የሐምዛ ዲናዊ ምክሮች{وصايا حمزة}
532 subscribers
68 photos
17 videos
1 file
69 links
ይህ ቻናል የሀምዛ 【أسد الله】ዲናዊ ምክሮች ብቻ ናቸው የሚለቀቁበት ተከታተሉት።

@Habshey
@Habshey


ማንኛውም ሀሳብና አስተያየት ካለዎት ያድርሱኝ።
Download Telegram
#የኔ ምክሮች

#قال أحدٌ من زمرة العلماء؛ أكل الحرام يظلم القلب

🪀
#ከዑለማዎች ዙምራ ዘንድ አንድ ታላቅ ዐሊም እንዲህ አሉ፦

"ሀራምን መብላት ቀልብን ያጨልማል"
ማለትም በሀራም መንገድ የተገኘን ነገር መመገብ የቀልብ ጥልመት ያስከትላል።
👍4
#የኔ ምክሮች

#قال أحدٌ من زمرة العلماء؛ من لم يخسرْ رأس المال فكأنّه لم يخسر
رأسُ مال المسلم العقيدة ، عقيدة أهلِ السنّة

🪀
#ከዑለማዎች ዙምራ ዘንድ አንድ ታላቅ ዐሊም እንዲህ አሉ፦የገንዘብን ዋና ያልከሰረ ምንም እንዳልከሰረ ነው አሉ የሙስሊም ዋና ገንዘቡ (ራሱ ማሉል ሙስሊም ለእርሱ) የአህሉ ሱና ዐቂዳ ነው።
👍6
#የኔ ምክሮች

#قال مالك بن دينار
"إذا طلبَ العبدُ العلمَ ليعمل به به كسره علمه وإذا طلبه لغير العمل زاده كبرا"
رواه البيهقي

#ማሊክ ኢብን ዲናር የተባሉ ታላቅ ዓሊም እንዲህ አሉ፦"አንድ ባርያ እውቀትን የፈለገው ባወቀው ነገር ሊሰራበት እንደሆነ ይህ ሰው እውቀቱ መተናነስ እና አለመኩራራትን ይጨምርለታል አሉ፤ነገር ግን ይህን እውቀት ላይሰራበት ከሆነ የፈለገው ኩራትን ነው የሚጨምርበት አሉ።

"በይሀቅይ ዘግበውታል"
👍4
#የኔ ምክሮች

#الدّنيا والأخرة مثل المشرق والمغرب إذا اقتربت من واحدة ابتعدت عن الأخرى

(المشرق) (المغرب)
☝️ ☝️

🤔

انظر أين أنت وإلى أين تريد الذًهاب...........

#ዱንያ እና #አኺራ ልክ እንደ ምስራቅና ምዕራብ ናቸው አሉ ከእነርሱ መካከል ወደ አንዳቸው ስትቃረብ ከአንዳቸው እየራቅክ ትመጣለህ።

ምስራቅ ምዕራብ
☝️ ☝️

👌ተመልከት አንተ የት እንደሆንክ ወደምንስ መሄድ እንደምትፈልግ?
👍3
🪀የዚህን ቻናል ሊንክ ማሳደግ እጅጉን ቀላል ነው አሏህ ካለ ይሳካልናል ከነዚህ አማራጮች መካከል አንዱ እያንዳንዱ ሚንበር

🪀ለ10 ሰው የቻናሉን ሊንክ ይላክ ።ስለትብብራችሁ ጀዛኩሙሏሁ ኽይራ
👍4
#የኔ ምክሮች


#كثير من الناس الله أقفل قلوبهم عن معرفة الحقيقة ولو كانوا حفاظا ، العبرة بالفهم ، من حفظ كثيرا ولم يفهم هذا ليس كمن فهم ولو حفظ قليلا .

