#የኔ ምክሮች
قال أحدٌ من زمرة العلماء؛ 【 لا ينال العلم مستح ولا متكبر.】
🪀#ከዑለማዎች ጎራ የሆኑት አንድ ሰው እንዲህ አሉ፦
【"የሚያፍርና የሚኮራ ሰው እውቀትን አያገኝም"】
@Habshey
@Habshey
👆👆👆👆
🪀ለማንኛውም ሀሳብና አስተያየት በዚህ ሊንክ ይላኩ።
https://t.me/hamzaasedullah

Telegram
ስክነት የሚቸሩ አንደበቶች በኡስታዝ ሐምዛ ብእር (اسد الله)
ስክነት የሚቸሩ አንደበቶች
በኡስታዝ ሐምዛ ብእር (اسد الله)
በኡስታዝ ሐምዛ ብእር (اسد الله)
❤5
#የኔ ምክሮች
#ከአቡሁረይራ በተዘገበ ሀዲስ #ነብያችን ﷺ እንዲህ ብለዋል።
•عَنْ أَبِي هُرَيْرَةَ قَالَ: قَالَ رَسُولُ اللهِ ﷺ : ”...احْرِصْ عَلَى مَا يَنْفَعُكَ وَاسْتَعِنْ بِاللهِ وَلَا تَعْجَزْ، وَإِنْ أَصَابَكَ شَرٌّ فَلَا تَقُلْ لَوْ أَنِّي فَعَلْتُ كَذَا وَكَذَا قُلْ قَدَّرَ اللهُ وَمَا شَاءَ اللهُ فَعَلَ، فَإِنَّ لَوْ تَفْتَحُ عَمَلَ الشَّيْطَانِ“ رَوَاهُ مُسْلِم
« •በሚጠቅምህ ነገር ላይ ጉጉት ይኑርህ፤ በአላህ ታገዝ፤ አትሰላች፤ መጥፎ ነገር ባጋጠመህ ጊዜ፤ «ይህን ነገር እንዲህ ወይም እንዲያ ባደርገው ኖሮ… አትበል።» ነገር ግን “አላህ የወሰነው ሆነ፤ አላህ የፈለገውን ይሰራል” በል።
‘እንዲህ ቢሆን ኖሮ’ የሚለው ንግግር ለሰይጣን ስራ በር ይከፍታል።»
©ሙስሊም ዘግበዉታል

