የሐምዛ ዲናዊ ምክሮች{وصايا حمزة}
532 subscribers
68 photos
17 videos
1 file
69 links
ይህ ቻናል የሀምዛ 【أسد الله】ዲናዊ ምክሮች ብቻ ናቸው የሚለቀቁበት ተከታተሉት።

@Habshey
@Habshey


ማንኛውም ሀሳብና አስተያየት ካለዎት ያድርሱኝ።
Download Telegram
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
رمضان شهر السكينة》


【"ረመዷን የእርጋታ ወር"】
🤩1
السلام عليكم

ውድ የኔ ምክር ተከታታዮች ላልተወሰኑ ቀናቶች በግል ችግር ምክነያት ስለቀው የነበረውን ምክር ላቋርጥ እገደዳለው እናም በዱዐ አንረሳሳ ባረከሏሁ ፊኩም】

በዱዓ አትርሱኝ🤲🤲

@Habshey
@Habshey
@Habshey
😱7
በአሏህ ፍቃድ ተመልሻለው ውዶች】

#የኔ ምክሮች(ባለትዳሮችን በተመለከተ)


يا أختي؛احترمي أهله وأكرمي والديه وأطعي أمره فالمرأة التي تملك هذه الصفة امرأة تحتل مكانة كبيرة في قلب زوجها.

እህቴ ሆይ፦ቤተሰቡን ፣ወላጆቹን አክብሪ ትዕዛዙን ታዘዢ ይህን ባህሪ የተላበሰች ሚስት በባሉዋ ልብ ውስጥ ትልቅ ቦታን የተቆጣጠረች ትሆናለች።
2🤩2
#የኔ ምክሮች

( مراعاة الشرع أولى من مراعاة خواطر الناس )



"የሸሪዐን ህግጋት መጠበቅ ከሰዎች የሚመጣውን አደጋ ከመጠበቅ የበለጠ በላጭ ነው"
👍5🤩32🥰1
#የኔ ምክሮች (ባለትዳሮችን በተመለከተ)


【لا تفشي أسرار حياتك الخاصة عند الآخرين فإن ذلك يغضب الله ورسوله احتوي دائما مشكلتك وحاولي حلها في بيتك فالأمور ما دامت في ناطق البيت ستحل بإذن الله】

እህቴ ሆይ፦በእናንተ ብቻ የተገደበ የሆነውን ሚስጥር ለሌላው አታውጊ ይህ ነገር አሏህና መልዕክተኛውን የሚያስቆጣ ተግባር ነውና ችግሮችሽን ሁሌም ተቆጣጠርያቸው በቤትሽ ውስጥም ሳይወጣ ለመሙላት (ለመቆጣጠር)ሞክሪ በመመካከር ቤት ውስጥ ያለች ጉዳይ ምን ግዜም በአሏህ ፍቃድ ትፈታለችና!
6👏2🤩2🥰1
#የኔ ምክሮች

كان عمر بن الخطاب رضي الله عنه إذا جاء رمضان يقول:[مرحبا بمطهرنا من الذنوب].


ዑመር ኢብኑ አልኽጧብ ረዲየሏሁ ዐንሁ ረመዷን በሚመጣ ግዜ ይህን ይሉ ነበር፦【 አንተ
ከወንጀላችን ምታፀዳን ወር እንኳን ደህና መጣህ】
👍41🔥1
👉አሰላሙ ዓለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱህ ውድ የሀምዛ ዲናዊ ምክር ተከታታዮች ረመዷንን በፍቅር በመቻቻል እያሳለፋችሁት እንደሆነ ተስፋ አደርጋለው በዚህ የምክር ቻናሌ ላይ ሀሳብ ፣አስተያየት፣
ወቀሳ ካለዎት በዚህ ሊንክ ያድርሱኝ ባረከሏሁ ፊኩም።


@Habshey
@Habshey
👆👆👆
👍41
#የኔ ምክሮች

وكان علي بن ابي طالب رضي الله عنه يقول:
[من كان همه ما يدخل إلى جوفه كانت قيمته مايخرج منه].

ዓልይ ብን አቢ ጧሊብ እንዲህ ይላሉ፦【ጭንቀቱ ወደ ሆዱ ለሚያስገባው ነገር ብቻ የሆነ ሰው የዚህ ሰው ዋጋው ከእርሱ የሚወጣው ነገር ነው】አሉ።
3👍2🤩1
#የኔ ምክሮች


قال الإمام علي بن أبي طالب رضي الله عنه : " ما لابن آدم والفخر أوله نطفة وآخره جيفة ، لا يرزق نفسه ولا يدفع حتفه "

ኢማሙ ዓልይ ብን አቢ ጧሊብ ረዲየሏሁ ዐንሁ እንዲህ አሉ፦【የአደም ልጅ ጅማሪው መንይ(የዘር ፈሳሽ) መጨረሻው ሬሳ ሆኖ ለምኑ ነው ሚኮራው እራሱን መቀለብ የማይችል ከራሱም ሞትን ማራቅ የማይችል ነው】
11👍1🤩1
بسْـــــــــــــــــــمِ اللّهِ الرَّحْمَنِ الرَّحِيْم​
قال النبي صلى الله عليه وسلم:
تسحروا فإن في السحور بركة .
البخاري ١٩٢٣ ومسلم ١٠٩٥

#የአሏህ_መልእክተኛ_አሉ
💡
#እሰሩ_ማሰር_ትልቅ_በረካ_አለው
#ቡኻሪ_እና_ሙስሊም
💡💡💡💡
#የረመዷን ፆም ኒያ ምን ይሆን ?