"
#ብዙ ሰዎች እውነታን ከማወቅ አሏህ ቀልባቸውን ቆልፎባቸዋል ሀፊዝ እንኳን ሁነው ዋናው ነገር መረዳት ነው ብዙ ሀፍዞ ምንም ማይረዳ ይህ ሰው ተረድቶ ምንም እንደማያሀፍዝ አይነት ሰው አይደለም አሉ"
👍6
#የኔ ምክሮች

قال رسول الله صلى الله عليه وسلم؛الكيس من دان نفسه وعمل لما بعده الموت والعاجز من اتبع نفسه هواها وتمنى على الله الأماني

#የ አሏህ መልእክተኛ አለይሂ ሶላቱ ወሰላም እንዲህ ይላሉ ;

"
#አርቆ የሚያስብ አእምሮ ያለው ጠንቃቃ ሰው ስሜታዊ ዝንባሌውን ( ነፍሱን) ታግሎ ከቁጥጥሩ ስር በመዋል ከሞት በኋላ ላለው (ዘላለማዊ) ሕይወት የሰራ ሰው ነው ። ደካማ ሰው ደግሞ በስሜታዊ ዝንባሌዎች ቁጥጥር ስር ወድቆ በመዘንጋት ያለ ምንም ጥረት የአሏህን ምህረት ለመታደል ከንቱ ምኞትን የሚመኝ ነው።
6
#የኔ ምክሮች


#قال تعالى :{ومن يعمل من الصَّالحاتِ من ذكرٍ أو أنثى وهوَ مؤمن فأولئكَ يدخلونَ الجنَّةَ ولا يُظلمونَ نقيرًا}
(سورة النساء/ءاية 124)،

#መልካምን ነገር የሚሰራ ወንድም ሆነ ሴት ሙእሚኖ ሆኖ እነዛ ጀነት ይገባሉ ነቂራ ያህልም አይበደሉም】

#"ነቂራ ብሎ ማለት፦ የቴምር ፍሬ ጀርባ ላይ ያለችው ስንጥቋ ትንሽዋ ቀዳዳ ናት"

👉
#ከዚህ አንቀፅ የምነረዳው መልካም የሚሰራው ሰው ወንድን ሆነ ሴት መልካም ስራቸው አሏህ ዘንድ ተቀባይነት የሚኖረው ዋናው ሸርጡ #ሙእሚን ሲሆኑ ነው።
👍4
#የኔ ምክሮች

#معنى قول أهل السّنة 【الله موجود بلا مكان】 أي لا يحتاج إلى مكان كان قبل المكان وهو الآن على ما كان ولا يتغير ولا يقال هو في الفوق أو التحت أو غير ذلك لأنه مستغن عن كل ما سواه ولا يردون بقولهم الله موجود الله لا يوجد كما زعم بعض الجهال.

#አሏህ ያለ ቦታ ነው የሚለው የአህሉ ሱናዎች ንግግር ትርጉሙ አሏህ ከቦታ አይፈልግም ከቦታ በፊት ነበር እርሱ አሏህ አሁን እንደነበረ ነው ያለው አይቀያየርም እንዲሁ እርሱ አሏህ እላይ ሆነ ታች ነው አይባልም ወይም በሌላም ቦታ ነው አይባልም ምክነያቱም ከእርሱ ውጪ ካሉ ነገራቶች በጥቅሉ የተብቃቃ ስለሆነ ነገር ግን አሏህ ያለ ቦታ ነው ሲሉ አሏህ የለም ማለትን አይደለም ሚፈልጉበት አንዳንድ አላዋቂዎች ግን ይህን ንግግር ሳይረዱ ቀርተው የአህሉ ሱናዎችን

👉#【
#አሏህ ያለ ቦታ ነው】 የሚለውን እምነት ያበላሹታል ይህ አረዳዳቸው ስህተት ነው።

https://t.me/hamzaasedullah
5
#የኔ ምክሮች

الـإسـراء والـمـعـراج الـحـلـقـة الـأولـى

#ኢስራእ_እና_ሚዕራጅ ـየـመـጀـመـርـያـው ክـፍـል



🔘
#በـረـጀـብ_ወር በ27 ኛው ለይል ሲሆን #ነብዩ_ሙሐመድ_ﷺ ኢስራእ እና ሚዕራጅ የሚባሉትን ሁለት ታአምራዊ ጉዞዎች አደረጉ:: ታዲያ እነዚህ ጉዞዎች ለሰይዳችን ሙዕጅዛ ናቸው::

