የሐምዛ ዲናዊ ምክሮች{وصايا حمزة}
532 subscribers
68 photos
17 videos
1 file
69 links
ይህ ቻናል የሀምዛ 【أسد الله】ዲናዊ ምክሮች ብቻ ናቸው የሚለቀቁበት ተከታተሉት።

@Habshey
@Habshey


ማንኛውም ሀሳብና አስተያየት ካለዎት ያድርሱኝ።
Download Telegram
#የኔ ምክሮች


من طلب عزا بباطل
أورثه الله ذلا بحق


【አሸናፊነትን ውድቅ በሆነ መንገድ የፈለገ
አሏህ ሀቅ በሆነ መንገድ ውርደትን ያወርሰዋል】
👍7🥰21👏1
#የኔ ምክሮች


* قال صلى الله عليه وسلم : "إذا صلت المرأة خمسها، وصامت شهرها، وحصنت فرجها، وأطاعت زوجها، قيل لها: ادخلي الجنة من أي أبواب الجنة شئت " [رواه ابن حبان】

🪔የአሏህ መልዕክተኛ ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ አሉ፦

{ሴት ልጅ የአምስት ወቅት ሶላቶቿን በግዜያቶች ጠብቃ ከሰገደች ወሯን ጠብቃ ከፆመች ለባሏ ብልቷን ያመቸች እንዲሁ ባሏን የታዘዘች እንደሆነች…

ከጀነት በሮች በፈለግሽው የጀነት በር መርጠች ግቢ ትባላለች} አሉ።

አሏህ አሏህ አሏህ…
👍93👏2🥰1
#የኔ ምክሮች


قال سفيان الثوري: "ينبغي للرجل أن يكره ولده على العلم فإنه مسئول عنه".
قال أبو موسى ابن الحافظ عند موته: لا تضيعوا هذا العلم الذي قد تعبنا عليه.

🪔 ታላቁ ኢማም ሱፍያኑ አሰውርይ እንዲህ ይላሉ፦

【"『ወላጅ አባት ልጁን በዲን እውቀት በመፈለግ ሊያስገድደው ይገባል እርሱ ስለ እርሱ ተጠያቂው ነውና"』】

🪔አቡል ዐባስ ኢብኑ አልሀፊዝ ሞታቸው ሰዓት ላይ ይህን ብለው ነበር፦

【"『ይህን የደከምንበትን እውቀት በከንቱ አታጥፉት"』】
👍9🥰31👏1
#የኔ ምክሮች


أن تبتعد عن تكرار الخطأ ، لأنها إذا كررت الخطأ يقل احترامها عند زوجها.

አሏህን ፈሪ ምርጥ ሚስት ቧሏ ዘንድ ተመራጭ ልትሆን የምትችለው፦

🪔【"『በተደጋጋሚ ስህተት ከመስራት የምትርቅ ከሆነ ነው ምክነያቱም ስህተትን ምታበዛ ከሆነ ባሏ ዘንድ ያላት ክብር ይቀንሳል』"】
👍7🥰41
#የኔ ምክሮች

★አሏህን ፈሪ ምርጥ ሚስት ቧሏ ዘንድ ተመራጭ ልትሆን የምትችለው፦

-إذا أراد الكلام تسكت ، وتعطيه الفرصة للكلام ، وأن تصغي إليه ، وهذا يشعر الرجل بأن زوجته مهتمة به,

🪔『ንግግር ከፈለገ ዝም ትላለች የመናገር ዕድልም ትሰጠዋለች ወደ እርሱም በጥሞና ታዳምጣለች ይህ ነገር ወንድ ልጅ ሚስቱ ምን ያህል በእርሱ ትኩረት እንደምትሰጥ እምዲሰማው ያደርጋል』
🥰8👍52👏2😁1
#የኔ ምክሮች


استقبلي كل ما يأتي به إلى البيت من مأكل واشياء أخرى بشكر وثناء عليه.

🪔【ባልሽ ወደ እቤት ይዞት የሚመጣውን ነገር ባጠቃላይ የምግብ አይነትም ሆነ ሌሎች ነገሮችን ቢሆኑ በምስጋና እና እርሱን በማወደስ ተቀበይው】
5👍2🥰1👏1
#የኔ ምክሮች


لا أدري نصف العلم.

🪔『የማያውቁትን አላውቅም ማለት የእውቀት ግማሽ ነው』

ينبغي للعالم أن يورّث جلساءه لا أدري،

🪔『ዐሊም ለሆነ ሰው ይገባል በዙርያ ያሉትን ሰዎች አላውቅም የሚለውን ነገር ማውረስ』

جنة العالم لا ادري،

🪔『የዐሊም ጀነቱ በማያውቀው ጉዳይ ላይ አላውቅም ማለቱ ነው』
👍87🥰1👏1🤩1
#የኔ ምክሮች


أن تحفظه في نفسها وماله في حالة غيابه .