الـإسـراء والـمـعـراج السادس
✍ ኢስራእ_እና_ሚዕራጅ ስድስት
✍#ሚእራጅ የምንለው #ነብዩ_ሙሐመድ_ﷺ ☞ከበይተል መቅዲስ ወደ ☞ሰማያት ያደረጉት ጉዞ ነው።
#ሚእራጅ የሚባለው ☞[መወጣጫ መሰላል] ሲሆን ለሱም ከብር እና #ከወርቅ የሆኑ ደረጃዎች አሉት በዛም ነው #ነብዩ_ሙሐመድ_ﷺ በእውናቸው በሩሃቸው በአካላቸው [ በህልማቸውሳይሆን ማለት ነው] ወደ ሰማያት የወጡት።
✍#የሚዕራጁ ጉዟቸው ሶሒሕ በሆነ ሀዲስ የፀደቀ ሲሆን በቁርአን ግን ግልፅ በሆነ መልኩ አልተጠቀሰም ነገር ግን ግልፅ ለመሆን የተቃረበ እንቀፅ መጥቷል።
✍#ነቢዩ_ሙሐመድ_ﷺ ሶለሏሁ ከጂብሪል ዐለይሂ ሰላም ጋር በመሆን ወደ አንደኛው ሰማይ በደረሱ ጊዜ ጂብሪል በሩን አንኳኳ [እዚህጋ ሰማይ በእጅ የሚዳሰስ አካል መሆኑን መረዳት እንችላለን]፤ የበሩ ጠባቂም #ከአንተጋር ማን አለ በማለት ጠየቀ ጂብሪልም #ሙሐመድ ብሎ መለሰ ጠባቂውም ወደሰማይ ለመውጣት መልእክቱ መጥቶለታልን በማለት ጠየቀ #ጂብሪልም አዎ በማለት መለሰ።ከፈተላቸውና ገቡ።
☞ #በአንደኛው ሰማይም ነብዩሏህ #አደምን
ዐለይሂ ሰላም አገኟቸው ፣
☞ #በሁለተኛው ሰማይ ላይ ነቢዩሏህ #ዒሳን
እና ነብዩሏህ #የህያን ዐለይሂ ሰላም አገኙ፣
☞#በሶስተኛው ሰማይ ላይነብዩሏህ #ዩሱፍን
ዐለይሂ ሰላምን አገኙ፣
☞#በአራተኛው ሰማይ ደግሞ ነቢዩሏህ
#ኢድሪስን ዐለይሂ ሰላም አገኙ፣
☞#በአምስተኛው ሰማይ ነብዩሏህ #ሃሩን
ዐለይሂ ሰላም አገኙ ፣
☞#በስድስተኛው ሰማይ ነብዩሏህ #ሙሳን
ዐለይሂ ሰላም አገኙ፣
☞#በሰባተኛው ሰማይ ላይ ነብዩሏህ
#ኢብራሂም ዐለይሂ ሰላምን አገኙ።
ነቢዩሏህ ኢብራሂም በአፈጣጠራቸው
ነቢያችንን ሙሐመድን በጣም ይመስሉ
ነበር።
✍ #ነብዩሏህ_ኢብራሒምም ነቢያችንን እንዲህ አሏቸው«ህዝቦችህን የጀነት ችግኝ መትከል እንዲያበዙ ችግኙም “ #ላሃውለ_ወላ_ቁወተ_ኢላ_ቢላህ ”ነው»አሏቸው
👆እዚህጋ #ነቢዩሏህ_ኢብራሂም ትልቅ ፋኢዳ ያለው ዚክር በመንገር ለኛ የጠቀሙን መሆኑን አንርሳ እንዲሁም ይህ ዚክር #ነብዩ_ﷺበሃዲስ እንደነገሩን ወደ 99 ለሚደርሱ #በሽታዎች መድሃኒት ነው ከነዛ መካከል በትንሹ #ጭንቀትን ያስወግዳል ብለውናል ስለዚህ ይህንን ዚክር ማብዛት ትሩፋቱ ብዙ ነው።

❤6
#የኔ ምክሮች
قال أحد من الصالحين؛ الذي يسعى لنصرة عقيدة أهل السنة والجماعة له أجر شهيد
🪀አሏህን ፈሪ ከነበሩት መካከል አንዱ እንዲህ አሉ፦
"የአህሉ ሱና ወልጀምዕን ዐቂዳ ለማገዝ የሚንቀሳቀስ ሰው የሸሂድነት ክፍያ አለው"

❤9
#የኔ ምክሮች
اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ وبَارِكْ عَلَى عَبْدِكَ ورَسُوْلِك سَيِّدِنَا مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِهِ وَصَحْبِهِ
وَإنْ أَتتكَ جُيوشُ الهَمِّ غَازيةً
فَبِالصَّلاة على المُختارِ تنهزمُ
صَلَّى اللهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ
"የሀሳብ ወታደሮች አንተ ላይ ተከፋች (ብዙ)ሆነው ቢመጡብህ
በምርጡ መልዕክተኛ ላይ ሷለዋት በማውረድህ ይሸነፋሉ(ይጠፋሉ)"
صلُّوا عَلَيْهِ!
"በእርሱ ላይ ሷለዋት አውርዱ"
اللَّهُمَّ صَلِّ على مُحَمَّدٍ عَبْدِكَ ونَبِيِّكَ ورَسُولِكَ النَّبِيِّ الأُمِّيِّ
🪀አሏህ ሆይ በባርያክ በነብይህ በመልዕክተኛህ በኡምዩ(ማንበብና መክተብ ባልቻሉት )¹ሙሀመድ ላይ ዓለይሂ ሷላቱ ወሰላም ሷሏትን አውርድባቸው።
¹ ሰይዲ አፍዷሎ ኺልቂሏህ ሙሀመድ ሷለሏሁ ዐለይሂ ወሰለምን ኡምይ ማለት ለእነርሱ ጎዶሎ ባርያ አይደለም ነብዩ ምንም ያህል ኡምይ ቢሆኑም የሰዎች ሁሉ አዋቂ ናቸው ይህ ለነብዩ ልቅና ነው።
ከወደዱት የውዴታ ምልክቱን ይጫኑት።
👇👇👇👇

