የሐምዛ ዲናዊ ምክሮች{وصايا حمزة}
532 subscribers
68 photos
17 videos
1 file
69 links
ይህ ቻናል የሀምዛ 【أسد الله】ዲናዊ ምክሮች ብቻ ናቸው የሚለቀቁበት ተከታተሉት።

@Habshey
@Habshey


ማንኛውም ሀሳብና አስተያየት ካለዎት ያድርሱኝ።
Download Telegram
#የኔ ምክሮች


يا أختي؛ لا تنهرى أطفالك أمامه ولا تشتكي من تصرفاتهم الا اذا أردتي ان ينهرهم
وحاولى ان يكون ذلك فى اضيق الحدود .

እህቴ ሆይ፦【በባለቤትሽ ፊት ልጆቹ ላይ አትጩሂባቸው እንዲሁ ለእርሱም ቢሆን እነርሱ በፈፀሙትን ነገር ላይ ቅሬታ አታቅርቢ ነገር ግን ይህ ነገር አስፈላጊ ሆኖ ከተገኘ እርሱ እንዲቆጣቸው አድርጊ ይህ ቁጣም ጠቦ ድንበር የማያልፍ እንዲሆን አድርጊው】


https://t.me/hamzaasedullah

ተቀላቀሉት
8👍1🥰1🤩1
#የኔ ምክሮች


يا أختي؛اذا قام باى فعل ضايقك لا تعاتبيه فى الحال انتظرى يوم او يومان ثم
عاتبيه بهدوء ولا تركزى على انه اخطأ ولكن ركزى على رجوعه إلى ما تريد أنت.


እህቴ ሆይ፦【ላንቺ ምቾት የማይሰጥሽን ድርጊት ሲያደርግ ስትመለከቺ ወድያውኑ እርሱን ወደ መውቀስ አትፍጠኚ አንድ አልያ ሁለት ቀናቶችን ጠብቂ ከዛ ቡሀላም ያልቆመ እንደሆነ በእርጋታ ውቀሽው ትኩረትሽ ግን ስህተቱ ላይ ሳይሆን መመለሱ ላይ ይሁን】
👍42🥰1🤩1
#የኔ ምክሮች


🌴من أعظم الدعوات :" اللهم إني أعوذ بك من زوال نعمتك ، وتحول عافيتك ، وفُجأة نقمتك وجميع سخطك🌴

ከታላላቅ ዱዓዎች መካከል፦【አሏህ ሆይ በኔ ላይ ያደረከው ፀጋ ከመወገዱ እንዲሁ በኔ ላይም ያደረክልኝ ጤና በኔ ላይ ከመዞሮ ባንተ እንዲሁ ከድንገተኛ ቅጣትክ እንዲሁ ከጠቅላላህ ቁጣህ ባንተ እጠበቃለው】

አሚን
4👍3😢2🤩2🥰1
#የኔ ምክሮች


العقول السيئة لا تستوعب النية الحسنة أبدا..

【መጥፎ አዕምሮ መልካም አስተሳሰብ በፍፁም አትሸከምም】
6👍2🥰1
#የኔ ምክሮች


قَالَ عُمَرُ رضي الله عنه:

«تَفَقَّهُوا قَبْلَ اَنْ تَسُودُوا»

ዑመር ረዲየሏሁ ዐንሁ እንዲህ ይላሉ፦【ከመሾማችሁ በፊት ተማሩ】
4👍2🥰1
#የኔ ምክሮች


مؤسف لهذا الزمن جعل أن يتمنى الإنسان حقه

【አንድ ሰው ሀቁን እንዲመኝ ላደረገው ለዚህ ዘመን አፈርኩኝ】
👍64🥰1
#የኔ ምክሮች


هذا الزمن يغير حتى الأقارب فلا عتب على الأصدقاء.....

【ይህ ዘመን ቅርብ ዘመዶችህ እንኳን የተቀየሩበት ዘመን ነው ታድያ ለምንድነው ባልደረባህን ምትወቅሰው】
👍62🥰2
#የኔ ምክሮች

سُئل أحد العلماء عن المرء كثير الطاعات
لكنه يغتاب ...

فقال" لعل الله سخره ليعمل لغيره.

【አንድ ታላቅ ዐሊም ስለ አንድ የአምልኮ እያበዛ ለሰው ለሚያወራ ሰው ተጠየቁ እንዲህም አሉ፦

ምናልባት አሏህ ከእርሱ ውጪ ለሌላ ሰው እንዲሰራ ሰልጦበት ይሆናል አሉ።

አሏህ ይጠብቀንና።
👍5🥰2👏1
#የኔ ምክሮች ማስታወሻነቱ (ለሰዓዳ ይሁንልኝ)


سقم الجسد بالأوجاع
وسقم القلوب بالذنوب

فكما لا يجد الجسد لذة الطعام عند سقمه لا يجد القلب حلاوة العبادة مع الذنوب

【አካል በርሀብ መታመሙ
እንዲሁ ቀልብ በወንጀል መታመሙ

ልክ አካል ሲታመም የምግብን የጥፍጥና ቃና እንደማያውቀው ሁሉ እንዲሁ ከወንጀል ጋር ቀልብም የአምልኮን ጥፍጥና አያገኝም】
3👍3🥰1👏1
#የኔ ምክሮች


صديقك من نهاك وعدوك من غرّك

【ጓደኛ ማለት ከመጥፎ ነገር የከለከለህ ነው ጠላት ማለት ያታለለህ ነው】
4👍4🥰1👏1
#የኔ ምክሮች


قـفْ وحـدكَ وكـنْ قـويـا ولـا تـجـعـل أحـدا يـشـعـر بـضـعـفـك مـهـما حـدث.


