የሐምዛ ዲናዊ ምክሮች{وصايا حمزة}
532 subscribers
68 photos
17 videos
1 file
69 links
ይህ ቻናል የሀምዛ 【أسد الله】ዲናዊ ምክሮች ብቻ ናቸው የሚለቀቁበት ተከታተሉት።

@Habshey
@Habshey


ማንኛውም ሀሳብና አስተያየት ካለዎት ያድርሱኝ።
Download Telegram
የኔ ምክር ላንተ

نصيحة لي ولك

عليك بتقليل الكلام لأن كثرة الكلام تجر إلى المهالك تجر إلى الكفر، إلى أسباب القطيعة بين الأقارب والأحباب عليك بطول الصمت إلا من خير فإنه مطردة للشيطان عنك وعون لك على أمر دينك
عليك بطول الصمت يا صاحب الحجا لتسـلم في الدُّنيـا ويوم القيـامة

『አደራህን ንግግርን በመቀነስ ምክነያቱም ንግግር ማብዛት ወደ ጥፋት ትስባለች ወደ ኩፍር ትጎትታለች እስከ ቅርብ ዘመዶች እንዲሁ ወዳጆች ዝምድና የማቆራረጥ ምክነያት እስከ መሆን ታደርሳለች አደራህን ዝምታ በማርዘም ከመልካም ነገር ሲቀር ይህ ሸይጧንን ካንተ የማባረርያ መንገድ ነው እንዲሁ ለዲንህ ጉዳይም አጋዥህ ነው

አደራህን በረጅም ዝምታ አንድ የአዕምሮ ባልተቤት ሆይ በዱንያም በመቆሚያውም ቀንም ሰላም ትሆን ዘንዳ』…😭😭
👍32🥰2👏1🤩1
#የኔ ምክሮች


عليك بالهدوء الشديد لحظة غضبه ولا تنامي الا وهو راض عنك. زوجك جنتك.

『እጅጉን በጣሙን በበዛ እርጋታ እንዲሁ ባነሰ ቁጣ አደራ እልሻለው እርሱ ወዶ ቢሆን እንጂ አተኚ ባልሽ ጀነትሽ』
3👍3🥰3👏2😢2
#የኔ ምክሮች


قال بعض الحكماء: "عَجِبْتُ مِمَّنْ يَحْزَنُ على نُقْصانِ مَالِه، ولا يَحْزَنُ علَى فَناءِ عُمرِه،

አንድ ጥበበኛ ሰው እንዲህ ይላሉ፦『ለገንዘቡ መቀነስ ለሚያዝን ሰው ለእድሜው በባዶ ነገር ግን መጥፋት ለማያዝን ሰው በጣሙኑ እገረማለው』


ጁሙዕህ ሙባረካህ 😍😍😍
👍112🥰2
#የኔ ምክሮች


قال صلى الله عليه وسلم؛

【 ثلاثٌ مَنْ كنَّ فيه وجد حلاوةَ الإيمان أن يكونَ اللهُ ورسولُه أحبَّ إليه مما سواهما …】​​


🪔ሶሰት ነገሮች እርሱ ላይ ያሉበት ሰው የኢማንን ጥፍጥና አግኝቷል አሉ፦
ከእነርሱ መካከልም ፦

『አሏህና መልዕክተኛው እርሱ ዘንድ ከማንም በላይ አብልጦ ሊወዳቸው ነው』
👍104🥰1
#የኔ ምክሮች

#ከመልካም ሚስት ባህርያቶች መሀከል፦


أن تتحلى بالصدق وأن تبتعد عن الكذب.

『እውነተኝነት ልትላበስ እንዲሁ ውሸትን ልትርቅ ነው』
3🥰3👍2🤩1
#የኔ ምክሮች


استقبلي كل ما يأتي به إلى البيت من مأكل واشياء أخرى بشكر وثناء عليه.