❤9👍1
#የኔ ምክሮች
المؤمن الكامل هو الذي يحبّ الخير للناس،
عَن أَبِي ذَرٍّ جُنْدُبِ بنِ جُنَادةَ وَأَبي عَبْدِ الرَّحْمـنِ مُعاذِ بنِ جَبَلٍ رَضِيَ اللهُ عَنْهُمَا عَن رَسولِ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم قالَ: «اتَّقِ اللهَ حَيْثُمَا كُنْتَ، وَأَتْبِعِ السَّيِّئَةَ الحَسَنَةَ تَمْحُهَا، وَخَالِقِ النَّاسَ بِخُلُقٍ حَسنٍ» رَوَاهُ التِّرمِذيُّ وقَالَ: حَديث حَسَنٌ،
【#ሙሉ ሙእሚን ለሰዎች መልካምን ነገር የሚወድ ነው】
🪀#ከአቢ ዘር ጁንዱብ ቢን ጁናዳህ እንዲሁ አቢ ዓብዲራህማን ሙዓዝ ኢብን ጀበል እንደተዘገበው አሏህ መልካም ስራቸውን ይውደድላቸውና የአሏህ መልዕክተኛ እንዲህ ብለዋል አሉ፦
👉《#የትም ብትሆን አሏህን ፍራ መጥፎን ነገር ከሰራህ መልካምን ነገር አስከትልባት መጥፎውን ስራህን ታጠፋዋለች ሰዎችን በመልካም መንገድ አስተናግዳቸው》
(#ሀዲሱን ቲርሚዝይ ዘግበውታል ሀዲሱ ሀሰንም ነው ብለዋል
ከወደዱት የውዴታ ምልክቱን ይጫኑት።
https://t.me/hamzaasedullah
👇👇👇👇
المؤمن الكامل هو الذي يحبّ الخير للناس،
عَن أَبِي ذَرٍّ جُنْدُبِ بنِ جُنَادةَ وَأَبي عَبْدِ الرَّحْمـنِ مُعاذِ بنِ جَبَلٍ رَضِيَ اللهُ عَنْهُمَا عَن رَسولِ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم قالَ: «اتَّقِ اللهَ حَيْثُمَا كُنْتَ، وَأَتْبِعِ السَّيِّئَةَ الحَسَنَةَ تَمْحُهَا، وَخَالِقِ النَّاسَ بِخُلُقٍ حَسنٍ» رَوَاهُ التِّرمِذيُّ وقَالَ: حَديث حَسَنٌ،
【#ሙሉ ሙእሚን ለሰዎች መልካምን ነገር የሚወድ ነው】
🪀#ከአቢ ዘር ጁንዱብ ቢን ጁናዳህ እንዲሁ አቢ ዓብዲራህማን ሙዓዝ ኢብን ጀበል እንደተዘገበው አሏህ መልካም ስራቸውን ይውደድላቸውና የአሏህ መልዕክተኛ እንዲህ ብለዋል አሉ፦
👉《#የትም ብትሆን አሏህን ፍራ መጥፎን ነገር ከሰራህ መልካምን ነገር አስከትልባት መጥፎውን ስራህን ታጠፋዋለች ሰዎችን በመልካም መንገድ አስተናግዳቸው》
(#ሀዲሱን ቲርሚዝይ ዘግበውታል ሀዲሱ ሀሰንም ነው ብለዋል
ከወደዱት የውዴታ ምልክቱን ይጫኑት።
https://t.me/hamzaasedullah
👇👇👇👇
Telegram
ስክነት የሚቸሩ አንደበቶች በኡስታዝ ሐምዛ ብእር (اسد الله)
ስክነት የሚቸሩ አንደበቶች
በኡስታዝ ሐምዛ ብእር (اسد الله)
በኡስታዝ ሐምዛ ብእር (اسد الله)
❤6
#የኔ ምክሮች
معنى " اللهمَّ صَلِّ على مُحَمَّد " : اللهُمَّ زِدْ مُحَمَّداً شَرَفاً وَتَعظيماً
🪀አሏሁመሶሊ ዓላ ሙሀመድ ብሎ ማለት 【ሶሊ】ማለት ትርጉሙ አሏህን እየለመንነው ነው ትርጉሙም፦【አሏህ ሆይ ለሰይዳችን ሙሀመድ በልቅና ላይ ልቅናን በደረጃ ላይ ደረጃን ጨምርላቸው ማለት ነው】አሚን🤲

