بسْـــــــــــــــــــمِ اللّهِ الرَّحْمَنِ الرَّحِيْم
قال النبي صلى الله عليه وسلم:
تسحروا فإن في السحور بركة .
البخاري ١٩٢٣ ومسلم ١٠٩٥
#የአሏህ_መልእክተኛ_አሉ
💡#እሰሩ_ማሰር_ትልቅ_በረካ_አለው
#ቡኻሪ_እና_ሙስሊም
💡💡💡💡
#የረመዷን ፆም ኒያ ምን ይሆን ?
نَوَيْتُ صَوْمَ غَدٍ عَنْ أَدَا ءِ فَرْضِ رَمَضَانَ هَذِهِ السَّنَةِ إِيْمَانًا وَاحْتِسَابًا لِلَّهِ تَعَالَى
#አማረኛውን_
#ግዴታ_የሆነብኝን_የረመዷንን
#የዚህን_አመት_ነገን_ፆመኛ_ነኝ

👍3🥰2❤1
#የኔ ምክሮች
قدم على محمد بن واسع ابن عم له فقال له من اين اقبلت ؟ قال : من طلب الدنيا ، فقال : هل ادركتها ؟ قال لا ، فقال : واعجباً ! انت تطلب شيئاً لم تدركه ، فكيف تدرك شيئاً لم تطلبه .
★ሙሀመድ ብን ዋሲዕ የአጉቱ ልጅ ከጉዞ መጣ ሙሀመድም እንዲህ አለው ከየት ነው የመጣህው? የአጉቱ ልጅም አለ ዱንያን ከፍለጋ (ዱንያን ፈልግያት)ነው የመጣሁት አለው።
እሺ እና ዱንያን አገኘሀት አለው?
እርሱም አለ አላገኘሀትም።
ሙሀመድም አለ፦አንተ የማታገኘውን ነገር ትከጅላለህ (ትፈልጋለህ)?
እንዴት የከጀልከውን ካላገኘህ ያልከጀልከውን እንዴታውን ታገኛለህ አለው!

👍4🥰2
🥰5👍2
#የኔ ምክሮች
لـا يـجـب أن تـقـول كـل مـا تـعـرفـ ولـكـن يـجـب أن تـعـرف كـل مـا تـقـولـه.
【የምታውቀውን ሁሉ መናገር ግዴታ የለብህም ነገር ግን የምትለውን ነገር ሁሉ የግድ ማወቅ አለብህ】

🥰6👍2
#የኔ ምክሮች(ትዳርን በተመለከተ)
لا تعتقدي أن زوجك لك وحدك فلا تريدين أن يذهب عنك ويلازمك طوال الوقت فعنده حقوق كثيرة أولها حق ربه وحق والديه وحق إخوانه وقرابته وأصدقائه ساعديه على أداء حقوقه.
እህቴ ሆይ፦【ባልሽ ያንቺ ብቻ እንደሆነ አታስቢ ማለቴ እንዲሁ ቀኑን ሙሉ ካንቺ ሳይለይ ውሎውን ካንቺ ጋር ብቻ እንዲሆን አትከጅይ እርሱ ዘንድ ብዙ ሀቃቸውን መሙላት እርሱ ላይ ግዴታ ያለበት ነገሮች አሉ የመጀመርያው የጌታው ሀቅ ነው ቀጥሎ የወላጆቹ ቀጥሎ የቅርብ ዘመዶቹ ቀጥሎ የጓደኞቹ የእነዚህ ነገሮች ሀቅ በመሙላት አግዢው】

👍6🥰1
❤4👍2
#የኔ ምክሮች
آخـر مـا يـمـوت الـرجـل قـلـبـه.والـمـرأة لـسـانـهـا.
【ወንድ ልጅ በመጨረሻ ከእርሱ የሚሞተው ነገር ቀልቡ ሲሆን ከሴት ልጅ ደግሞ ምላስዋ ነው】

👍3❤1
#የኔ ምክሮች
يا أخني؛ لا تخبريه باى تصرف غير لائق الا إذا تجاوزوا الحدود فيجب اخباره بهدوء ودون تحميله المسئولية .
እህቴ ሆይ፦【በየትኛውም መንገድ ሰዎች ካንቺ ጋር ባደረጉት የማይገባ ተግባር ለእርሱ አትንገሪው ነገር ግን ድንበር ካለፉ ሲቀር በዛ ግዜ ግን አዋይው ስታዋይውም እርጋታና ስክነት በተሞላበት መንገድ አድርጊው ተጠያቂነት ወደ እርሱም በማይመጣበት መልኩ ሙሻወራህ አድርጊው】

