የሐምዛ ዲናዊ ምክሮች{وصايا حمزة}
532 subscribers
68 photos
17 videos
1 file
69 links
ይህ ቻናል የሀምዛ 【أسد الله】ዲናዊ ምክሮች ብቻ ናቸው የሚለቀቁበት ተከታተሉት።

@Habshey
@Habshey


ማንኛውም ሀሳብና አስተያየት ካለዎት ያድርሱኝ።
Download Telegram
#የኔ ምክሮች


اعط حبك لمن يهتم بك
اعط صداقتك لمن يكتم سرّك
اعط وقتك لمن يقدمك عن غيرك
اعط ظهرك لمن يتجاهلك
اعط قوتك لمن يبحث عن ضعفك
اعط قلبك لمن لا يستطيع العيش بدونك.

★ባንተ ላይ ትኩረት ለሚያደርግብህ ሰው ውዴታህን ስጠው

★ሚስጥርህን ለሚደብቅልህ ሰው ጓደኝነትህን ስጠው

★ከሌላው አንተን ለሚያስቀድምህ ሰው ግዜህን ስጠው

★መሀይብ አድርጎ ለሚያስብህ ጀርባህን ስጠው

★ድክመትህን ለሚፈልግ ጥንካሬህን ስጠው

★ያለ አንተ መኖር የማይችለውን ልብህን ስጠው
👍94🤩2
#የኔ ምክሮች

قَالَ الإِمَامُ عَلِيٌّ رَضِيَ اللهُ عَنْهُ : " إِنَّ اللهَ خَلَقَ الْعَرْشَ إِظْهَارًا لِقُدْرَتِهِ وَلَمْ يَتَّخِذْهُ مَكَانًا لِذَاتِهِ". ذَكَرَهُ الإِمَامُ أَبُو مَنْصُورٍ الْبَغْدَادِيُّ فِي كِتَابِ الْفَرْقِ بَيْنَ الْفِرَقِ بَعْدَ أَنْ نَقَلَ الإِجْمَاعَ عَلَى تَنْزِيهِ اللهِ عَنِ الْمَكَانِ وَالْحَدِّ.

ታላቁ ኢማም አራተኛው ኽሊፋህ የነበሩት ዓልይ ረዲየሏሁ ዐንሁ እንዲህ ይላሉ፦

『አሏህ ዓርሽን የፈጠረው ችሎታውን ይፋ ለማድረግ እንጂ ለራሱ ቦታ አድርጎ ሊይዘው አይደለም』

ምንጭ፦አልኪታብ አልፈርቁ በይነል ፊረቅ ሊአቢ መንሱሪኒ አልበግዳድይ ሲሆን ይህን ሲጠቅሱም መጀመርያ አሏህ ከቦታና እና ከመጠን እንደጠራ የኢጅማዕን(የአኢመቱል ኢስላምን)ስምምነት ከጠቀሱ ቡሀሏ ይህን ንግግር በማጠናከርያነት አስደግፈው አምጥተዋል
4👍4👏1
#የኔ ምክሮች


كُن قوياً فهذا الزمن يقهر الضعفاء

『ደካሞች በቁጥጥር ስር በገቡበት ዘመን ጠንካራ ሁን』
👍52👏1
#የኔ ምክሮች

سأل رجل لحكيم

فقال؛أحقا ما يقال أن الرجل لا يعرف المصائب إلا حين تأتيه المرأة؟

فقال الحكيم؛بل أنه لا يعرف قيمة المرأة إلا حين تأتيه المصائب.


አንድ እንግዳ ሰው አንድ ጥበበኛ ሰውን እንዲህ ሲል ጠየቀ፦

『ወንድ ልጅ ችግሮችን ሴት ከመጣች ቡሀሏ ቢሆን እንጂ አያውቅም የሚባለው ነገር እውነት ነው?』

ብሎ ጠየቅ

ጥበበኛውም እንዲህ ሲሉ መለሱለት፦

『ይልቅንስ ይህ ሰው የሴትን ዋጋ አያውቅም ችግሮች የመጡበት ግዜ ቢሆን እንጂ አሉት』
6👍3👏2
#የኔ ምክሮች


#ከመልካም ሴት ባህርያቶች መካከል፦

-أن لا تضع ثيابها في غير بيت زوجها .
-أن تبتعد عن التشبه بالرجال .