الناس اذا دخلوا الجنة يكونون على صورة سيدنا يوسف عليه السلام ، أما سيدنا محمد صلى الله عليه وسلم فيكون أجمل.
🪀ሰዎች ጀነት ሲገቡ ሁሉም በዩሱፍ ዓለይሂ ሰላም መልክ (ውበት)ሆነው ነው ሚገቡት ነገር ግን ሰይዳችን ሙሀመድ ሷለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም እጅጉን ውብ ነው ሚሆኑት።
ለሰዎች ሊንኩን ሼር አድርጉ ውዶች

❤7
#የኔ ምክሮች
الـإسـراء والـمـعـراج السابع
✍ ኢስራእ_እና_ሚዕራጅ ሰባት
✍#ነብዩ_ሙሐመድ_ﷺ በሚዕራጅ ካዩዋቸው #አስገራሚ ነገራት መካከል የተወሰኑትን እንመልከት፦
☞#በይተል_መእሙር:-ይህ የተቀደሰ ቤት
ሲሆን ለሰው ልጆች ካእባ እንደምንለው ሁሉ
ለመላኢካዎች እንደዛው የተቀደሰ ቦታ ነው።
☞#ጀነት:ከሰባት ሰማያት በላይ ስትሆን
#ነብዩ_ሙሐመድ_ﷺ እንዲህ
ብለዋል“ጀነትን ተመለከትኩኝ ፣አብዛኛው
ባለቤቶቿ ድሆች ሆነው
አገኝቻቸዋለሁ” [ቡኻሪና ሙስሊም]
ዘግበውታል::አሏህ ከጀነት ሰዎች ያድርገን
አሚን
☞#ሑረልዒን:-ረሱል ጀነት ውስጥ ሑረልዒኖችን
አይተዋል ጂብሪልም ለነዚህ ሰላምታ
እንዲያቀርቡላቸው አዝዟቸው እነሱም
አሉ“እኛ መልካምና ቆንጆ የሆንን አሏህ
ላከበራቸው #ሚስቶች ነን”።
☞#ሰይዱና_ጅብሪልን በትክክለኛ
አፈጣጠራቸው ተመልክተዋል።
✍#ነቢያችን_ﷺ ለመጀመሪያ ጊዜ ጂብሪልን በትክክለኛ አፈጣጠራቸው የተመለከቷቸው #በመካ_አጅያድ በምትባል ቦታ ሲሆን በተመለከቷቸውም ጊዜ ራሳቸውን ስተው ነበር::በዚህ በተባረከች ሌሊት #ለሁለተኛ ጊዜ በትትክክለኛ አፈጣጠራቸው በተመለከቷቸው ሰዐት ግን እራሳቸውን ስተው #አልወደቁም ነበር።ይህም ጥንካሬና ችሎታ ስለተጎናጸፉ ነበር። #ከዛስ_ምን_ተከሰተ.....
🪀የሚለውን በቀጣይ ክፍል እናየዋለን ሼር አድርጉት

❤4👍2
#የኔ ምክሮች
قَالَ رَسُولُ اللهِ صَلَّى اللهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ :
«بلِّغوا عنِّي ولو آيةً»
رواه البخاري.
🪀የአሏህ መልክተኛ ሷለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል:–
«ከእኔ የሰማችሁትን አንዲትም አያት(አንቀፅ) ብትሆን አድርሱ(አስተላልፉ» አሉ። ቡኻሪ ዘግበውታል

