የሐምዛ ዲናዊ ምክሮች{وصايا حمزة}
532 subscribers
68 photos
17 videos
1 file
69 links
ይህ ቻናል የሀምዛ 【أسد الله】ዲናዊ ምክሮች ብቻ ናቸው የሚለቀቁበት ተከታተሉት።

@Habshey
@Habshey


ማንኛውም ሀሳብና አስተያየት ካለዎት ያድርሱኝ።
Download Telegram
#የኔ ምክሮች ማስታወሻነቱ (ለሰዓዳ ይሁንልኝ)


سقم الجسد بالأوجاع
وسقم القلوب بالذنوب

فكما لا يجد الجسد لذة الطعام عند سقمه لا يجد القلب حلاوة العبادة مع الذنوب

【አካል በርሀብ መታመሙ
እንዲሁ ቀልብ በወንጀል መታመሙ

ልክ አካል ሲታመም የምግብን የጥፍጥና ቃና እንደማያውቀው ሁሉ እንዲሁ ከወንጀል ጋር ቀልብም የአምልኮን ጥፍጥና አያገኝም】
3👍3🥰1👏1
#የኔ ምክሮች


صديقك من نهاك وعدوك من غرّك

【ጓደኛ ማለት ከመጥፎ ነገር የከለከለህ ነው ጠላት ማለት ያታለለህ ነው】
4👍4🥰1👏1
#የኔ ምክሮች


قـفْ وحـدكَ وكـنْ قـويـا ولـا تـجـعـل أحـدا يـشـعـر بـضـعـفـك مـهـما حـدث.


【ብቻህን ቁም ጠንካራ ሁን ምንም ነገር ቢከሰት ድክመትህን ሌሎች እንዲያውቁብህ አታድርግ
👍51🥰1👏1
#የኔ ምክሮች


يا أختي؛اذا قام باى فعل ضايقك لا تعاتبيه فى الحال انتظرى يوم او يومان ثم
عاتبيه بهدوء ولا تركزى على انه اخطأ ولكن ركزى على رجوعه إلى ما تريد أنت.


እህቴ ሆይ፦【ላንቺ ምቾት የማይሰጥሽን ድርጊት ሲያደርግ ስትመለከቺ ወድያውኑ እርሱን ወደ መውቀስ አትፍጠኚ አንድ አልያ ሁለት ቀናቶችን ጠብቂ ከዛ ቡሀላም ያልቆመ እንደሆነ በእርጋታ ውቀሽው ትኩረትሽ ግን ስህተቱ ላይ ሳይሆን የባልሽ ከስህተት መመለሱ ላይ ይሁን】
11🥰2👏1
👉አሰላሙ ዓለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱህ ውድ የሀምዛ ዲናዊ ምክር ተከታታዮች ረመዷንን በፍቅር በመቻቻል እያሳለፋችሁት እንደሆነ ተስፋ አደርጋለው በዚህ የምክር ቻናሌ ላይ ሀሳብ ፣አስተያየት፣
ወቀሳ ካለዎት በዚህ ሊንክ ያድርሱኝ ባረከሏሁ ፊኩም።

@Habshey
@Habshey
👆👆👆
👍51🥰1👏1
#የኔ ምክሮች

إذا ضاعت المرأة ضا؏ البيت، وإذا ضا؏ البيت ضا؏ الأولاد، وإذا ضاعت البيـوت ضا؏ المجتمـ؏ .الأساس لكل شيء هي المرأة.

【ሴት ከሌለች ቤት የለም ቤት ከሌለ ልጆች የሉም ቤቶች ከሌሉ ስብስብ የሚባል ነገር የለም የሁሉ ነገር መሰረት ሴት ናት】
👍75🥰2👏1
#የኔ ምክሮች( ለ seb)ይሁንልኝ🙏


‏كيف تكسبين قلب زوجك ؟
بالكلمة الطيبة ، والبسمة الحانية ، والمعاملة الحسنة ، وطاعته وعدم الترفع عليه ، والاعتذار له عند الخطأ ، والكلام معه فيما يحب.

የባለቤትሽን ልብ እንዴት ልታገኚ ትችያለሽ?

በጥሩ ንግግር
በጥሩ ፈገግታ
በጥሩ ማህበራዊ ግኑኝነት
እርሱን በመታዘዝ በእርሱ ላይ ባለመኩራራት
ስህተት ሲፈፅም ምክነያት መስጠት
እርሱ በሚወደው ነገር ላይ ከእርሱ ጋር ማውራት።

والله أعلم
👍73🥰3👏1
#የኔ ምክሮች


【نحن جنائز مؤجلة】

【እኛ የተዘገየን ሬሳዎች ነን
👍93🥰1👏1
#የኔ ምክሮች


‏نحن قوم مساكين نأكل أرزاقنا وننتظر آجالنا.
‌‏

【እኛ ምስኪን ህዝቦች ነን ሲሳያችንን የምንመገብ ሞታችንን የምንጠብቅ】
👍6🥰21👏1
#የኔ ምክሮች


عندما يمسك بالقلم جاهل.
وبالبندقية مجرم.
وبالسلطة خائن.
يتحول الوطن إلى غاية لا تصلح لحياة البشر.