『ከባሏ ቤት ውጪ ለብሷን የሌላ ሰው ቤት ውስጥ ላታስቀምጥ ነው እንዲሁ በወንዶች ከመመሳሰል ልትርቅ ነው』
7👍1
#የኔ ምክሮች


ክፍል አንድ

👉ዱዓቹህ ሙስተጃብነት ያላገኙበት አስርቱ ሰበቦች…


ከትልልቆች አንደበት፦
قلـوبنا ماتت

مر إبراهيم بن أدهم رحمه الله بسوق البصرة ؛ فاجتمع الناس إليه ، وقالوا : يا أبا إسحاق : ما لنا ندعوا فلا يستجاب لنا ؟

👉ኢብራሒም ኢብኑ አድሀም (ረሂመሁላህ) በበስራ ገበያ ሲያልፉ ሰዎች ተሰብስበው ወደሳቸው ከበቧቸውና እንዲህ አሏቸው፦

"ያ አባ ኢስሐቅ! አሏህን ዱዓ አድርገን(ለምነን) ዱዓችን ለምን ምላሽ አጣ" ብለው ጠየቋቸው?

قال : لأن قلوبكم ماتت بعشرة أشياء.!

👉እሳቸውም ፦"ቀልባችሁ በአስር ነገሮች ሙታለች።" ለዛ ነው ዱዓችሁ ተቀባይነት ያጣው አሏቸው።

قالوا : وما هي ؟!

👉እነሱም፦"ምንድ ናቸው?" ብለው ጠየቋቸው።

قال (الأول) : أنكم عرفتم الله ؛ فلم تؤدوا حقه .

👉እሳቸውም እንዲህ አሉ፦

(1ኛ) አላህን አውቃቹሁት ነገር ግን ሐቁን በሚገባ አልተወጣችሁም።

ይቀጥላል…
👍111
ክፍል ሁለት

👉ዱዓቹህ ሙስተጃብነት ያላገኙበት አስርቱ ሰበቦች…


قلـوبنا ماتت

ልባችን ሞታለች

مر إبراهيم بن أدهم رحمه الله بسوق البصرة ؛ فاجتمع الناس إليه ، وقالوا : يا أبا إسحاق : ما لنا ندعوا فلا يستجاب لنا ؟

👉ኢብራሒም ኢብኑ አድሀም (ረሂመሁላህ) በበስራ ገበያ ሲያልፉ ሰዎች ተሰብስበው ወደሳቸው ከበቧቸውና እንዲህ አሏቸው፦
"ያ አባ ኢስሐቁ! ዱዓ አድርገን ዱዓችን ለምን ምላሽ አጣ?"
قال : لأن قلوبكم ماتت بعشرة أشياء.!

👉እሳቸውም ፦"ቀልባችሁ በአስር ነገሮች ሙታለች።" አሏቸው።

قالوا : وما هي ؟!

👉እነሱም፦"ምንድ ናቸው?" ብለው ጠየቋቸው።


(الثاني) : زعمتم أنكم تحبون رسول الله ﷺ ثم تركتم سنته

(2ተኛው) አሉዋቸው፦

『 ነቢዩን ﷺ እንወዳለን ብላችሁ ሞገታችሁ ከዚያም ሱናውን ተዋችሁ』
7👍4👏1
#የኔ ምክሮች


يا ولدي إن ملكت عقلا حقيقيا ما ملت إلى الدنيا وإن مالت إليك لأنها خائنة كذابة تضحك على أهلها من مال عنها سلم منها ومن مال إليها بلي فيها فقد ورد؛【حب الدنيا رأس كل خطيئة】


ልጄ ሆይ ትክክለኛ አዕምሮን ብትይዝ ወደ ዱንያ ባላዘነበልክ እርሷ ብታዘነብልብክም ምክነያቱም ዱንያ አጭበርባሪ ፣ቀጣፊና በቤተሰቦቿ ላይ የምታፌዝ ናት ከእርሷ ያዘነበል ሰላም ሆነ ወደ እርሷ ያጋደለ በእርሷ የተዋጠ ሆነ በእርግጥም በሀዲስ ወርዷል 【የዱንያ ውዴታ የስህተቶች ባጠቃላይ ዋና አናት ናት】እንደተባለች።
4👍3🤩1
#የኔ ምክሮች



أحبابي :‏ من تفكر في ذنوبه تاب ورجع ومن تذكر قبيح عيوبه ذل وتواضع .

ውዶቼ፥『ስለ ወንጀሎቹ ያስተነተነ ንስሀ ገባ የተመለሰ ሆነ መጥፎ ነውሮችን ያስታወሰ ዝቅ አለ የተናነሰ ሆነ』
👍7😱1
#የኔ ምክሮች

لا تتسلق الجبال ليراك العالم
تسلقها لكي ترى انت العالم!

『ዓለም እንዲያይህ ብለህ በተራራ ላይ አትንጠልጠል
ይልቅንስ አንተ ዓለምን ታይ ዘንዳ በተራራ ተንጠልጠል።』
👍8👏2🤩1
#የኔ ምክሮች


فكما أن حبها رأس كل خطيئة فكذلك بغضها رأس كل حسنة هي كالحية لين لمسها قاتل سمها لذاتها سريعة الزوال وأيامها تمضي كالخيال انتبه منها.