#ከአዕምሮዪ የማይጠፉ አባባሎች
قال أحدٌ لصاحبِهِ؛ صفْ لي نعيم الجنة
قال فيها رسولُ الله.
🪀አንዱ ለጓደኛው እንዲህ አለው እስቲ የጀነትን ፀጋ ግለፅልኝ አለው እርሱም አለው፦【እርሷ ውስጥ የአሏህ መልዕክተኛ አሉ።】

#يَحْرُمُ_هَجْرُ_الْمُسْلِمِ أَخَاهُ الْمُسْلِم فَوْقَ ثَلاَثٍ إِنْ كَانَ الْهَجْرُ بِغَيْرِ عُذْرٍ شَرْعِيٍّ، قَالَ رَسُولُ اللـهِ صَلَّى اللـهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ: “لاَ يَحِلُّ لِمُسْلِمٍ أَنْ يَهْجُرَ أَخَاهُ فَوْقَ ثَلاَثِ لَيَالٍ يَلْتَقِيَانِ فَيُعْرِضُ هَذَا وَيُعْرِضُ هَذَا، وَخَيْرُهُمَا الَّذِي يَبْدَأُ بِالسَّلاَمِ” رَوَاهُ الْبُخَارِيُّ.
#ሙስሊም የሆነን ሰው ያለምንም ሸሪዓዊ ምክኒያት ከ3 ቀን በላይ ማኩረፍ ሀራም ነው አይፈቀድም።
ነቢያችን ዐለይሂ ሷላቱ ወሰላም ምን አሉ «ለአንድ ሙስሊም ሙስሊም የሆነን ወንድሙን ከ3ቀን በላይ ማኩረፍ አይፈቀድለትም፣ይገናኛሉ ያ ወደዛ ይዞራል(ይተወዋል) ይሄም ወደዛ ይዞራል(ይተወዋል)፣ ነገር ግን ከሁለቱ ሰዎች በላጩ ሰላምታን ቀድሞ የሚለው ነው» አሉ ቡኻሪ ዘግበውታል።

👉#ጠቃሚ ነጥቦቼ
#البراق بعدما ركبه الرسول عاد إلى الجنة، الرسول ركب البراق في ذهابه من مكة إلى المسجد الأقصى، أما في الرجوع رجع بطريق خرق العادة بدون البراق
#ቡራቅ ነብዩ ከጋለቡት ቡሀሏ ወደ ጀነት ተመልሷል የአሏህ መልዕክተኛ ቡራቅን ከመካህ ወደ መስጂደል አቅሷ ሲጓዙ ጋልበውታል።ነገር ግን ሲመለሱ ያለ ቡራቅ ተለምዶን በተቃረነ መልኩ ደርሰዋል።
https://t.me/hamzaasedullah
ሊንኩን ለጓደኞቻችሁ በየግሩፑ ሼር አድርጉት።

فــــــــائـــــــدة
قال البغوي
"رُويَ أنّ موسى -عليه السلام- لمّا أراد أن يفارقه الخضر -عليه السلام- قال له: أوصني.
قال له: يا موسى، لا تطلبِ العلمَ لتحدِّث به، واطلبه لتعملَ به.
በገውይ አሉ፦
ከሰይዱና ሙሳ እንደተዘገበው ከኽዲር ዐለይሂ አሰላም ጋር መለየት በፈለጉ ግዜ ምከረኝ አሉት ፡
ሰይዱና ኽዲርም አሉ ሙሳ ሆይ፦
【እውቀትን ለመናገር አትፈልገው
【ይልቅንስ ልትሰራበት ዘንዳ ፈልገው】