【ባልሽ ወደ እቤት ይዞት የሚመጣውን ነገር ባጠቃላይ የምግብ አይነትም ሆነ ሌሎች ነገሮችን ቢሆኑ በምስጋና እና እርሱን በማወደስ ተቀበይው】
7🤩4👍2🥰2
👉አሰላሙ ዓለይኩም ውዶች

#ሀምዛ እባላለው አህባበና ይህን ቻናል ለማሳደግ ለ 10 ሰው በትንሹ የዚህን ቻናል ሊንክ በመላክ እንተባበር።

አስተያየት ካላችሁ

@Habshey
@Habshey

👆👆

ፍቃደኛ ካለ
👇ይጫን እና ስራ ይጀምር
👍20
#የኔ ምክሮች

#ከመልካም ሚስት ባህርያቶች መሀከል፦

أن تربي أبنائها على محبة الله ورسوله صلى الله عليه وسلم ، وأن تربيهم كذلك على احترام والدهم وطاعته وأن لا تساعدهم على أمر يكرهه الزوج وعلى الاستمرار في الأخطاء.

『ልጆቿን በአሏህና በመልዕክተኛው ውዴታ ላይ ለቤተሰቦቻቸው ክብር በመስጠት እነርሱንም በመታዘዝ ልታሳድጋቸው ነው እንዲሁ ባሏ በሚጠላው ነገር በተከታታይ ስህተት ልጆቿን ላታግዛቸው ነው』
👍83👏1
#የኔ ምክሮች


قالت لي جدتي

حتى تكون أسعد الناس في حياتك
اشكر ربك على نعمة الدين
والعقل والعافيةوالستر والسمع
والبصر والرزق والذريه الصالحه
قل الحمد لله دائما أبدا

🪀ሴት ሀያቴ እንዲህ አለችኝ፦

በህይወትህ ውስጥ ደስተኛ ትሆን ዘንዳ ጌታህን ለሰጠህ የዲን ፀጋ፣ትክክለኛ አዕምሮ፣
ሙሉ ጤና፣ለሀፍረትህ ሽፋን፣መስምያ፣
መመልከቻ፣ሲሳይ እንዲሁ አሏህን ፈሪ የሆነ ዘር ስለሰጠህ ሁሌም ጌታህን አልሀምዱሊላህ ብለህ አመስግን🤲
9👍6👏1
#የኔ ምክሮች


وَرَوَى الْبُخَارِيُّ وَمُسْلِم عَنْ أَبِي هُرَيْرَةَ رَضِيَ اللهُ عَنْهُ عَنْ النَّبِيِّ صَلَّى اللهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ قَالَ: "تُنْكَحُ الْمَرْأَةُ لِأَرْبَعٍ لِمَالِهَا وَلِحَسَبِهَا وَلِجَمَالِهَا وَلِدِينِهَا فَاظْفَرْ بِذَاتِ الدِّينِ تَرِبَتْ يَدَاكَ".


ቡኻርይ እና ሙስሊም ከአቢ ሁረይረተ ረዲየሏሁ ዐንሑ ይዘው እንደዘገቡት የአሏህ መልዕክተኛ እንዲህ ብለዋል አሉ፦

“ሴት ልጅ ለአራት ነገሮች ትገባለች፦ ለሀብት ንብረቷ፣ ለክብሯ፣ ለቁንጅናዋ እና ለዲኗ አመድ አፋሽ ሁንና ያችን ሃይማኖት ያላትን ምረጥ።”
7👏1
#የኔ ምክሮች


(الْإِحْسَانُ ؛ أَنْ تَعْبُدَ اللَّهَ كَأَنَّكَ تَرَاهُ فإنْ لَمْ تَكُنْ تَرَاهُ فإنَّهُ يَرَاكَ) ​​​​

የኢማን ትልቁ ደረጃ ብሎ ማለት፦

『አሏህን እንደምታየው ሆነህ ልትገዛው ነው አንተ ባታየውም እርሱ ያይሀልና』
👍98👏1
#የኔ ምክሮች



"إذا مدحك الرجل بما ليس فيك، فلا تأمنه أن يذمك بما ليس فيك".

『አንድ ሰው አንተ በሌለህበት ነገር ቢያሞግስህ አንተ በሌለህበት ነገር ላይም ሲወቅስህ አትመነው』
7🥰6👏1
#የኔ ምክሮች


"لا تستوحشوا طريق الحق لقلة سالكيه"

【ትክክለኛን መንገድ ጥቂት ሰዎች ስለሚከተሉት ብለህ አትተወው (ብቸኛ አታድርገው)】
8👍8🥰2
#የኔ ምክሮች

👉አሏህን የት ነው አልያ እንዴት ነው አትበል!

