#የኔ ምክሮች
أعـظـم الـمـصـائـب الـجـهـل أن يـجـهـل الـجـاهـل جـهـلـه.
【የመሀይብነት ትልቁ ችግር መሀይብ መሀይብነቱን አለማወቁ ነው】።

❤2👍1
#የኔ ምክሮች
الطفل يلهو بالحياة لما كان صغيرا دون أن يعلم أنّ الحياة سوف تلعب به لما يصير كبيرا.
【ህፃን ልጅ በልጅነቱ ላይ ሳለ በህይወት ይጫወት ነበር ወደፊት ትልቅ በሚሆንበት ግዜ ግን ህይወት እንደምትጫወትበት በፍፁም አያውቅም】

👍7👏1
#የኔ ምክሮች
أيها الغافل ما عندك خبر منك ! فما تعرف من نفسك إلا ان تجوع فتاكل ، و تشبع فتنام ، و تغضب فتخاصم ، فبم تميزت عن البهائم !
አንተ ዘንጊ ሆይ ምን አዲስ ዜና አለህ?
👉ስለራስህ ምታውቀው ነገር ሲርብህ እንደምይበላ ነው!
👉እንዲሁ ስጠግብ እንደምተኛ ነው!
👉ስትቆጣ እንደምትጋጭ ነው!
እንግዲያውስ ከእንስሳ በምኑተለየህ?

❤3👏1
جمعة مباركة
መልካም ጁሙዕ ብያለው ውዶች
#سنن_الجمعة★
👈الغسل
👈والتطيب
👈والسواك
👈ويلبس من أحسن ثيابه
👈وقرأة سورة الكهف
👈والتبكير إلى المسجد
👈والإكثار من الدعاء والصلاة على النبي صلى الله عليه وسلم. لأن النبي صلى الله عليه وسلم قال:-
«إن من أفضل أيامكم هو يوم الجمعة فأكثروا من الصلاة عليّ فإن صلاتكم معروضة علي»
#جمعة_مبارك🌙🌙🌙
#የጁምዐ_ሱናዎች
👉#መታጠብ
👉#ሽቶ መቀባት
👉#ጥርስን መፋቅ
👉#ጥሩ ልብስ መልበስ
👉#ሱረቱል ከህፍን መቅራት
👉 #በጊዜ ወደ መስጊድ መሄድ
👉#ዱዐ እና ሰለዋት ማብዛት
#ነቢያችን ዐለይሂ ሷላቱ ወሰላም ምን ይላሉ «በላጭ ቀን ብሎ ማለት እኮ የጁሙዐ ቀን ነው በሱ ቀን ውስጥም በኔ ላይ ሰለዋትን አብዙ የእናንተ ሰለዋት እኮ ለኔ ይቀረብልኛል» አሉ
#መልካም_ጁሙዓህ_ይሁንልን🌙🌙🌙

❤2👏2
#የኔ ምክሮች(ትዳርን በተመለከተ)
تعرفي على الصفات التي يحبها الزوج في زوجته وطبقها في واقع حياتك وابتعدي عن الصفات والأفعال التي يبغضها زوجك وابتعدي عنها وتذكري إنما الطاعة بالمعروف ولا تغضبي ربك من أجل زوجك فلا طاعة لمخلوق في معصية الخالق.
እህቴ ሆይ፦【ባልሽ በሚስቱ ላይ የሚወዳቸውን ባህሪ እወቅያቸው በእውነትም በህይወትሽ ላይም አቆራኛቸው ባልሽ ከሚጠላቸው ድርጊቶች እንዲሁ ባህርያቶች ራቂ ሁሌም እንዲሁም አስታውሺ ለባልሽም መታዘዝ የሚሆነው ሸሪዐን በሚስማማ መልኩ ነው ለባልሽም ብልሽ ፈጣሪሽን አታስቆጪ ፈጣሪን ወንጅሎ ፍጡርን መታዘዝ ሚባል ነገር የለምና】