👍6🤩1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
《رمضان شهر السكينة》
【"ረመዷን የእርጋታ ወር"】
【"ረመዷን የእርጋታ ወር"】
🤩1
【በአሏህ ፍቃድ ተመልሻለው ውዶች】
#የኔ ምክሮች(ባለትዳሮችን በተመለከተ)
يا أختي؛احترمي أهله وأكرمي والديه وأطعي أمره فالمرأة التي تملك هذه الصفة امرأة تحتل مكانة كبيرة في قلب زوجها.
እህቴ ሆይ፦ቤተሰቡን ፣ወላጆቹን አክብሪ ትዕዛዙን ታዘዢ ይህን ባህሪ የተላበሰች ሚስት በባሉዋ ልብ ውስጥ ትልቅ ቦታን የተቆጣጠረች ትሆናለች።

❤2🤩2
#የኔ ምክሮች
( مراعاة الشرع أولى من مراعاة خواطر الناس )
"የሸሪዐን ህግጋት መጠበቅ ከሰዎች የሚመጣውን አደጋ ከመጠበቅ የበለጠ በላጭ ነው"

👍5🤩3❤2🥰1
#የኔ ምክሮች (ባለትዳሮችን በተመለከተ)
【لا تفشي أسرار حياتك الخاصة عند الآخرين فإن ذلك يغضب الله ورسوله احتوي دائما مشكلتك وحاولي حلها في بيتك فالأمور ما دامت في ناطق البيت ستحل بإذن الله】
እህቴ ሆይ፦በእናንተ ብቻ የተገደበ የሆነውን ሚስጥር ለሌላው አታውጊ ይህ ነገር አሏህና መልዕክተኛውን የሚያስቆጣ ተግባር ነውና ችግሮችሽን ሁሌም ተቆጣጠርያቸው በቤትሽ ውስጥም ሳይወጣ ለመሙላት (ለመቆጣጠር)ሞክሪ በመመካከር ቤት ውስጥ ያለች ጉዳይ ምን ግዜም በአሏህ ፍቃድ ትፈታለችና!

❤6👏2🤩2🥰1
#የኔ ምክሮች
كان عمر بن الخطاب رضي الله عنه إذا جاء رمضان يقول:[مرحبا بمطهرنا من الذنوب].
ዑመር ኢብኑ አልኽጧብ ረዲየሏሁ ዐንሁ ረመዷን በሚመጣ ግዜ ይህን ይሉ ነበር፦【 አንተ
ከወንጀላችን ምታፀዳን ወር እንኳን ደህና መጣህ】

👍4❤1🔥1
#የኔ ምክሮች
وكان علي بن ابي طالب رضي الله عنه يقول:
[من كان همه ما يدخل إلى جوفه كانت قيمته مايخرج منه].
ዓልይ ብን አቢ ጧሊብ እንዲህ ይላሉ፦【ጭንቀቱ ወደ ሆዱ ለሚያስገባው ነገር ብቻ የሆነ ሰው የዚህ ሰው ዋጋው ከእርሱ የሚወጣው ነገር ነው】አሉ።

❤3👍2🤩1
#የኔ ምክሮች
قال الإمام علي بن أبي طالب رضي الله عنه : " ما لابن آدم والفخر أوله نطفة وآخره جيفة ، لا يرزق نفسه ولا يدفع حتفه "
ኢማሙ ዓልይ ብን አቢ ጧሊብ ረዲየሏሁ ዐንሁ እንዲህ አሉ፦【የአደም ልጅ ጅማሪው መንይ(የዘር ፈሳሽ) መጨረሻው ሬሳ ሆኖ ለምኑ ነው ሚኮራው እራሱን መቀለብ የማይችል ከራሱም ሞትን ማራቅ የማይችል ነው】

❤11👍1🤩1
بسْـــــــــــــــــــمِ اللّهِ الرَّحْمَنِ الرَّحِيْم
قال النبي صلى الله عليه وسلم:
تسحروا فإن في السحور بركة .
البخاري ١٩٢٣ ومسلم ١٠٩٥
#የአሏህ_መልእክተኛ_አሉ
💡#እሰሩ_ማሰር_ትልቅ_በረካ_አለው
#ቡኻሪ_እና_ሙስሊም
💡💡💡💡
#የረመዷን ፆም ኒያ ምን ይሆን ?
نَوَيْتُ صَوْمَ غَدٍ عَنْ أَدَا ءِ فَرْضِ رَمَضَانَ هَذِهِ السَّنَةِ إِيْمَانًا وَاحْتِسَابًا لِلَّهِ تَعَالَى
#አማረኛውን_
#ግዴታ_የሆነብኝን_የረመዷንን
#የዚህን_አመት_ነገን_ፆመኛ_ነኝ።

👍4❤1🥰1🤩1
#የኔ ምክሮች
قد نتعب حين نعمل ولكننا نشعر بالراحة حين نعمل بالإخلاص.
"በምንሰራበት ግዜ ልንደክም እንችላለን ነገር ግን ለአሏህ ብለን ኒያችንን አጥርተን ከሰራን ከደስታ ተሰሚዎች እንሆናለን"

❤8👍2🥰1
❤10👍1🥰1🤩1