【ብቻህን ቁም ጠንካራ ሁን ምንም ነገር ቢከሰት ድክመትህን ሌሎች እንዲያውቁብህ አታድርግ
👍51🥰1👏1
#የኔ ምክሮች


يا أختي؛اذا قام باى فعل ضايقك لا تعاتبيه فى الحال انتظرى يوم او يومان ثم
عاتبيه بهدوء ولا تركزى على انه اخطأ ولكن ركزى على رجوعه إلى ما تريد أنت.


እህቴ ሆይ፦【ላንቺ ምቾት የማይሰጥሽን ድርጊት ሲያደርግ ስትመለከቺ ወድያውኑ እርሱን ወደ መውቀስ አትፍጠኚ አንድ አልያ ሁለት ቀናቶችን ጠብቂ ከዛ ቡሀላም ያልቆመ እንደሆነ በእርጋታ ውቀሽው ትኩረትሽ ግን ስህተቱ ላይ ሳይሆን የባልሽ ከስህተት መመለሱ ላይ ይሁን】
11🥰2👏1
👉አሰላሙ ዓለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱህ ውድ የሀምዛ ዲናዊ ምክር ተከታታዮች ረመዷንን በፍቅር በመቻቻል እያሳለፋችሁት እንደሆነ ተስፋ አደርጋለው በዚህ የምክር ቻናሌ ላይ ሀሳብ ፣አስተያየት፣
ወቀሳ ካለዎት በዚህ ሊንክ ያድርሱኝ ባረከሏሁ ፊኩም።

@Habshey
@Habshey
👆👆👆
👍51🥰1👏1
#የኔ ምክሮች

إذا ضاعت المرأة ضا؏ البيت، وإذا ضا؏ البيت ضا؏ الأولاد، وإذا ضاعت البيـوت ضا؏ المجتمـ؏ .الأساس لكل شيء هي المرأة.

【ሴት ከሌለች ቤት የለም ቤት ከሌለ ልጆች የሉም ቤቶች ከሌሉ ስብስብ የሚባል ነገር የለም የሁሉ ነገር መሰረት ሴት ናት】
👍75🥰2👏1
#የኔ ምክሮች( ለ seb)ይሁንልኝ🙏


‏كيف تكسبين قلب زوجك ؟
بالكلمة الطيبة ، والبسمة الحانية ، والمعاملة الحسنة ، وطاعته وعدم الترفع عليه ، والاعتذار له عند الخطأ ، والكلام معه فيما يحب.

የባለቤትሽን ልብ እንዴት ልታገኚ ትችያለሽ?

በጥሩ ንግግር
በጥሩ ፈገግታ
በጥሩ ማህበራዊ ግኑኝነት
እርሱን በመታዘዝ በእርሱ ላይ ባለመኩራራት
ስህተት ሲፈፅም ምክነያት መስጠት
እርሱ በሚወደው ነገር ላይ ከእርሱ ጋር ማውራት።

والله أعلم
👍73🥰3👏1
#የኔ ምክሮች


【نحن جنائز مؤجلة】

【እኛ የተዘገየን ሬሳዎች ነን
👍93🥰1👏1
#የኔ ምክሮች


‏نحن قوم مساكين نأكل أرزاقنا وننتظر آجالنا.
‌‏

【እኛ ምስኪን ህዝቦች ነን ሲሳያችንን የምንመገብ ሞታችንን የምንጠብቅ】
👍6🥰21👏1
#የኔ ምክሮች


عندما يمسك بالقلم جاهل.
وبالبندقية مجرم.
وبالسلطة خائن.
يتحول الوطن إلى غاية لا تصلح لحياة البشر.

መሀይብ ብእር የያዘ ግዜ
ወንጀለኛ መሳርያ የያዘ ግዜ
አጭበርባሪ ስልጣን በያዘ ግዜ

ሀገሪቱ ወደ መጨረሻ ወደሆነው የሰው ልጅ ህይወት ማትስተካከልበት ሁኔታ ትለወጣለች።
👍52🥰1👏1
#የኔ ምክሮች



‏تعلم أولاً معنى ما تقول، ثم تكلم كيف تشاء ‏


【መጀመርያ የምትናገረው ነገር ትርጉም እወቅ ቀጥሎ እንደፈለክ ተናገር】
👍52🥰2👏2
#የኔ ምክሮች

الناس نوعين؛ نوع يراك طيبا فيحبك
ونوع يراك طيبا فيأكلك.


ሰዎች ሁለት አይነት ናቸው፦

ከነርሱ መካከል፦ጥሩ አድርጎ እያየህ የሚወድህም አለ።

ከነርሱ መካከል፦ጥሩ አድርጎ እያየህ የሚበላህም አለ።
👍7🥰32👏1