#የኔ ምክሮች
ከመልካም ሚስት ባህሪዎች መካከል፦
أن تحث الزوج على صلة والدية وأصدقائه وأرحامه.
『ባሏን ከወላጆቹ ፣ከጓደኞቹ እንዲሁ ከቅርብ ዘመጆቹ ጋር ዝምድናን በመቀጠል ልትገፋፋው ነው』

❤6👍4👏2🥰1😁1🎉1🤩1
#የኔ ምክሮች
قال صلى الله عليه وسلم؛
【 ثلاثٌ مَنْ كنَّ فيه وجد حلاوةَ الإيمان أن يكونَ اللهُ ورسولُه أحبَّ إليه مما سواهما …】
🪔ሶሰት ነገሮች እርሱ ላይ ያሉት የተገኙበት ሰው የኢማንን ጥፍጥና አግኝቷል ከእነርሱ
መካከልም ፦
『አሏህና መልዕክተኛው እርሱ ዘንድ ከማንም በላይ አብልጦ ሊወዳቸው ነው』

👍7❤4🥰2👏2😁2🎉1🤩1
#የኔ ምክሮች
قَالَ رَسُولُ اللهِ صَلّى الله عليه وسلَّم: " أكْثَرُ خَطَايَا ابْنِ ءادَمَ مِنْ لِسَانِهِ"
مَعْنَاهُ أَنَّ أَكْثَرَ الذُّنوبِ تَكُونُ مِنَ اللِّسَانِ وَمِنْ هَذِهِ الذُّنُوبِ الْكُفْرُ وَالْكَبَائِرُ،
『የአደም ልጅ አብዛህኛው ስህተቱ የሚከሰተው በምላሱ ነው』
የሀዲሱ ትንታኔ፦ማለትም አብዛህኛው ስህተትተ የሚመጣው ከምላስ ነው ከነዚህ ስህተቶች መካከል ኩፍርና ትልልቅ ወንጀሎች ይካተታሉ!
አሏህ ይጠብቀን🤲

👍11❤5🥰1👏1😁1🤩1
#የኔ ምክሮች
لله تعالى
ها قد مضى جزء كبير من رمضان فماذا انت فاعل
ይህው የረመዷን ወር ፆም ግማሹ ትልልቅ ቀናቶች አልፈዋል አንተ ምን እየሰራህ ነው?
هل تذهب لمجالس العلم
ወደ እውቀት ቦታ ትሄዳለህን?
هل تفطر الصائمين
ፆመኞችን ታስፈጥራለህን?
هل تكثر من الصدقات
መመፀዋት ታበዛለህን!
هل اديت الزكاة
ዘካት ፈፅመሀልን?
هل تصلي التراويح
ተራዊህን ትሰግዳለህን?
هل تقرأ القرءان
ቁርኣን ትቀራለህን?
هل تصل الارحام
ዝምድናን ትቀጥላለህን?
هل تزور القبور
መቃብሮች ትዘይራለህን?
هل تفكر في قبرك وءاخرتك
ለቀብር እንዲሁ ለአኺራህ ታስባለህን?
الناس نيام فإذا ماتوا انتبهوا
『ሰዎች በዚህ ዱንያ ውስጥ ተኝተው ነው ያሉት በሞቱ ግዜ ግን ያስተውላሉ』

👍14🥰5❤3👎1👏1
#የኔ ምክሮች
#ከመልካም ሚስት ባህርያቶች መሀከል፦
أن لا تمدح رجلاً أجنبياً أمام زوجها إلا لصفة دينية في ذلك الرجل ، لأن ذلك يولد العديد من المشاكل الأسرية ، وقد يصرف نظر الزوج عن زوجته .
『በባሏ ፊት ማግባቷ ሀላል የሚሆነላትን ማለትም አጅነብይ የሆነን ወንድ እንዳታሞግሰው ያ የምታሞግሰው ሰው በዲኑ ላይ ባለው ባህሪ ሲቀር ምክነያቱም ይህ ድርጊቷ በቤተሰብ ላይ ብዙ ፈተናዎች አልያ ችግሮችን ይዞባት ይመጣል በእርግጥም ይልቅንስ ባልም ከሚስቱ ፊቱን ሊያዞርባት ይችላል』