መሀይብ ብእር የያዘ ግዜ
ወንጀለኛ መሳርያ የያዘ ግዜ
አጭበርባሪ ስልጣን በያዘ ግዜ

ሀገሪቱ ወደ መጨረሻ ወደሆነው የሰው ልጅ ህይወት ማትስተካከልበት ሁኔታ ትለወጣለች።
👍52🥰1👏1
#የኔ ምክሮች



‏تعلم أولاً معنى ما تقول، ثم تكلم كيف تشاء ‏


【መጀመርያ የምትናገረው ነገር ትርጉም እወቅ ቀጥሎ እንደፈለክ ተናገር】
👍52🥰2👏2
#የኔ ምክሮች

الناس نوعين؛ نوع يراك طيبا فيحبك
ونوع يراك طيبا فيأكلك.


ሰዎች ሁለት አይነት ናቸው፦

ከነርሱ መካከል፦ጥሩ አድርጎ እያየህ የሚወድህም አለ።

ከነርሱ መካከል፦ጥሩ አድርጎ እያየህ የሚበላህም አለ።
👍7🥰32👏1
#የኔ ምክሮች


‏"أسوأ الناس يعطون أفضل النصائح"


【መጥፎ ሰዎች የምንላቸው ትልቅ የተባሉ ምክሮች ይሰጧቹሀል】
🥰4👍3👏32
#የኔ ምክሮች


‏الناجحون في أمر دينهم لا يستسلمون أبداً والمستسلمون في أمر دينهم لا ينجحون أبداً.

【በዲን ጉዳያቸው ላይ አሸናፊ የሆኑ ሰዎች በፍፁም እጅ አይሰጡም

በዲን ጉዳያቸው ላይ እጅ የሚሰጡ ሰዎች በፍፁም አሸናፊ አይሆኑም】
👍73🥰2👏2
#የኔ ምክሮች


كل التأخيرات في حياتك هي لحكمة بالغة يعلمها الله، سلّم أمرك له وثق به وهو سبحانه سيعوضك خيراً.

【ሁሉም በህይወትህ ውስጥ የዘገዩ ነገሮች እጅጉን በጣም የጠለቀ ጥበብ ያላቸው ናቸው አሏህ የሚያውቀው የሆነ ።

ጉዳይህን ለአሏህ ስጥ በእርሱም ተማመን እርሱ የተጥራራው ጌታ አሏህ በጥሩ ነገር ለውጦ ይሰጥሀልና】



جمعة مباركة】

{ጁሙዕህ ሙባረካሕ ውዶች}
👍6🥰4👏21
#የኔ ምክሮች


ليس هناك أجمل من أن يخبرك أحدهم بأنك أحد أسباب سعادته.

【አንድ ሰው የእርሱ የመደሰቻ ምክነያት መሆንህን ላንተ መንገሩን የመሰለ እዚህ አካባቢ ደስታ የለም】
🥰7👏2
​"إن الله إذا أحب عبدا"​
​جعل فيه من صفاته:​
​الرحمة والتقوى​ ​والإيمان والحب والعطاء​ ​ والتواصل والبر …وغيرهم .......


አሏህ አንድን ባርያ ከወደደ ይህንን ባህሪ በልቡ ውስጥ ያጎናፅፈዋል፦

🪀ማዘን ፣የአሏህን ፍራቻ፣ኢማን፣ውዴታ፣መለገስ፣
መቀራረብ፣መታዘዝ …ሌሎችንም...
....
👏4🥰3👍2
#የኔ ምክሮች


" ‏الصديق الذي تحول عدوًا فجأه كان حاسدًا منذ البدايه."

【ከዚህ ቀደም ጓደኛህ ሆኖ በድንገት ወደ ጠላትነት የተቀየረብህ ከጅምሩ አንተ ላይ ምቀኛ የነበረ ነው】
👏6🥰2👍1
#የኔ ምክሮች


-الرجل يحب زوجته مبتسمة دائماً .

【ሁልግዜም ባል ሚስቱ ፈገግ ስትል ይወዳል】
👍4🥰2👏1
#የኔ ምክሮች


-أن تكون المرأة شاكرة لزوجها ، فهي تشكر الله على نعمة الزواج الذي أعانها على إحصان نفسها ورزقت بسببه الولد ، وصارت أماً.

【ሚስት ባሏን አመስጋኝ መሆን አለባት መልካም ሚስት እርሷ ናት አሏህን ባል የሚባለውን ትልቅ ፀጋ ስለዋለላት ምታመሰግን ያ ነፍሷን ስለጠበቀላት በእርሱ ሰበብም ልጅን ላጎናፀፋት እናትም ላደረጋት】
👍8🥰4👏1