『የምርጥ ሴት መለያ ባህሪ፦

『እርሱን በእርሷ ነፍስ ውስጥ እንዲሁ ገንዘቡን እርሱ በሌለበት ግዜ ምትጠብቅ ናት』
👍4🥰3👏3😁1🤩1
#የኔ ምክሮች

『የምርጥ ሴት መለያ ባህሪ


أن تسره إذا نظر إليها ، وذلك بجمالها الجسماني والروحي والعقلي ، فكلما كانت المرأة جميلة في مظهرها كلما ازدادت جاذبيتها لزوجها وزاد تعلقه بها.

『ወደእርሷ ሲመለከት በደስታ ልትሞላው ነው ይህ ደሞ የሚሆነው በሰውነቷ ውበት በነፍሷ እንዲሁ በአዕምሮዋ ነው ሴት ምንግዜም እይታዋ ውብ ከሆነ ባሏን በፍቅሯ የማሳበድን መንገድ ትጨምርበታለች በእርሷም ላይ ልቡ መንጠልጠሉ ይጨምራል』
7👍5🥰2👏1😁1🤩1
#የኔ ምክሮች

أن لا تخرج من البيت إلا بإذنه.

🪔የምርጥ አሏህን ፈሪ የሆነች ሚስት ባህሪዋ፦

『በባሏ ፍቃድ ቢሆን እንጂ ከቤቱ ላትወጣ ነው』
👍143🥰3👏1😁1🤩1
#የኔ ምክሮች


"من أكثر ذكر الموت قل فرحه، وقل حسده.
إن هذا الموت قد أفسد على أهل النعيم نعيمهم؛ فاطلبوا نعيماً لا موت فيه".

🪔『ሞትን ማስታወስ የሚያበዛ ደስታው ሆነ ምቀኝነቱ ይቀንሳል』

🪔『ሞት የሚባለው ነገር በእርግጥም የፀጋ ባልተቤቶች ዘንድ ፀጋቸውን አጥፍቶባቸዋል እንግዲያውስ ሞት የሌለበትን ፀጋ ፈልጉ』
👍83🥰2👏1😁1🤩1
#የኔ ምክሮች


الرجل يحب زوجته مبتسمة دائماً .

『ባል ምንግዜም ሚስቱ ፈገግ እንድትል ይወዳል』


أن تكون ذات خلق حسن.

『እንዲሁ የመልካም ስነ ምግባርም ባልተቤት ልንድትሆን ዘንዳም』
👍42🥰1👏1😁1
#የኔ ምክሮች

بسم الله الرحمن الرحيم

قال رسول الله صلى الله عليه وسلم : "من أعطي فشكر وابتلي فصبر وظُلم فغفر وظَلم فاستغفر أولئك لهم الأمن وهم مهتدون" رواه ابن حبان.

ነብዩና ሙሀመድ ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ አሉ፦

👍ሲሰጠው ያመሰገነ፤
👍ሲፈተን የታገሰ፤
👍ተበድሎ ይቅር ያለ፤
👍በድሎ ይቅርታ ያስጠየቀ፤

እኚህ ሰዎች ናቸው ሰላም የሆኑት ቀጥተኛውንም መንገድ ተመሪዎች።【ኢብኑ ሂባን ዘግበውታል】
7👍4👏1😁1🎉1🤩1
👉ይህን 『የኔ ምክሮች』 የዲናዊ ምክር ቻናልን ማሳደግ ለምትሹ የተለየም ነገር ለምትጠብቁ ሊንኩን ቻናል ላላቸው ሰዎች በቻናሎቻቸው ግሩፕ ያላቸው በግሩፖቻቸው እንዲለቁት አድርጉ አድሚንም ያላችሁ ሰዎች ተንቀሳቀሱ ባረከሏሁ ፊኩም።

ለተጨማሪ መረጃ 👇


@Habshey
@Habshey
3👍1
#የኔ ምክሮች


『من يحبك يرى فيك جمالا حتى انت لا تراه بنفسك』

『አንተን የሚወድህ ሰው ባንተ ውስጥ አንተ በራስህ የማታየውን ውበት ያያል』
13🥰4🤩2👏1😁1🎉1
#የኔ ምክሮች


استقبلي كل ما يأتي به إلى البيت من مأكل واشياء أخرى بشكر وثناء عليه.

【ባልሽ ወደ እቤት ይዞት የሚመጣውን ነገር ባጠቃላይ የምግብ አይነትም ሆነ ሌሎች ነገሮችን ቢሆኑ በምስጋና እና እርሱን በማወደስ ተቀበይው】
8👏2🤩2🥰1🎉1
#የኔ ምክሮች

የመልካም ሚስት ባህር መካከል፦


أن لا ترفع صوتها على زوجها إذا جادلته.

『ባሏን ስትሟገተው ከእርሱ በላይ ድምፇን በንግግር ሰኣት ከፍ ላታደርግ ነው』
5👏2👍1🥰1🎉1🤩1
#የኔ ምክሮች

ከመልካም ሚስት ባህሪዎች መካከል፦


أن تكون صابرة على فقر زوجها إن كان فقيراً ، شاكرة لغناء زوجها إن كان غنياءً

『ባሏ ከሌለው በባሏ ድህነት ላይ ትእግስተኛ እንዲሁ ቧሏ ያለው እንደሆን በባሏ ሀብት ላይ ጌታዋን አመስጋኝ ልትሆን ነው』
👍63🥰3👏2🎉1🤩1