❤7🥰2👍1👏1
👍12👏1😁1🤩1
#የኔ ምክሮች
اتّبع طرق الهدى ولا يضرّك قلّة السالكين، وإياك وطرق الضلالة، ولا تغترّ بكثرة الهالكين
『ቀጥተኛውን መንገድ ተመሪ ሁን የጥቂቶች የዚህን መንገድ መንከተል አይጎዳህም ወየውልህ ከጥመት መንገድ በብዙዎቹ በዚህ መንገድ በመከተል መጥፋት እንዳያታልህ』

👍7❤3👏1
የኔ ምክር ላንተ
نصيحة لي ولك
عليك بتقليل الكلام لأن كثرة الكلام تجر إلى المهالك تجر إلى الكفر، إلى أسباب القطيعة بين الأقارب والأحباب عليك بطول الصمت إلا من خير فإنه مطردة للشيطان عنك وعون لك على أمر دينك
عليك بطول الصمت يا صاحب الحجا لتسـلم في الدُّنيـا ويوم القيـامة
『አደራህን ንግግርን በመቀነስ ምክነያቱም ንግግር ማብዛት ወደ ጥፋት ትስባለች ወደ ኩፍር ትጎትታለች እስከ ቅርብ ዘመዶች እንዲሁ ወዳጆች ዝምድና የማቆራረጥ ምክነያት እስከ መሆን ታደርሳለች አደራህን ዝምታ በማርዘም ከመልካም ነገር ሲቀር ይህ ሸይጧንን ካንተ የማባረርያ መንገድ ነው እንዲሁ ለዲንህ ጉዳይም አጋዥህ ነው
አደራህን በረጅም ዝምታ አንድ የአዕምሮ ባልተቤት ሆይ በዱንያም በመቆሚያውም ቀንም ሰላም ትሆን ዘንዳ』…😭😭

👍3❤2🥰2👏1🤩1
#የኔ ምክሮች
عليك بالهدوء الشديد لحظة غضبه ولا تنامي الا وهو راض عنك. زوجك جنتك.
『እጅጉን በጣሙን በበዛ እርጋታ እንዲሁ ባነሰ ቁጣ አደራ እልሻለው እርሱ ወዶ ቢሆን እንጂ አተኚ ባልሽ ጀነትሽ』

❤3👍3🥰3👏2😢2
#የኔ ምክሮች
قال بعض الحكماء: "عَجِبْتُ مِمَّنْ يَحْزَنُ على نُقْصانِ مَالِه، ولا يَحْزَنُ علَى فَناءِ عُمرِه،
አንድ ጥበበኛ ሰው እንዲህ ይላሉ፦『ለገንዘቡ መቀነስ ለሚያዝን ሰው ለእድሜው በባዶ ነገር ግን መጥፋት ለማያዝን ሰው በጣሙኑ እገረማለው』
ጁሙዕህ ሙባረካህ 😍😍😍

👍11❤2🥰2
#የኔ ምክሮች
قال صلى الله عليه وسلم؛
【 ثلاثٌ مَنْ كنَّ فيه وجد حلاوةَ الإيمان أن يكونَ اللهُ ورسولُه أحبَّ إليه مما سواهما …】
🪔ሶሰት ነገሮች እርሱ ላይ ያሉበት ሰው የኢማንን ጥፍጥና አግኝቷል አሉ፦
ከእነርሱ መካከልም ፦
『አሏህና መልዕክተኛው እርሱ ዘንድ ከማንም በላይ አብልጦ ሊወዳቸው ነው』
قال صلى الله عليه وسلم؛
【 ثلاثٌ مَنْ كنَّ فيه وجد حلاوةَ الإيمان أن يكونَ اللهُ ورسولُه أحبَّ إليه مما سواهما …】
🪔ሶሰት ነገሮች እርሱ ላይ ያሉበት ሰው የኢማንን ጥፍጥና አግኝቷል አሉ፦
ከእነርሱ መካከልም ፦
『አሏህና መልዕክተኛው እርሱ ዘንድ ከማንም በላይ አብልጦ ሊወዳቸው ነው』
👍10❤4🥰1
❤3🥰3👍2🤩1
#የኔ ምክሮች
استقبلي كل ما يأتي به إلى البيت من مأكل واشياء أخرى بشكر وثناء عليه.
【ባልሽ ወደ እቤት ይዞት የሚመጣውን ነገር ባጠቃላይ የምግብ አይነትም ሆነ ሌሎች ነገሮችን ቢሆኑ በምስጋና እና እርሱን በማወደስ ተቀበይው】