【الذي أيّن الأين لا أين له ولا تقول له أين والذي كيّف الكيف لا كيف له ولا تقول له كيف】

『የትን የፈጠረ ጌታ የት አይባልም የት ነውም አትበለው እንዴትንምየፈጠረ ጌታ እንዴት አይባልም እንዴት አትበለው』
8👍2👏1
#የኔ ምክሮች


"مهما تصورت ببالك فالله بخلاف ذلك"

『ምንም በአዕምሮህ ብትስል ብታንሰላስል አንተ የሳልከውና ያሰብከው አሏህን አይመስል』

ምንጭ ታሪኹ አዲመሽቅ
ሊእብኒ ዓሳኪረ ረሂመሁሏህ
7👍5🥰3👏3
#የኔ ምክሮች

الله غني عن العالمين ، الله لا يحتاج لشيء من خلقه ، الله لا يتشرف بشيء من خلقه ، لا تصح العبادة الا بعد معرفة المعبود.


『አሏህ ከዓለማት የተብቃቃ ነው አሏህ ከአንዱም ፍጡሩ አይፈልግም አሏህ በአንድም ፍጡሩ ልቅናን አያገኝም እርሱ ጅማሬ በሌለው መኖሩ የላቀ ነውና አምልኮ አትበቃም የሚገዙትን ጌታ ካወቁ ቡሀሏ ቢሆን እንጂ』
​​​​
12👍3🥰2
#የኔ ምክሮች(ይህን ወንድ ካገኘሽ ያ ሰላም
… …አንቺ ታውቅያለሽ ምን ማድረግ እንዳለብሽ)😍😍

تزوجي رجلا

إذا حاورته وجدته حكيما
وإذا غضب عنك كان حليما
وإذا ظفر برزق كان كريما
وإذا أصابك شيء ينزعج أكثر مما تنزعج أنت عليك.
وإذا وعدك أوفى
ولو كان الوعد عظيما.

ስታዋይው ጥበበኛ ሆኖ ምታገኚውን
ባንቺ ላይ ሲቆጣብሽ ጥበበኛ የሆነውን
ሲሳይን ሲሰጥ ለጋሽ የሆነውን
የሆነ ነገር ሲገጥምሽ አንቺ ከምትጨነቂው በላይ እርሱ የሚጨነቅ
ቃል ከገባልሽ የሚሞላ የሆነውን
የገባው ቃል ትልቅ ቢሆን እንኳን።
🥰124👍1
#የኔ ምክሮች


عبدُ اللهِ بنُ مَسعود رضيَ الله عنه قالَ: "ما كُنتُ أظنُّ أنَّ أحَدًا مِنَّا يُحِبُّ المال حتى أَنزَلَ اللهُ تبَارَكَ وتعالى: ﴿مِنْكُمْ مَنْ يُرِيدُ الدُّنيا﴾


ዓብዱሏህ ብን መስዑድ እንዲህ አሉ፦『ከእኛ መካከል አንድም ቢሆን ገንዘብን የሚወድ አለ ብዪ አላስብም ነበር የአሏህ ይህን ንግግር እስኪያወርድ ድረስ 【ከእናንተ መካከል ዱንያን የሚወድም አለ】

አሏህ አሏህ አሏህ።።።።
8😢3🥰2👍1
#የኔ ምክሮች

المرأة لا تنسى رجلين
رجل أهملها وهي في قمة احتياجها له
ورجل أسعدها دون انتظار المقابل.


ሴት ልጅ ሁለት ወንዶችን አትረሳም፦

ለእርሱ ዋጋ በሰጠችበት ግዜ የዘነጋት የሆነን

እንዲሁ

ከእርሷ ምንም ነገር ባለመጠበቅ ያስደሰታት የሆነ።
👍123🥰1👏1
#የኔ ምክሮች

#ከመልካም ሚስት ባህርያቶች መካከል፦


أن تقدم مطالب زوجها وأوامره على غيره حتى على والديّها .

★የባለቤቷን ትዕዛዝ ልታስቀድም ነው ከወላጆቿ እራሱ ቢሆን!
7🥰4👍2👏1