نَوَيْتُ صَوْمَ غَدٍ عَنْ أَدَا ءِ فَرْضِ رَمَضَانَ هَذِهِ السَّنَةِ إِيْمَانًا وَاحْتِسَابًا لِلَّهِ تَعَالَى

#አማረኛውን_
#ግዴታ_የሆነብኝን_የረመዷንን
#የዚህን_አመት_ነገን_ፆመኛ_ነኝ
👍41🥰1🤩1
#የኔ ምክሮች

قد نتعب حين نعمل ولكننا نشعر بالراحة حين نعمل بالإخلاص.

"በምንሰራበት ግዜ ልንደክም እንችላለን ነገር ግን ለአሏህ ብለን ኒያችንን አጥርተን ከሰራን ከደስታ ተሰሚዎች እንሆናለን"
8👍2🥰1
#የኔ ምክሮች

كن قويّا تجد ألف مرافقا

【ጠንካራ ሁን አንድ ሺህ ባልደረባ ታገኛለህ】
10👍1🥰1🤩1
#የኔ ምክሮች


يا أختي؛ لا تنهرى أطفالك أمامه ولا تشتكي من تصرفاتهم الا اذا أردتي ان ينهرهم
وحاولى ان يكون ذلك فى اضيق الحدود .

እህቴ ሆይ፦【በባለቤትሽ ፊት ልጆቹ ላይ አትጩሂባቸው እንዲሁ ለእርሱም ቢሆን እነርሱ በፈፀሙትን ነገር ላይ ቅሬታ አታቅርቢ ነገር ግን ይህ ነገር አስፈላጊ ሆኖ ከተገኘ እርሱ እንዲቆጣቸው አድርጊ ይህ ቁጣም ጠቦ ድንበር የማያልፍ እንዲሆን አድርጊው】


https://t.me/hamzaasedullah

ተቀላቀሉት
8👍1🥰1🤩1
#የኔ ምክሮች


يا أختي؛اذا قام باى فعل ضايقك لا تعاتبيه فى الحال انتظرى يوم او يومان ثم
عاتبيه بهدوء ولا تركزى على انه اخطأ ولكن ركزى على رجوعه إلى ما تريد أنت.


እህቴ ሆይ፦【ላንቺ ምቾት የማይሰጥሽን ድርጊት ሲያደርግ ስትመለከቺ ወድያውኑ እርሱን ወደ መውቀስ አትፍጠኚ አንድ አልያ ሁለት ቀናቶችን ጠብቂ ከዛ ቡሀላም ያልቆመ እንደሆነ በእርጋታ ውቀሽው ትኩረትሽ ግን ስህተቱ ላይ ሳይሆን መመለሱ ላይ ይሁን】
👍42🥰1🤩1
#የኔ ምክሮች


🌴من أعظم الدعوات :" اللهم إني أعوذ بك من زوال نعمتك ، وتحول عافيتك ، وفُجأة نقمتك وجميع سخطك🌴

ከታላላቅ ዱዓዎች መካከል፦【አሏህ ሆይ በኔ ላይ ያደረከው ፀጋ ከመወገዱ እንዲሁ በኔ ላይም ያደረክልኝ ጤና በኔ ላይ ከመዞሮ ባንተ እንዲሁ ከድንገተኛ ቅጣትክ እንዲሁ ከጠቅላላህ ቁጣህ ባንተ እጠበቃለው】

አሚን
4👍3😢2🤩2🥰1
#የኔ ምክሮች


العقول السيئة لا تستوعب النية الحسنة أبدا..

【መጥፎ አዕምሮ መልካም አስተሳሰብ በፍፁም አትሸከምም】
6👍2🥰1
#የኔ ምክሮች


قَالَ عُمَرُ رضي الله عنه:

«تَفَقَّهُوا قَبْلَ اَنْ تَسُودُوا»

ዑመር ረዲየሏሁ ዐንሁ እንዲህ ይላሉ፦【ከመሾማችሁ በፊት ተማሩ】
4👍2🥰1
#የኔ ምክሮች


مؤسف لهذا الزمن جعل أن يتمنى الإنسان حقه

【አንድ ሰው ሀቁን እንዲመኝ ላደረገው ለዚህ ዘመን አፈርኩኝ】
👍64🥰1
#የኔ ምክሮች


هذا الزمن يغير حتى الأقارب فلا عتب على الأصدقاء.....

【ይህ ዘመን ቅርብ ዘመዶችህ እንኳን የተቀየሩበት ዘመን ነው ታድያ ለምንድነው ባልደረባህን ምትወቅሰው】
👍62🥰2
#የኔ ምክሮች

سُئل أحد العلماء عن المرء كثير الطاعات
لكنه يغتاب ...

فقال" لعل الله سخره ليعمل لغيره.

【አንድ ታላቅ ዐሊም ስለ አንድ የአምልኮ እያበዛ ለሰው ለሚያወራ ሰው ተጠየቁ እንዲህም አሉ፦

ምናልባት አሏህ ከእርሱ ውጪ ለሌላ ሰው እንዲሰራ ሰልጦበት ይሆናል አሉ።

አሏህ ይጠብቀንና።
👍5🥰2👏1