❤7🤩4👍2🥰2
#የኔ ምክሮች
#ከመልካም ሚስት ባህርያቶች መሀከል፦
أن تربي أبنائها على محبة الله ورسوله صلى الله عليه وسلم ، وأن تربيهم كذلك على احترام والدهم وطاعته وأن لا تساعدهم على أمر يكرهه الزوج وعلى الاستمرار في الأخطاء.
『ልጆቿን በአሏህና በመልዕክተኛው ውዴታ ላይ ለቤተሰቦቻቸው ክብር በመስጠት እነርሱንም በመታዘዝ ልታሳድጋቸው ነው እንዲሁ ባሏ በሚጠላው ነገር በተከታታይ ስህተት ልጆቿን ላታግዛቸው ነው』

👍8❤3👏1
#የኔ ምክሮች
قالت لي جدتي
حتى تكون أسعد الناس في حياتك
اشكر ربك على نعمة الدين
والعقل والعافيةوالستر والسمع
والبصر والرزق والذريه الصالحه
قل الحمد لله دائما أبدا
🪀ሴት ሀያቴ እንዲህ አለችኝ፦
በህይወትህ ውስጥ ደስተኛ ትሆን ዘንዳ ጌታህን ለሰጠህ የዲን ፀጋ፣ትክክለኛ አዕምሮ፣
ሙሉ ጤና፣ለሀፍረትህ ሽፋን፣መስምያ፣
መመልከቻ፣ሲሳይ እንዲሁ አሏህን ፈሪ የሆነ ዘር ስለሰጠህ ሁሌም ጌታህን አልሀምዱሊላህ ብለህ አመስግን🤲

❤9👍6👏1
#የኔ ምክሮች
وَرَوَى الْبُخَارِيُّ وَمُسْلِم عَنْ أَبِي هُرَيْرَةَ رَضِيَ اللهُ عَنْهُ عَنْ النَّبِيِّ صَلَّى اللهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ قَالَ: "تُنْكَحُ الْمَرْأَةُ لِأَرْبَعٍ لِمَالِهَا وَلِحَسَبِهَا وَلِجَمَالِهَا وَلِدِينِهَا فَاظْفَرْ بِذَاتِ الدِّينِ تَرِبَتْ يَدَاكَ".
ቡኻርይ እና ሙስሊም ከአቢ ሁረይረተ ረዲየሏሁ ዐንሑ ይዘው እንደዘገቡት የአሏህ መልዕክተኛ እንዲህ ብለዋል አሉ፦
“ሴት ልጅ ለአራት ነገሮች ትገባለች፦ ለሀብት ንብረቷ፣ ለክብሯ፣ ለቁንጅናዋ እና ለዲኗ አመድ አፋሽ ሁንና ያችን ሃይማኖት ያላትን ምረጥ።”

❤7👏1
#የኔ ምክሮች
(الْإِحْسَانُ ؛ أَنْ تَعْبُدَ اللَّهَ كَأَنَّكَ تَرَاهُ فإنْ لَمْ تَكُنْ تَرَاهُ فإنَّهُ يَرَاكَ)
የኢማን ትልቁ ደረጃ ብሎ ማለት፦
『አሏህን እንደምታየው ሆነህ ልትገዛው ነው አንተ ባታየውም እርሱ ያይሀልና』

👍9❤8👏1
#የኔ ምክሮች
"إذا مدحك الرجل بما ليس فيك، فلا تأمنه أن يذمك بما ليس فيك".
『አንድ ሰው አንተ በሌለህበት ነገር ቢያሞግስህ አንተ በሌለህበት ነገር ላይም ሲወቅስህ አትመነው』

❤7🥰6👏1
❤8👍8🥰2