👍2🥰2
#የኔ ምክሮች(ትዳርን በተመለከተ)
لا تعتقدي أن زوجك لك وحدك فلا تريدين أن يذهب عنك ويلازمك طوال الوقت فعنده حقوق كثيرة أولها حق ربه وحق والديه وحق إخوانه وقرابته وأصدقائه ساعديه على أداء حقوقه.
እህቴ ሆይ፦【ባልሽ ያንቺ ብቻ እንደሆነ አታስቢ ማለቴ እንዲሁ ቀኑን ሙሉ ካንቺ ሳይለይ ውሎውን ካንቺ ጋር ብቻ እንዲሆን አትከጅይ እርሱ ዘንድ ብዙ ሀቃቸውን መሙላት እርሱ ላይ ግዴታ ያለበት ነገሮች አሉ የመጀመርያው የጌታው ሀቅ ነው ቀጥሎ የወላጆቹ ቀጥሎ የቅርብ ዘመዶቹ ቀጥሎ የጓደኞቹ የእነዚህ ነገሮች ሀቅ በመሙላት አግዢው】

🥰1👏1
#የኔ ምክሮች
👌.የረመዷን ወር ንያ ... ........
።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌺
።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
★. በርመዷን ወር ውስጥ ንያን
~.ማሳደርና ፈርድ የሆነውን ወር ረመዷን ለመፆም መነየት ....
تَبيِيْتُ النّيّةِ في الصّيامِ وتعيينها....
قالَ العُلمَاءُ: "كَمَالُ النِّيّةِ في رَمضَانَ نَوَيتُ صَومَ غَدٍ عن أدَاءِ فَرضِ رمضَانِ هَذهِ السّنَةِ إيْمانًا واحْتِسَابًا للهِ تَعالى"،
👍 .ዑለማኦች እንዲህ ይላሉ ፦ ★.የረመዷን ሙሉው ንያ ..የዚህን አመት ግዴታ የሆነውን ረመዷን ፆም ነገን ልፆም ነየሁ ግዴታነቱን ከማመን ጋር ከአሏሁ ተዓላም ሰዋብን ( አጅርን) ፈልጌ ።
🪴🪴🪴🪴🪴🪴🪴🪴🪴🪴🪴🪴
በዓረበኛ "ነወይቱ ሰዉሚን ገዲን ዓን አዳኢ ፈርዲ ረመዷኒ ሀዚሂ አስሰነቲ ኢይማነን ወኢህቲሳበን ሊላሂ ተዓላ" ።
🪴🪴🪴🪴🪴🪴🪴🪴🪴🪴🪴🪴
እርሰዎም ለወዳጅ ዘመደዎ በፍጥነት ሼር በማድርግ ሀላፊነትዎን ይወጡ ።

❤2🥰1
#የኔ ምክሮች
يا مُطالباً باعماله ، يا مسؤلاً عن افعاله ، يا مكتوباً عليه جميع أقواله ، يا مناقشاً على كل أحواله ، نسيانك لهذا أمر عجيب !
★【አንተ በሰራህው ስራህ የምትፈለግ ሰው ሆይ
አንተ ስለ ስራህ የምትጠየቅ ሰው ሆይ
አንተ ንግግርህ ሁላ ተሰብስቦ የተፃፈልህ ሰው ሆይ
አንተ በሁሉ ሁኔታ ምትሞገት ሰው ሆይ
ለዚህ ሁሉ ጉዳይ ዘንጊ መሆንህ በጣሙን አስገራሚ ነው】

👍2🥰2❤1
بسْـــــــــــــــــــمِ اللّهِ الرَّحْمَنِ الرَّحِيْم
قال النبي صلى الله عليه وسلم:
تسحروا فإن في السحور بركة .
البخاري ١٩٢٣ ومسلم ١٠٩٥
#የአሏህ_መልእክተኛ_አሉ
💡#እሰሩ_ማሰር_ትልቅ_በረካ_አለው
#ቡኻሪ_እና_ሙስሊም
💡💡💡💡
#የረመዷን ፆም ኒያ ምን ይሆን ?
نَوَيْتُ صَوْمَ غَدٍ عَنْ أَدَا ءِ فَرْضِ رَمَضَانَ هَذِهِ السَّنَةِ إِيْمَانًا وَاحْتِسَابًا لِلَّهِ تَعَالَى
#አማረኛውን_
#ግዴታ_የሆነብኝን_የረመዷንን
#የዚህን_አመት_ነገን_ፆመኛ_ነኝ