❤6👎1
#የኔ ምክሮች
قال أحمد المرزوقي رحمه الله :" وكل ما أتى به الرسولُ فحقُهُ التسليمُ والقبولُ "،
ታላቂ ዐሊም አህመዱል መርዙቅይ ይህን አሉ፦【ረሱል ይዘውት በመጡበት ነገር ሁሉ ሀቁ እጅ ሰጥቶ መቀበል ነው】
ተቃውሞን አይሻም ሰይዲ የመጡበት እምነት
https://t.me/hamzaasedullah
قال أحمد المرزوقي رحمه الله :" وكل ما أتى به الرسولُ فحقُهُ التسليمُ والقبولُ "،
ታላቂ ዐሊም አህመዱል መርዙቅይ ይህን አሉ፦【ረሱል ይዘውት በመጡበት ነገር ሁሉ ሀቁ እጅ ሰጥቶ መቀበል ነው】
ተቃውሞን አይሻም ሰይዲ የመጡበት እምነት
https://t.me/hamzaasedullah
Telegram
ስክነት የሚቸሩ አንደበቶች በኡስታዝ ሐምዛ ብእር (اسد الله)
ስክነት የሚቸሩ አንደበቶች
በኡስታዝ ሐምዛ ብእር (اسد الله)
በኡስታዝ ሐምዛ ብእር (اسد الله)
🥰4🔥1
#የኔ ምክሮች
قال عبد القادر الجيلاني : «إياكم أن تحبوا أحدا أو تبغضوه إلا بعد عرض أفعاله على الكتاب والسنة. حتى لاتحبوه بالهوى وتبغضوه بالهوى واعلموا أنه لايجوز لكم هجر أحد على الظن والتهمة»
-----
#ታላቁ ወልይ ሸይኽ_አብዱል-ቃዽር አልጂይላንይ እንድህ ይላሉ፦
«አደራችሁን!!! አንድን ሰው ልትወዱትም ሆነ ልጠሉት የሚገባው በሸሪዓ ሚዛን ላይ ስራውን ካቀረባችሁት በኃላ መሆን አለበት፤ በስሜት ተነሳስተህ እንዳትወዳቸውና አንዳጠላቸው። #እወቅ አንድንም ሰው በጥርጣሬ ልትኮረፍው አይበቃልህም።»
*-*-*-*-*-*
•ሰዎችን ዝም ብለን በስሜት ተገፋፍተን ልንጠላቸው ወይም ልንወዳቸው አይገባም ይልቁንስ የኛ ዋናው መስፈርት የሚሆነው ከሐቅ ጐን ለቆመና ሀቅን ለተከተለ መሆን አለበት።
°【ሰው ተከታይ ሳይሆን ሀቅን ተከታይ መሆን ነው ያለብን】

#قال الحسَنُ البِصريُّ رَضِيَ اللهُ عَنْهُ: "الفَهمُ وِعاءُ العِلمِ، والعِلمُ دلِيلُ العمَلِ، والعمَلُ قائدُ الخَيرِ، والهوَى مَركِبُ المَعاصِي، والمَالُ داءُ المُتكبِّرين، والدُّنيا سُوقُ الآخِرةِ، والوَيلُ كُلُّ الوَيلِ لِمَنَ قَوِيَ بنِعَمِ اللهِ على مَعاصِيهِ
ታላቁ ታብዕይና ሱፊይ የሆኑት ሀሰኑል ቢስርይ እንዲህ አሉ፦መረዳት የእውቀት እቃ ነው¹እውቀት የስራ ማስረጃ ነው² ስራ የመልካም ነገር መሪ ነው³የአእምሮ ግምት ወደ ወንጀል ጋላቢ ነው⁴ገንዘብ የኩራተኞች መድሀኒት ናት⁵ ዱንያ የአኺራ ሱቅ ናት⁶ ወየሁለት ለእርሱ አሉ ንግግራቸውን ሲያጠናቅቁ ከአሏህ ፀጋ ይልቅ በእርሱ ላይ በመወንጀል ለበረታ አሉ⁷።
رضي الله عنه
#¹ማለትም መረዳት ሚባለው ነገር ለእውቀት በእቃ መልኩ መገለፁ መረዳት የሚባለው ነገር ለእውቀት ትልቅ መሳርያ መሆኑን እንረዳለን ማለትም ያለ መረዳት እውቀት ለተለያዩ አዘቅት ውስጥ ለመግባት ምክንያት ስለሚሆነን ማለት ነው።
#²እንዲሁ የሰውዪው አዋቂነት የስራ ሰው እንደሆነ አመላካች የሆነ ይሆናል ማለት ነው ምክንያቱም ሰዎች እውቀትን በጨመሩ ቁጥር ማንነታቸውን የሚያልቅ ምልክት ስለሚሆናቸው።
#³ማለትም በመልካም እውቀት የሰራው ስራ መልካም ነውና መልካም ሰራው ለጥሩ ነገሮች የመሪነትን ሚና ይጫወትለታል ማለት ነው።
#⁴ሰዎች እንዲሁ ያለ እውቀት በመጣላቸው ነገር ሚናገሩና ምላሳቸውን ሚሰነዝሩ ከሆነ ወደ ወንጀል ለመሄድ ፈጣን አድራሻቸው ይሆናል።
#⁵እንዲሁ ገንዘብ ደሞ ኩራት ያለባቸው ሰዎች መድሀኒት ናት ነብዩ عليه الصلاة والسلام እንዳሉት የኔ ኡመት ፈተናዎች ገንዘብና ሴቶች ናቸው እንዳሉት ነው እንዳንድ አዋቂዎችም እንዲህ ብለዋል ገንዘብ ያሳብዳል ብለዋል።
#⁶ዱንያ ደሞ ለአኺራ ተስራርተንባትና አምርተንባት የምናልፍባት ሀገር ናት ልክ እንደ ግብይት ስፍራ።
#⁷በመጨረሻ የማስጠንቀቅያ መልእክታቸውን ሰነዘሩ ወየሁለት አሉ አሏህ በሰጠው ፀጋዎች እርሱን በመታዘዝ መጠንከርን በመተው አሏህን በመወንጀል የሚጠነክር ሰው የአሏህን ቅጣት ይፍራ እንዳሉ ነው።

