌሊት
5ኛ:-የሻዕባን አጋማሽ ሌሊቱ ናቸው አሉ።
በነዚ በአምስት ሌሊት አንድ ሰው ዱዓ አድርጎ አያጣም አሉ።

❤3👍2
#የኔ ምክሮች
ولا تبالي لكلام الناس ولو طرحوا إليك الكلمات السخيفة ابن بهذه الكلمات حياتك ولا تمنحها أن تكسر عظمك وقلبك لأن الله هو الذي يجازي كل الظالمين على قدر جريمتهم.
ለሰዎች ንግግር አትጨነቅ አስቀያሚ ንግግሮችንም ወደ አንተ ቢወረውሩብህ በነዚህ ንግግሮች ህይወትህን ገንባበት አጥንትህን እንድትሰብረው አትፍቀድላት እርሱ አሏህ ነው በዳዮችን በወንጀላቸው ልክ ቅጣቱን ሚከፍላቸውና።

❤3👍3
#የኔ ምክሮች
الإنسانُ العَاقلُ يُهِمُّه دِينُه يُهِمُّه ءاخِرتُه لا يُبالي بمَن أحَبَّه و بمَن أبغَضَه بَعدَ أن يكونَ مُلتَزمًا لدِينِه مُلتَزمًا لتَقوى الله لا يُبالي بعدَ ذلك لمن أحبَّه و لمن كَرهَه و لمن مدَحَه و لمن ذمَّه. الخَلقُ لا يَضُرّونَ و لا يَنفَعُونَ إلا بمشيئَةِ الله.
🪀ጤነኛ ሰው እምነቱ እንዲሁ ቀጣይኛዉ ዓለሙ የሚያስጨንቀው ነው ባራቀው እንዲሁ በወደደው የማይጨነቅ ነው ይህም የሚሆነው በአሏህ ዲን ላይ እንዲሁ በአሏህ ፍራቻ ላይ የፀና እንደሆነ ከዛ ቡሀሏ ለወደደው እንዲሁ ለጠላው እንዲሁ ላወደሰው እንዲሁ ላወገዘው የማይጨነቅ ነው ባሮች አይጎዱም አይጠቅሙም በአሏህ ፍላጎት ቢሆን እንጂ።
https://t.me/hamzaasedullah
👆👆👆
ተቀላቀሉት
الإنسانُ العَاقلُ يُهِمُّه دِينُه يُهِمُّه ءاخِرتُه لا يُبالي بمَن أحَبَّه و بمَن أبغَضَه بَعدَ أن يكونَ مُلتَزمًا لدِينِه مُلتَزمًا لتَقوى الله لا يُبالي بعدَ ذلك لمن أحبَّه و لمن كَرهَه و لمن مدَحَه و لمن ذمَّه. الخَلقُ لا يَضُرّونَ و لا يَنفَعُونَ إلا بمشيئَةِ الله.
🪀ጤነኛ ሰው እምነቱ እንዲሁ ቀጣይኛዉ ዓለሙ የሚያስጨንቀው ነው ባራቀው እንዲሁ በወደደው የማይጨነቅ ነው ይህም የሚሆነው በአሏህ ዲን ላይ እንዲሁ በአሏህ ፍራቻ ላይ የፀና እንደሆነ ከዛ ቡሀሏ ለወደደው እንዲሁ ለጠላው እንዲሁ ላወደሰው እንዲሁ ላወገዘው የማይጨነቅ ነው ባሮች አይጎዱም አይጠቅሙም በአሏህ ፍላጎት ቢሆን እንጂ።
https://t.me/hamzaasedullah
👆👆👆
ተቀላቀሉት
Telegram
ስክነት የሚቸሩ አንደበቶች በኡስታዝ ሐምዛ ብእር (اسد الله)
ስክነት የሚቸሩ አንደበቶች
በኡስታዝ ሐምዛ ብእር (اسد الله)
በኡስታዝ ሐምዛ ብእር (اسد الله)
❤3
#የኔ ምክሮች
#የነብዩ_ﷺ_ሙሐመድ_የሚስቶቻቸው ስሞች ★
★زوجات الرسول ﷺ ﺇﻧّﻬﻦ ﺍﺛﻨﺘﺎ ﻋﺸﺮﺓ ﺯﻭﺟﺔً،
(١) ☜السيدة خديجة بنت خوليد
(٢)☜السيدة السودة بنت زمعة
(٣)☜السيدة عائشة بنت ابي بكر
(٤)☜السيدة حفصة بنت عمران
(٥)☜السيدة زينب بنت خزيمة
(٦)☜السيدة هند بنت أمية
(٧)☜السيدة زينب بنت جحش
(٨)☜السيدة جورية بنت الحارث
(٩)☜ السيدة ﻣﺎﺭﻳﺔ ﺍﻟﻘﺒﻄﻴﺔ ﺑﻨﺖ ﺷﻤﻌﻮﻥ
(١٠)☜السيدة رملة بنت ابي سفيان
(١١)☜ السيدة صفية حيي بن اخطب
(١٢)☜السيدة ميمونة بنت الحارث
#የነብዩ_ሙሐመድ_ﷺ_ሚስቶቻቸው_12_ነው እነሱም፦👇👇👇
①☞ ሰይደቲ #ኸዲጃ ቢንቲ ኹይሊድ
②☞ ሰይደቲ #ሰውዳእ ቢንቲ ዘመዐህ
③☞ ሰይደቲ #አዒሻ ቢንቲ አቡበክር
④☞ ሰይደቲ #ሓፍሷ ቢንቲ ዒምራን ልጅ
⑤☞ ሰይደቲ #ዘይነብ ቢንቲ ኹዘይማህ
⑥☞ ሰይደቲ #ሂንድ ቢንቲ አሚያህ
⑦☞ ሰይደቲ #ዘይነብ ቢንቲ ጀሕሽ
⑧☞ ሰይደቲ #ጁወይሪያ ቢንቲ ሓሪስ
⑨☞ሰይደቲ #ማሪያ_አልቂብጢያ ቢንቲ ሸምዑን
10☞ ሰይደቲ #ረምላ ቢንቲ አቡ ሱፍያን
11☞ ሰይደቲ #ሶፍያ ቢንቲ ሓይይ
12☞ ሰይደቲ #መይሙና ቢንቲ ሓሪስ