👍3🥰2❤1
#የኔ ምክሮች
قدم على محمد بن واسع ابن عم له فقال له من اين اقبلت ؟ قال : من طلب الدنيا ، فقال : هل ادركتها ؟ قال لا ، فقال : واعجباً ! انت تطلب شيئاً لم تدركه ، فكيف تدرك شيئاً لم تطلبه .
★ሙሀመድ ብን ዋሲዕ የአጉቱ ልጅ ከጉዞ መጣ ሙሀመድም እንዲህ አለው ከየት ነው የመጣህው? የአጉቱ ልጅም አለ ዱንያን ከፍለጋ (ዱንያን ፈልግያት)ነው የመጣሁት አለው።
እሺ እና ዱንያን አገኘሀት አለው?
እርሱም አለ አላገኘሀትም።
ሙሀመድም አለ፦አንተ የማታገኘውን ነገር ትከጅላለህ (ትፈልጋለህ)?
እንዴት የከጀልከውን ካላገኘህ ያልከጀልከውን እንዴታውን ታገኛለህ አለው!

👍4🥰2
🥰5👍2
#የኔ ምክሮች
لـا يـجـب أن تـقـول كـل مـا تـعـرفـ ولـكـن يـجـب أن تـعـرف كـل مـا تـقـولـه.
【የምታውቀውን ሁሉ መናገር ግዴታ የለብህም ነገር ግን የምትለውን ነገር ሁሉ የግድ ማወቅ አለብህ】

🥰6👍2
#የኔ ምክሮች(ትዳርን በተመለከተ)
لا تعتقدي أن زوجك لك وحدك فلا تريدين أن يذهب عنك ويلازمك طوال الوقت فعنده حقوق كثيرة أولها حق ربه وحق والديه وحق إخوانه وقرابته وأصدقائه ساعديه على أداء حقوقه.
እህቴ ሆይ፦【ባልሽ ያንቺ ብቻ እንደሆነ አታስቢ ማለቴ እንዲሁ ቀኑን ሙሉ ካንቺ ሳይለይ ውሎውን ካንቺ ጋር ብቻ እንዲሆን አትከጅይ እርሱ ዘንድ ብዙ ሀቃቸውን መሙላት እርሱ ላይ ግዴታ ያለበት ነገሮች አሉ የመጀመርያው የጌታው ሀቅ ነው ቀጥሎ የወላጆቹ ቀጥሎ የቅርብ ዘመዶቹ ቀጥሎ የጓደኞቹ የእነዚህ ነገሮች ሀቅ በመሙላት አግዢው】
لا تعتقدي أن زوجك لك وحدك فلا تريدين أن يذهب عنك ويلازمك طوال الوقت فعنده حقوق كثيرة أولها حق ربه وحق والديه وحق إخوانه وقرابته وأصدقائه ساعديه على أداء حقوقه.
እህቴ ሆይ፦【ባልሽ ያንቺ ብቻ እንደሆነ አታስቢ ማለቴ እንዲሁ ቀኑን ሙሉ ካንቺ ሳይለይ ውሎውን ካንቺ ጋር ብቻ እንዲሆን አትከጅይ እርሱ ዘንድ ብዙ ሀቃቸውን መሙላት እርሱ ላይ ግዴታ ያለበት ነገሮች አሉ የመጀመርያው የጌታው ሀቅ ነው ቀጥሎ የወላጆቹ ቀጥሎ የቅርብ ዘመዶቹ ቀጥሎ የጓደኞቹ የእነዚህ ነገሮች ሀቅ በመሙላት አግዢው】
👍6🥰1
❤4👍2
#የኔ ምክሮች
آخـر مـا يـمـوت الـرجـل قـلـبـه.والـمـرأة لـسـانـهـا.
【ወንድ ልጅ በመጨረሻ ከእርሱ የሚሞተው ነገር ቀልቡ ሲሆን ከሴት ልጅ ደግሞ ምላስዋ ነው】

👍3❤1
#የኔ ምክሮች
يا أخني؛ لا تخبريه باى تصرف غير لائق الا إذا تجاوزوا الحدود فيجب اخباره بهدوء ودون تحميله المسئولية .
እህቴ ሆይ፦【በየትኛውም መንገድ ሰዎች ካንቺ ጋር ባደረጉት የማይገባ ተግባር ለእርሱ አትንገሪው ነገር ግን ድንበር ካለፉ ሲቀር በዛ ግዜ ግን አዋይው ስታዋይውም እርጋታና ስክነት በተሞላበት መንገድ አድርጊው ተጠያቂነት ወደ እርሱም በማይመጣበት መልኩ ሙሻወራህ አድርጊው】

👍6🤩1