https://t.me/hamzaasedullah
3
#የኔ ምክሮች

الـإسـراء والمعراج حصة الـثـانـيـة


#ኢስራእ_እና_ሚዕራጅ

👉ስለ ኢስራእ በጥቂቱ ክፍል ሁለት


⚪️
#ኢስራእ

🔘
#ኢስራእ_ማለት የሌሊት ጉዞ ሲሆን ይህም ሰይዳችን ከመስጂዲል #ሃራም ወደ መስጂደል #አቅሷ ያደረጉት የሌሊት ጉዞ ነው::ይህም ጉዞ በቁርአንም ሆነ በሶሒህ ሃዲሶች በግልጽ የመጣ እና የተረጋገጠ ነው::የሃቅ ባልተቤቶች ከሰለፍም ከኸለፍ ከሙሃዲሶቹም ከሙተከሊሞችም(የተውሂድ ምሁራን) ከሙፈሲሮችም ከዑለሞችም ከፉቀሃእ(የፊቅህ ምሁራን) ሰይዳችን ኢስራእ ማድረጋቸውን ይሄውም በአካላቸው፣በሩሃቸው እና በእውናቸው(ማለትም በህልማቸው እንዳልሆነ) ሁሉም ተስማምተዋል::ሃቁም ይሄ ነው በዚህ በተቃራኒ የሚያምን በስህተት ጎዳና ላይ ነው::ይህንንም ከተናገሩ የሰለፍ ሙሁሮች መካከል #ኢብኑ ዐባስ፣ #ጃቢር#አነስ#ሁዘይፋ #ጦበሪይ እና ሌሎችም ይገኙበታል::ከቁርአን መረጃችን የሚከተለው አንቀጽ ነው::

ﺳُﺒْﺤَﺎﻥَ ﺍﻟَّﺬِﻱ ﺃَﺳْﺮَﻯٰ ﺑِﻌَﺒْﺪِﻩِ ﻟَﻴْﻠًﺎ ﻣِﻦَ ﺍﻟْﻤَﺴْﺠِﺪِ ﺍﻟْﺤَﺮَﺍﻡِ ﺇِﻟَﻰ ﺍﻟْﻤَﺴْﺠِﺪِ ﺍﻟْﺄَﻗْﺼَﻰ ﺍﻟَّﺬِﻱ ﺑَﺎﺭَﻛْﻨَﺎ ﺣَﻮْﻟَﻪُ ﻟِﻨُﺮِﻳَﻪُ ﻣِﻦْ ﺁﻳَﺎﺗِﻨَﺎ ۚ ﺇِﻧَّﻪُ ﻫُﻮَ ﺍﻟﺴَّﻤِﻴﻊُ ﺍﻟْﺒَﺼِﻴﺮُ

#ትርጉሙ: « ያ ባርያውን ከተከበረው መስጊድ፥ወደዚያ ዙርያውን ወደ ባረክነው ወደ ሩቅ መስጊድ በሌሊት ውስጥ ያስኼደው ( ጌታ) ጥራት ይገባው፣ ከተአምራታችን ልናሳየው፥( አስኼድነው )፣ እነሆ እርሱ ( አሏህ) ሰሚና ተመልካች ነው ።

🔘
#እዚህ_ቁርአን_ላይ ” ﻟﻴﻼ# ”የሚለው ቃል መጠቀሱ ከሌሊት የተወሰነችን እና አጭር ጊዜ መሆኑን ለማመላከት ነው አሉ ሙሁሮች ምክንያቱም ኢስራእ የሚለው ብቻውን የሌሊት ጉዞ መሆኑን ይገልጽ ነበር ግንሳ ”ﻟﻴﻼ# ” የምትለዋ ቃል በመጨመሯ ከሌሊቱ የተወሰነች ጊዜ ያህል መሆኑን ተረዳን አሉ

https://t.me/hamzaasedullah
7
#የኔ ምክሮች

الـإسـراء والمعراج الـثالث


#ኢስራእ_እና_ሚዕራጅ

👉ስለ ኢስራእ በጥቂቱ ሶስት


قالوا؛【 المسجد الحرام سمّي بهذا لحرمته.】

🔘
#መስጂደል ሃራም በዚህ ስያሜ የተሰየመው የተከበረና ልዩ የሆኑ ህግጋቶች ስላሉት ነው #ለምሳሌ፦ በእሱ ውስጥ የሚሰገድ ሶላት አጅሩ በብዙ እጥፍ መባዛቱ ከመሬት ሁሉ በላጭ በሆነችው በመካ መገኘቱ እና የመሳሰሉት ናቸው::