❤2👍2
#የኔ ምክሮች
📝#አሏህን_ማወቅ
روى البخاري أن رسول الله صلى الله عليه وسلم قال: (كان الله ولم يكن شىء غيره)معناه كان الله وحده في الأزل.
كان موجودًا بلا مكان ولا جهة وبعد أن خلق كل شىء لم يتغير مازال موجودًا بلا مكان ولا جهة لأن التغير هو أقوى علامات الحدوث.
🪀ኢማሙ ቡኻሪይ በዘገቡት ሀዲስ የአሏህ መልዕክተኛ ዐለይሂ ሶላቱ ወሰላም እንዲህ ብለዋል፦
【"አሏህ ነበር ምንም ነገር ሳይኖር በፊት" 】
👉አሏህ ምንም ነገር ሳይኖር በብቸኝነት ነበር፡፡ ቦታና አቅጣጫ ሳይኖር በፊት ያለ ቦታና ያለ አቅጣጫ ነበር ሁሉንም ነገር ከፈጠረ በኃላ ደግሞ ያለ ቦታና ያለ አቅጣጫ መኖሩ አይወገድም ምክንያቱም መቀያየር የፍጡራኖች ትልቁ ምልክት ነዉና አሏህ ደግሞ ፍጡሮችን አይመስልም።
الله موجـود بـلا مكـان ولا جهـة
https://t.me/hamzaasedullah
ሊንኩን ሼር እናድርግ።

❤6
#የኔ ምክሮች
قال رسول الله ﷺ: "مَنْ أَصبَحَ مِنكُمْ آمِنًا فِي سِرْبِهِ مُعَافًى فِي جَسَدِهِ، عِندَهُ قُوتُ يَومِهِ، فَكَأَنَّمَا حِيزَتْ لَهُ الدُّنيا بِحَذَافِيرِهَا" رواه الترمذي.
🪀ነብያችን ሷለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም እንዲህ አሉ፦【"ከእናንተ መካከል በቤቱ ሰላም ሆኖ ያነጋ በሰውነቱ ያለ ምንም ህመም ያደረ ሰው እንዲሁ የቀኑ ቀለብ እርሱ ዘንድ ያለው ሰው ይህ ሰው ዱንያ በጥቅሉ እንደተሰጠችው ነው"】ቲርሚዝይ ዘይግበውታል