『ዱንያን መውደድ የስህተት ሁሉ ራስ(ዋና) እንደሆነው ሁሉ እርሷን መጥላትም የመልካም ነገሮች ሁሉ ራስ(ዋና) ነው ዱንያ ማለት ልክ እንደ እባብ ናት ቆዳዋ ለስለስ ብሎ መርዙዋ የሚገድል ጥፋጥናዋ በግዜያዊ ቆይቶ በቶሎ የሚወገድ የሆነ ቀናቶቿ ልክ እንደ ምናብ የሚሄዱ የሆነች ናት ተጠንቀቃት
👍43🤩1
ክፍል ሶስት

👉ዱዓቹህ ሙስተጃብነት ያላገኙበት አስርቱ ሰበቦች…


قلـوبنا ماتت

【ልባችን ሞታለች】

مرّ إبراهيم بن أدهم رحمه الله بسوق البصرة ؛ فاجتمع الناس إليه ، وقالوا : يا أبا إسحاق : ما لنا ندعوا فلا يستجاب لنا ؟

👉ኢብራሒም ኢብኑ አድሀም (ረሂመሁላህ) በበስራ ገበያ ሲያልፉ ሰዎች ተሰብስበው ወደሳቸው ከበቧቸውና እንዲህ አሏቸው፦
"ያ አባ ኢስሐቁ! ዱዓ አድርገን ዱዓችን ለምን ምላሽ አጣ?"
قال : لأن قلوبكم ماتت بعشرة أشياء.!

👉እሳቸውም ፦"ቀልባችሁ በአስር ነገሮች ሙታለች።" አሏቸው።

قالوا : وما هي ؟!

👉እነሱም፦"ምንድ ናቸው?" ብለው ጠየቋቸው።


(الثالث) : قرأتم القرآن ، ولم تعملوا به

(3ተኛው) አሉዋቸው

『 ቁርኣንን አነበባችሁት ፣ ነገር ግን አልሰራችሁበትም』

(الرابع) : أكلتم نعمة الله ، ولم تؤدوا شكرها .

(4ተኛው) አሉዋቸው

『የአላህን ፀጋ በልታችሁ ነገር ግን ምስጋናውን አልተወጣችሁም』

ይቀጥላል…
👍6🤩1
#የኔ ምክሮች

من لم يصنع السعادة لنفسه
لن يصنعها له الآخرون!

『ለራሱ ደስታን የማይፈጥር ሰው
ማንም ለእርሱ ደስታን ሊፈጥርለት አይችልም
👍7🤩1
#የኔ ምክሮች


"كَانَ اللهُ تَعالى وَلا مَكَان قَبْلَ أَنْ يَخْلُقَ الْخَلْقَ وَكَانَ اللهُ تعالى وَلَمْ يَكن أَيْنٌ وَلا خَلْقٌ وَلا شَىْءٌ وَهُوَ خَالِقُ كُلِّ شَىْءٍ" اهـ.

#ኢማሙ_አቡሓኒፋ_ኑዕማን_ኢብኑ_ሳቢት እንድህ አሉ፦

『አሏሕ ነበር ቦታ ሳይኖር፣ ፈጡራንን ሳይፈጥር፣ አሏሕ ነበር፤ የት የሚባል ነገር ሳይኖር፣ ፍጡራንም ሳይፈጠሩ፣ አንድም ነገር ሳይኖር። እርሱ (አሏሕ) የሁሉ ነገር ፈጣሪ ነው』

©ታዋቂ ምንጭ፦【ፊቅሁል አብሰጥ】
----------
👍7🤩1
#የኔ ምክሮች


فاشغل نفسك فيها بتقوى الله ولا تغفل عن ذكره تعالى ذرة واحدة وإن طرقك الغفلة ذرة فاستغفر الله.

『ነፍስህን በዱንያ ላይ አሏህን በመፍራት አጥምዳት የአንድ ብናኝ የምታክል ግዜ እንኳን አሏህን ከማውሳት አትዘናጋ ብናኝ የምታህል ድብርት መንገዱን አንተ ላይ ቢከፍትብህ እንኳን ጌታህን ማህርታውን ተማፀነው』
👍31🤩1
ክፍል አራት

👉ዱዓቹህ ሙስተጃብነት ያላገኙበት አስርቱ ሰበቦች…

قلـوبنا ماتت

【ልባችን ሞታለች】

مرّ إبراهيم بن أدهم رحمه الله بسوق البصرة ؛ فاجتمع الناس إليه ، وقالوا : يا أبا إسحاق : ما لنا ندعوا فلا يستجاب لنا ؟

👉ኢብራሒም ኢብኑ አድሀም (ረሂመሁላህ) በበስራ ገበያ ሲያልፉ ሰዎች ተሰብስበው ወደሳቸው ከበቧቸውና እንዲህ አሏቸው፦
"ያ አባ ኢስሐቁ! ዱዓ አድርገን ዱዓችን ለምን ምላሽ አጣ?"
قال : لأن قلوبكم ماتت بعشرة أشياء.!