قالوا 【المسجد الأقصى سُمّيَ بهذا لبعده عن المسجد الحرام】

#መስጂደል አቅሷ ደግሞ በዚህ ስያሜ መጠራቱ ከመስጂደል ሃራም ላለው እርቀት ነው ሁለቱንም ለመጀመሪያ ጊዜ የገነቡት #ነቢዩ_ሏህ_አደም ሲሆኑ ካዕባን ከገነቡ #ከአርባ_አመት በኋላ ነበር መስጂደል አቅሷን የገነቡት::


☜” ﺑَﺎﺭَﻛْﻨَﺎ ﺣَﻮْﻟَﻪُ ”

[ ዙርያውን ወደ ባረክነው ]

🔘👆አሏህ በዚህ ቁርአን አያህ
#ዙርያውን_ወደ_ባረክነው ሲል የተፈለገበት #የሻም ምድር የተባረከች ናት ለማለት ነው::መስጂደል አቅሷ የሚገኘው በፊሊስጢን ሲሆን ፊሊስጢን ደግሞ ከሻም ሃገሮች ውስጥ ናት ።

https://t.me/hamzaasedullah
👍4
#የኔ ምክሮች

الـإسـراء والمعراج الـرابـع


ኢስራእና_ሚዕራጅ አራተኛ

#ነብዩ_ሙሐመድ_ﷺ ኢስራእ ያደረጉት በሌሊት ሲሆን ከመካ #ከኡሙ_ሃኒአ ቤት ተነስተው ወደ መስጅደል ሓራም በመድረስ
ልባቸው
#ተቀዶ ታጥቦ በኢማን እና በጥበብ
ተሞላ ይህም የአሏህን አስገራሚ እና ድንቅዬ ፍጥረታት በጠንካራ ልብ ለመመልከት ያስችላቸው ዘንድ የተደረገ ነበር፡፡

ከመስጅደል ሓራም ከጅብሪል ጋር
#ቡራቅ ላይ ሆነው ተአምራዊ ጉዞቸውን ጀምሩ፡፡ ቡራቅ #የጀነት_እንስሳ ስትሆን ከአህያ የምትበልጥ
ከበቅሎ የምታንስ እግሯን የምታሳርፈ የመጨረሻ አይኗ የሚያርፍበት ቦታ የሆነች
ድንቅዬ ፍጡር ናት፡፡

#ነብዩ_ሙሐመድ_ﷺ በመዲና ሲያልፉ
#መዲና ላይ ወርደው ሁለት ረከዐ ሰገዱ።
#የሲና ተራራ [ ጡሩ ሲናአ ወይም ሰይናእ ]
በደረሱ ጊዜም ወርደው ሁለት ረከዐ
ሰገዱ።
☞ወደ ነብይሏህ
#ሹዐይብ ከተማ
መድንየን ሲደርሱም ወርደው ሁለት ረከዐ
ሰገዱ።
#ኢሳ የመርየም ልጅ በተወለዱባት
#በይቲለሕም ወርደው ሁለት ረከዐ ሰገዱ።

*ከዛም በይተል መቅዲስ በደረሱ ጊዜ በመስጅደል አቅሷ አሏህ ከአደም ጀምሮ
ያሉትን ነብያት ጠቅላላ ሰብስቧቸው
#ኢማም_ሆነው_አስገዷቸው፡፡


https://t.me/hamzaasedullah
5👍1
🔊አልኢስራኡ ወልሚዕራጅ

ስለ ወቅታዊ ጉዳይ ለማግኘት ⇙
⬇️ ⬇️ 👇👇👇👇 ⬇️ ⬇️

https://t.me/hamzaasedullah
https://t.me/hamzaasedullah
https://t.me/hamzaasedullah
⬆️⬆️⬆️ ☝️☝️☝️ ⬆️⬆️⬆️