٭قال أحدٌ من العلماء؛ لو أظْهَر اللهُ حالَ كُلّ إنسَانٍ في القَبرِ مَا تَدافَنَ النّاسُ
ከዑለማዎች የሆኑት አንዱ እንዲህ አሉ፦"አሏሁ ተዕላ ሰዎች በቀብራቸው ላይ ያሉበትን ሁኔታ ብያሳይ አንዱ አንዱን ባልቀበረ ነበር አሉ።

❤2
#የኔ ምክሮች
الـإسـراء والـمـعـراج التاسع
✍ኢስራእ_እና_ሚዕራጅ ዘጠኝ
✍ከዛም መልዕክተኛው ሶለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም #ከሲድረተል_ሙንተሀ በኋላ ከጂብሪል ጋር የተለያዩ ሲሆን መላኢካዎች ከለውሁል መህፉዝ ላይ ወስደው በሚፅፉ ጊዜ የቀለማቸው ድምፅ እስከሚሰማበት ቦታ ድረስ ደርሰዋል። #እዛም ቦታ ላይ ሁነው ያለ ድምጽ ያለ ፊደል ያለ ቋንቋ እንዲሁም የዓለማትን ንግግር በጭራሽ የማይመስለውን የአሏህን ንግግር የሰሙ ሲሆን ከዛም #ነብዩ ሙሐመድ ﷺ ከዚህ ከአሏህ ንግገር #የ50_ሶላቶችን ግዴታነት ተረድተዋል።
✍ #የተበላሹ የሆኑ መፅሐፎች ውስጥ እንደሚገኝው ይህ ቦታ ማለትም ከሲድረተል ሙንተሀ በላይ ያለው ቦታ የአሏህ መኖር የሚጠናቀቅበት ቦታ አይደለም ምክንያቱም አሏህ ያለ ቦታ ያለ ነውና።
#ክፍል አስር ይቀጥላል .......

الـإسـراء والـمـعـراج العاشر
✍ኢስራእ_እና_ሚዕራጅ አስር
#እደግመዋለሁ በቁርአንም ሆነ በሃዲስ እንደዚህ የሚል የለም“ #ነቢዩ_ﷺ ወደ ሰማይ የወጡት አሏህ እዛ ስላለ ነው”የሚል የለም........እሺ ታዲያ አሁን በአሏህ ይሁንባችሁ እና ቁርአን ሃዲስ ያላለውን #ውሃቢያ ከራሱ ምናብ ተነስቶ አየህ ወደላይማ የወጡት አሏህ እዛ ስለሆነ ነው ቢለን እንዴት ነው የምንቀበለው???? ያ ሰላም እኛ ቁርአን እየጠቀስን እሱ ምናቡ የሚለውን እንድንከተል ሲፈልግ አያናድም????
#ምናቡን ከሆነ የሚከተለው በሉት
#ነቢዩሏህ_ሙሳ_ተውራትን_የተቀበሉት የት ነው?ያለ ድምጽ ያለ ፊደል ያለ ቋንቋ እንዲሁም የዓለማትን ንግግር በጭራሽ የማይመስለውን የአሏህን ንግግር የሰሙት እሳቸው የት ሁነው ነው? #ጡሩ_ሰይናእ(ጡሩሲናእ ) አይደል??ታዲያ አሏህ እዛ ነው ያለው ማለት ነው በእነሱ አባባል???አሏህ ሶብር ይስጠን።አሏህ ነው ቦታን የፈጠረው ቦታን ከመፍጠሩ በፊት ያለቦታ ነበር ቦታን ከፈጠረ በኋላ አይቀያየርም ያለ ቦታ ነው ያለው::
የመጨረሻው ክፍል ክፍል አስራ አንድ ነገ ይለቀቃል።