❤3
#የኔ ምክሮች
عن أبي هريرة قال الرسول صلى الله عليه وسلم؛الرّجل على دين خليله فلينظر أحدكم من يخالل. حديث حسن
📥ከአቡ ሁረይራ አሏህ መልካም ስራቸውን ይውደድላቸውና ነብዩ ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል ብለው አወጉ፦
📌"#የሰው ልጅ ባህሪው¹ ሚቀዳው ከ ጓደኛው ነው ከመካከል አንዳችሁ ይመልከት² ጓደኛ ማንን አድርጎ መያዝ እንዳለበት³"።
¹ ባህሪው ብቻ ሳይሆን በነገሮች ላይ የሚጓዝበት መንገዱ …
² ማለትም ያስተንትን ያስተውል ።
³ ጓደኛ አርጎ የሚይዘው ሰው በባህሪው መልካም ሚባልና በሸሪዐ የተወደደለት ከሆነ ጓደኛ አርጎ ይያዘው ካልሆነ ግን ይጠነቀቀዋል።

❤4
#የኔ ምክሮች
ባለ አንድዮ ምላስ፣ ባለ ሁለት ጆሮ
ሆነህ መፈጠርህ
ጥቂት እንዲሆን ነው የምላሱ ግብርህ
እውነትን እንጂ ውሸትን በማያወሩት፣ ከወሕይ እንጂ ከረእይ (ከግምት) በማይናገሩት ትልቁ ሰው አንደበት እንደተላለፈልን
أكثر خطايا ابن آدم من لسانه
«የአደም ልጅ ብዙ ስሑቱ (ስህተትም ወንጀሉ) ከምላሱ ነው።»
አንዱ ጠቢብ ንግግርን ሲያበዛ ወዳስተዋሉት ወጣት ቀረብ ብለው እንዲህ አሉት
"إن الله تعالى إنما خلق لك أذنين ولسانا واحداً، ليكون ما تسمعه ضعف ما تتكلم به"
«አሏህ ሁለት ጆሮዎችንና አንድ ምላስን የፈጠረልህ የምትሰማው ከምትናገረው በላይ እጥፍ ሊሆን ዘንድ ነው»
ጠቢቡ በጠቢብ ሾሬ «ንግግርህን ቆጥብ፣ አሳንስ
ብዙ አድማጭ እንጂ ብዙ ተናጋሪ አትሁን» እያሉት ነው።
ከተናገርን ስለ ጠቃሚነቱ ተጨንቀን ይሁን፣ አሊያ ግን «#ዝም ያለ ነፃ ወጣ» ነውና ሐዲሱ ዝም እንበል።