የዚህ ቻናል ቤተሰብ ይሁኑ ጆይን በሉት

ሼር በማድረግ ሙስሊሞች እናድን ሼር
#ሼር SHARE

"#ይህን ቻናል በመቀላቀሌ ደስተኛ ነኝ"

https://t.me/hamzaasedullah
#የኔ ምክሮች

قال أحدٌ من زمرة العلماء؛ بادِرُوا بِالأعْمال الَّتي تَنْفَعُكم في ءاخِرَتِكم قَبْلَ العَجْزِ وَالمَرَضِ أوِ المَوْتِ أو الشَّواغِل؛ فإنَّ مُخالفَةَ الهَوى أمْرٌ صَعْبٌ،

🪀
#ከዑለማዎች ጎራ የሆኑት አንድ ሰው እንዲህ አሉ፦ከአቅም ማነስ፣ ከህመም፣ ከሞት እንዲሁ ወቅታችሁ በሌላ ነገር ከመጠመዱ በፊት ለአኺራችሁ በሚጠቅማችሁ ነገር ተሽቀዳደሙ ስሜትን ተቃርኖ መገኘት ከባድ ጉዳይ ነውና።

@Habshey
@Habshey
👆👆👆👆

🪀ለማንኛውም ሀሳብና አስተያየት በዚህ ሊንክ ይላኩ።
4👍1
#የኔ ምክሮች

🧱ከእንቅልፍ ሲነሱ የሚባል ዚክር

كَانَ رَسُولُ اللهِ صَلَّى الله عَلَيْهِ وَسَلَّمَ إِذَا تَعَارَّ مِنَ اللَّيْلِ قَالَ: "لا إِلَهَ إِلَّا الله الْوَاحِدُ الْقَهَّارُ رَبُّ السَّمَوَاتِ وَالأَرْضِ وَمَا بَيْنَهُمَا الْعَزِيزُ الْغَفَّارُ"غفر له ذنوبه حتى الكبائر ...رواه الحاكم في المستدرك والطبرانيّ أيضاـــــــــ

📥የአሏህ መልዕክተኛ ዐለይሂ ሶላቱ ወሰላም ከእንቅልፋቸው በለሊቱ ሲነሱ ይህን ይሉ ነበር፦

("لا إِلَهَ إِلَّا الله الْوَاحِدُ الْقَهَّارُ رَبُّ السَّمَوَاتِ وَالأَرْضِ وَمَا بَيْنَهُمَا الْعَزِيزُ الْغَفَّارُ"

#ላኢለሀኢለሏሁ አልዋሂዱ አልቀሀር ረቡ አሰማዋቲ ወልአርዲ ወማ በይነሁማ አልዐዚዙ አልገፋር】

وفائدة هذا الذكر قال العلماء من قاله مرّة عندما يستيقظ عن نومه قد يغفر له ذنوبه حتى الكبائر…

📥ስለዚህ ዚክር ጥቅሙ ዑለማዎች እንዲህ አሉ፦ይህን ዚክር በማለቱ በእርግጥም ትልልቅ ወንጀሎቹ ሁላ ይማሩለታል አሉ።



https://t.me/hamzaasedullah
2👍2
#የኔ ምክሮች

الـإسـراء والـمـعـراج الخامس

ኢስራእና ሚዕራጅ አምስት

#ነብዩ_ሙሐመድ_ﷺ በኢስራእ ካዩዋቸው
አስገራሚ ነጋራት መካከል የተወሰኑትን እነሆ፦


#ዱኒያን:- ወደ በይተል መቅዲስ
በሚሄዱበት ጊዜ ዱንያን በአሮጌት ተመስላ
አይተዋታል፡፡ ይህም የሚያመላክተው ዱንያ
ወደ ማለቂያዋ መቃረቧን ነው።

#የፊትና_ተጣሪወች፦ሰወች ምላስ እና
ከንፈራቸውን በእሳት
#መቀስ
የሚቆረጥባቸውን አዩ።
#ጅብሪልም እነዚህ
ወደ ፊትና ወደ ሸር ሲጣሩ የነበሩ ሰወች
ናቸው አላቸው።