👉እሳቸውም ፦"ቀልባችሁ በአስር ነገሮች ሙታለች።" አሏቸው።

قالوا : وما هي ؟!

👉እነሱም፦"ምንድ ናቸው?" ብለው ጠየቋቸው።

እርሳቸውም ቀጥሉ፦


(الخامس) : قلتم إن الشيطان عدوكم ، ووافقتموه.

(5ተኛው ) አሉዋቸው፦

『ሸይጣን ጠላታችነው ብላችሁ ነገር ግን ከሱ ጋር ገጠማቹ』

(السادس) : قلتم إن الجنة حق ، فلم تعملوا لها.

(6ተኛው)አሉዋቸው፦

『 ጀነት ሐቅ ናት ብላችሁ ነገር ግን ለርሷ የሚሆን ስራ አልሰራችሁም』


ይቀጥላል…
👍6🤩1
#የኔ ምክሮች


كن صفيا صافيا ولا تكن صوفيا منافقا فتهلك التصوف الإعراض عن غير الله وعدم شغل الفكر بذات الله وتوكل على الله.


『ጥርት ያለ ግኑኝነት ከአሏህ ጋር የሚያደርግ ጥርት ያልክ ሰው ሁን ከአሏህ ግር ጥርት ያለ ግኑኘነት የሚያደርጉ የሚመስሉ ሙናፊቆችን አትሁን ትጠፋለህና ተሰውፉ ተሰውፉ ማለት ከአሏህ ውጪ ለሌላ አለመቅረብ ነው በአሏህ እውነታም ላይ መመራመርን መተው ነው በአሏህ ላይ መመካት ነው』
👍5🤩1
#የኔ ምክሮች


إذا أردت أن تؤاخي رجلا فأغضبه قبل ذلك فإن أنصفك عند غضبه فصاحبه وإلا فاحذره. - لقمان الحكيم

『አንድ ሰውን ወንድም አድርገህ መወዳጀት ከፈለክ ከእርሱ በፊት አስቆጣው በቁጣው ግዜ ድንበር ካላለፈብህ ተወዳጀው ካልሆነ ተጠንቀቀው』
👍8🤩1
#የኔ ምክሮች


يا أخب: لا تؤخر التوبة فإن الموت يأتي بغتة .. - لقمان الحكيم

『ወንድሜ ሆይ ንስሀን አታዘግያት ሞት በድንገት ነው ሚመጣውና』
👍3🤩3
ክፍል አምስት

👉ዱዓቹህ ሙስተጃብነት ያላገኙበት አስርቱ ሰበቦች…

قلـوبنا ماتت

【ልባችን ሞታለች】

مرّ إبراهيم بن أدهم رحمه الله بسوق البصرة ؛ فاجتمع الناس إليه ، وقالوا : يا أبا إسحاق : ما لنا ندعوا فلا يستجاب لنا ؟

👉ኢብራሒም ኢብኑ አድሀም (ረሂመሁላህ) በበስራ ገበያ ሲያልፉ ሰዎች ተሰብስበው ወደሳቸው ከበቧቸውና እንዲህ አሏቸው፦
"ያ አባ ኢስሐቁ! ዱዓ አድርገን ዱዓችን ለምን ምላሽ አጣ?"
قال : لأن قلوبكم ماتت بعشرة أشياء.!

👉እሳቸውም ፦"ቀልባችሁ በአስር ነገሮች ሙታለች።" አሏቸው።

قالوا : وما هي ؟!

👉እነሱም፦"ምንድ ናቸው?" ብለው ጠየቋቸው።

እርሳቸውም ቀጥለው ይህን አሉ፦

(السابع) : قلتم إن النار حق ، ولم تهربوا منها

(7ተኛው) አሉዋቸው፥

『የጀሀነም እሳት ሐቅ ነው ብላችሁ ነገር ግን ለርሷ የሚዳርጋችሁት ስራ አልተዋቹም』

(الثامن) : قلتم إن الموت حق ، فلم تستعدوا له

(8ተኛው) አሉዋቸው፥

『ሞት ሐቅ ነው ብላችሁ ነገር ግን ለርሱ አልተሰናዳችሁም』


ይቀጥላል…
👍10😱2