الـإسـراء والـمـعـراج الثامن
✍ኢስራእ_እና_ሚዕራጅ ስምንት
✍በደንብ ልናውቅ የሚገባው #ነብዩ_ሙሐመድ_ﷺ ወደ ሰባቱ ሰማያት ያደረጉት ጉዞ በጭራሽ እንዲህ የሚልን “የአሏህን መኖር ወደ ሚጠናቀቅበት ቦታ መድረስን ነው”የሚልን #በጭራሽ አልተፈለገበትም። ይልቁንስ እንዲህ ብሎ ያመነ ሰው የካዳ [የከፈር] ይሆናል የነብዩ ﷺ የጉዞው አላማም ይህ አልነበረምና።
#የጉዞው_አላማ ነብዩ ሙሐመድ ﷺ የላይኛውን ዓለም ተዓምራት በማሳየት ለማላቅ [ ለማክበር]ነው።
✍#ነብዩ_ሙሐመድ_ﷺ ጅብሪልን ለሁለተኛ ግዜ በትክክለኛ አፈጣጠሩ በሲደረተል ሙንታሀ አይተውታል በዚህ ሰዐትም ነቢዩ ﷺ እራሳቸውን አልሳቱም ነበር።በቁርአንም እንደተገለጸው
قال تعالى؛[ولقد رءاه نزلة أخرى عند سدرة المنتهى]
#ትርጉሙ “በእርግጥ ተመለከተው ለሁለተኛ ጊዜ ሲድረቱል ሙንተሀ ዘንድ”(የነጅም ምዕራፍ 14)::
ስለዚህ👆የቁርአን አንቀፅ #ሰይዲቲ_ዓኢሻ እንዲህ አሉ“ ከዚች ኡማ ስለዚህ አንቀጽ ማለትም (ከማንጋ እንደተገናኙ) የመጀመሪያዋ ጠያቂ እኔ ነኝ #ነቢዩም " ጂብሪል ዐለይሂ ሰላም ነው። " ብለው መለሱልኝ አለች ። [ ሙስሊም] ዘግበውታል።
✍ መላኢካው ጂብሪል #ለነቢዩ_ﷺካለው ፍቅር እና ናፍቆት እንዲሁም ደስታ ወደ ነቢዩ ﷺ ተጠጋ። በመካከላቸውም #ሁለት_ክንድ ወይንም ከዛም ያነሰ በሆነ እርቀት ቀርባቸው::
እዚህ ላይ እንደዚህ ብሎ “አሏህ ሱብሐነሁ ወተዓላ ከነቢያችን ጋር ተቀራረበ”ብሎ ማመን ጨርሶ የማይፈቀድ ሲሆን የተጥራራው ጌታችን እንዳለው፦
قال تعالى؛ ثم دنا فتدلى ﻓﻜﺎﻥ ﻗﺎﺏ ﻗﻮﺳﻴﻦ ﺃﻭ ﺃﺩﻧﻰ ” صدق الله العظيم
በዚህ የቁርአን አንቀጽ ላይ የተጠቀሰው «የሁለት ክንድ ወይንም ከዛ ባነስ እርቀት ተቀራረቡ» የሚለው የተፈለገበት #ጂብሪል ዐለይሂ ሰላምን ነው ።
✍እንዲሁም አንዳንድ ሰዎች #እንደሚዋሹት አይደለም እንዲህ ይላሉ«አሏህ በዛቱ ከሙሐመድ ጋር ተቀራረበ በመካከላቸውም ያለው እርቀት በሁለት ቅንድቦች መካከል እንዳለው እርቀት ሆነ ወይም ሁለት ክንድ ሆነ» ይላሉ ይህ አሏህን ከፍጥረታት ጋር ማመሳሰል ነው::እንዲሁም ለአሏህ ቦታን ማስጠጋት ነው ምክንያቱም እርቀትን ማስጠጋት ያው ቦታን ማስጠጋት ስለሆነ።አሏህ ደግሞ ያለ ቦታ ያለ ነው::
ይቀጥላል

❤2👎1