#ዘካን የማያወጡ ሰዎችን ተመልክተዋል።

#ሶላት የማይሰገዱ ሰዎችን ተመልክተዋል።

#ዝሙት_ሲፈፅሙ_ነበሩ ሰዎችን
ተመልክተዋል።

#የሰውን–አደራ የማይጠብቁ ሰዎችን
ተመልክተዋል።

#ወለድ_ሲበሉ የነበሩ ሰዎችን
ተመልክተዋል።

#የየቲምን_ገንዘብ ሲበሉ የነበሩ ሰዎችን
ተመልክተዋል።

#ኸምር_ሲጠጡ የነበሩ ሰዎችን
ተመልክተወል።

(10)
#ሀሜተኛ_ሰዎችን ተመልክተዋል።

(11) የፊርዐውን የሚስቱ ፀጉር
አበጣሪ(ማሽጧ) ከነበረችው ከቀብሯ
ጥሩ ሽታ አሽተዋል ።

🪀እነዚህን ሰዎች ሲመለከቱ በተለያዩ ቅጣት እየተቀጡ ነበር።



https://t.me/hamzaasedullah
🥰4
#የኔ ምክሮች


قال عليه الصلاة والسلام؛إنّ خيارَ عبادِ الله الذين يراعون الشمس والقمر والنجوم والأظلة لذكر الله (أي للصّلاة) حسنه ابن حجر.

የአሏህ መልዕክተኛ ይህን አሉ፦

【_ም_ር_ጥ የ_አ_ሏ_ህ ባ_ሮ_ች ማ_ለ_ት ፀሀይን፣ጨረቃን፣ከዋክብትን፣ጥላን ለዚክር ብለው የሚጠባበቁት ናቸው አሉ】(ለዚክሪሏህ ብሎ ማለት ለሷላት ማለት ነው)ሀዲሱን ሀፊዝ ኢብን ሀጀር ሀሰን ነው ብለዋል።
6
#የኔ ምክሮች

يحكى عن أحد الصالحين أنه قال: الصَّالِحَيْنَ: “أَدْرَكَتْنِي ضَائِقَةٌ وَخَوْفٌ فَخَرَجْتُ هَائِمًا فَسَلَكتُ طَرِيقَ مَكَّةَ بِلَا زَادٍ وَلَا رَاحِلَةٍ فَمَشَيْتُ ثَلَاثَةَ أَيَّامٍ، فَلْمَّا كَانَ اليَوْمُ الرَّابِعُ اشتدَّ بِيَ العَطَشُ وَالحَرُّ فَخِفْتُ عَلَى نَفْسي الهَلَاكَ وَلَمْ أَجِدْ فِي البَرِّيَّةِ شَجَرَةً أَسْتَظِلُّ بِهَا، فَجَلَسْتُ مُسْتَقْبِلًا القِبْلَةَ، فَغَلَبَتْنِي عَيْنَاي وَأَنَا جَالِسٌ، فَرَأَيْتُ شَخْصًا فِي المنَامِ فمدَّ يَدَهُ إلِيَّ وَصَافَحَنِي، وَقَالَ: أبْشِرْ فَإِنَّكَ تَسْلَمُ وَتَزُورُ بَيْتَ اللهِ الحَرَامَ، وَتَزُورُ قَبْرَ النَّبِيِّ، فَقُلْتُ لَهُ: مَنْ أنتَ؟ قال: أنا الخضر، فَقُلْتُ: اُدْعُ اللهَ لِي فَقَالَ لِي: قُلْ:
يَـا لَـطِـيـفًـا بِـخَـلْـقِـهِ يَـا عَـلِـيـمـًا بِـخَـلْـقِـه
يـَا خَـبـِيـرًا بِـخَـلْـقِـهِ اُلْـطُـفْ بـِي
يَـا لَـطِـيـفُ يَـا عَـلِـيـمُ يَـا خَـبِـيـرُ
*ثَلَاثًا، فَقلتهَا، فَقَالَ لِي: هَذِهِ تُحْفَةٌ بِهَا غِنًى إِلَى الأَبَدِ فَإِذا لِحَقَكَ ضَائِقَةٌ أَوْ نزلَ بِكَ نَازِلَةٌ فَقُلْهَا تُكْفَى وَتُشْفَى ثُمَّ غَابَ عَنِّي، فَاسْتَيْقَظْتُ وَأَنَا أَقُولُهَا فَوَاللهِ مَا قُلْتُهَا عِنْدَ كُلِّ ضَائِقَةٍ وَشِدَّةٍ إِلَّا وَرَأيتُ مِنْ لُطْفِ اللهِ بِي مَا أعجزُ عَنْ وَصْفِهِ...

~ከአንድ አሏህን ይፈሩ ከነበሩ ሰዎች ተወርቷል፦

ችግር ፣ፈርሀት አገኘችኝ በመገረም ወጣው የመካን መንገድ ይዤ ያለ ምንም የጉዞ ስንቅ ሶስትንም ቀን ተጓዝኩኝ አራተኛው ቀን ሲደርስ ጥማትና ሙቀቱ ጠነከረብኝ ለነፍስያዪም መጥፋትን ፈራው በምድር ላይ የምጠለልበትንም ዛፍ አላገኘሁም ቂብላን በመቀጣጨት ተቀመጥኩኝ አይኖቼ አሸንፉኝ በመቀመጥ ሳለው በህልሜም የሆነን ሰው አየሁኝ እጁን ዘርግቶልኝ ሳመኝ

፦እርሱም አለኝ አብሽር ሰላም ትሆናለህ በየተሏሂል ሀራምንም ትዘይራለህ የነብዩንም ቀብር ትዘይራለህ ።

፦እኔም አልኩት አንተ ማነህ

፦እርሱም አለኝ እኔ ኽዲር ነኝ ዐለይሂ ሷላቱ ወሰላም።

፦እኔም አልኩት ለአሏህ ዱዓ አድርግልኝ እርሱም እንዲህ በል አለኝ፦

يَـا لَـطِـيـفًـا بِـخَـلْـقِـهِ يَـا عَـلِـيـمـًا بِـخَـلْـقِـه
يـَا خَـبـِيـرًا بِـخَـلْـقِـهِ اُلْـطُـفْ بـِي
يَـا لَـطِـيـفُ يَـا عَـلِـيـمُ يَـا خَـبِـيـرُ

"አንተ በፍጡርህ ላይ እጅጉን አዛኝ የሆንከው ሆይ አንተ በፍጡርህ ላይ አዋቂ የሆንከው ሆይ ለኔም እዘንልኝ አንተ እጅጉን አዛኝና አዋቂ የሆንክ ጌታሆይ"

~ሶስት ጌዜ አልኳት ለኔም አለኝ ይህች እስከ መጨረሻዋ በውስጧ ትልቅ ስጦታ አላት ጥበት (ችግር) ከገጠመህ አልያ አንዳች ነገር ከወረደብህ በላት ታበቃሀለች ታድንሀለች(በአሏህ ፍቃድ)ከዛም ከኔ ሄደ ከዛም ተነሳው በአሏህ እምላለው ችግር እና ከባድ ነገር ገጥሞች ባልኳት ቁጥር በአሏህ እዝነት ያየው ቢሆን እንጂ የገጠመኝ ቢሆን እንጂ መግለፅ የማልችለው ነገር አሉ።


https://t.me/hamzaasedullah
4👍2
#የኔ ምክር

قال سيِّدنا عمر رضي الله عنه: "مَنْ جمع بين صلاتين من غيرِ عُذرٍ فقد أتى بابًا من أبواب الكبائِر".

🪀ሰይዱና ዑመር ረዲየሏሁ ዐንሁ እንዲህ አሉ፦【ሁለት ሶላቶችን ያለ ምንም ምክነያት በአንድ ላይ ሰብስቦ የሰገደ በእርግጥም ከትልልቅ የወንጀል በሮች በአንዱ መጥቷል አሉ።】

"ከሀዲሱ የምንማረው ቁም ነገር አንድን ሷላትን ያለ ምንም ምክነያት ከግዜው ወስደን(አውጥተን) ከሌላ የሷላት ግዜ ጋር በመደባለቅ መስገድ እንደሌለብን የእያንዳንዱን የሷላት ወቅት ጠብቀን መስገድ እንዳለብን ነው"
👍4🥰1